ሁለቱ ውሳኔዎች – የመሳይ መኮንን ትንታኔ

June 6, 2018 ሁለቱ የዛሬ ውሳኔዎች የራሳቸው ጥቅምና ጉዳት እንዳላቸው አያጠራጥርም። በየትኛውም መለኪያ ግን የህወሀት አጥር እየፈራረሰ መሆኑን ያመላከቱ ውሳኔዎች ናቸው ማለት ይቻላል። አብዮታዊ ዲሞክራሲን በመቃብሬ ላይ ካልሆነ ብሎ የተቸነከረው ኢህአዴግ የርዕዮተ ዓለም ለውጥ ማደረጉን ሳይነግረን በህይወት እያለ የሊብራል ኢኮኖሚን መቀበሉ አስገራሚ ክስተት ነው። ኒዮ ሊበራሊዝም ሸሸ ወይስ አፈገፈገ የሚለው የውይይት ርዕስ አሁን መልስ አግኝቷል። […]

ህወሓት “ከቆሞ ቀርነት” ወደ “በቁም መሞት” ተሸጋግሯል! (ስዩም ተሾመ)

June 6, 2018 እንደ ህወሓት ያለ አስገራሚ የፖለቲካ ቡድን ያለ አይመስለኝም። በጣም ገራሚ ነው። ከአመታት በፊት ያስቀመጥከው ቦታ ቁጭ ብሎ ይጠብቅሃል። በራሱ ምንም ዓይነት ለውጥ እንዲመጣ አይሻም። ከራሱ ባለፈ በሌሎች ዘንድ ምንም ዓይነት ለውጥና መሻሻል እንዲኖር አይፈቅድም። ከሁለት አመት በፊት ህወሓት “ቆሞ-ቀር” እንደሆነ የሚገልፅ ፅሁፍ አውጥቼ ነበር። ዛሬም ቢሆን ከነበረበት ቦታ ንቅንቅ አላለም። ህወሓት ፀረ-ለውጥ […]

የሕወሓት የንግድ ድርጅቶች ካልታገዱ [ካልተወረሱ] ለታቀደው ፕራይቬታይዜሽን ትልቅ አደጋ ነው!!

June 6, 2018 ምንሊክ ሳልሳዊ የሕወሓት የንግድ ድርጅቶች ካልታገዱ ለታቀደው ፕራይቬታይዜሽን ትልቅ አደጋ አለው ። የፖለቲካ ድርጅቶች በንግድ ስራ ላይ እንዳይሰማሩ ጥብቅ ህግ መውጣት አለበት። ፕራይቬታይዜሽን ጠቃሚ ነው፣ ግን ጎን ለጎን መንግስት ሙስና ላይ ዘመቻ መክፈት አለበት፣ የፖለቲካ ድርጅቶች ከንግድ ስር መውጣት አለባቸው፣ የተዘረፉ ሃብቶች እንዲመለሱ ያስፈልጋል ። ሕወሓት የኢኮኖሚ የበላይነቱንና የስለላ መስመሩን ለማጠናከር በግል […]

የቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልና እና መዋቅር ሕዝባዊ ሲኾን…

June 6, 2018 “ሕዝባዊ ሲኖዶስ” ስንል፣ በዘመናችን ሲኖዶስ መዋቅራዊ ደረጃና በአባላቱ ተዋፅኦ ላይ የተከሠተውን ክፍተት በማሳየት፣“ጥንታዊውና መደበኛው ይመለስልን፤ ይተግበርልን” ማለትን የሚያስገነዝብ ነው፤ በመዋቅራዊ መሠረቱ ኹለት ወገን ነው፤ አንዱ ክህነታዊ ቅዱስ ሲኖዶስ(Holy Sacramental Synod) ሲኾን ሌላኛው ደግሞ፣ አስተዳደራዊ ቅዱስ ሲኖዶስ(Holy Governing Synod) ነው፤ “ሕዝባዊ ሲኖዶስ”፣ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ስትገለገልበት የነበረና በእጨጌው የሚመራ ጥንታዊና መደበኛ የሲኖዶስ ቅርፅና […]

ማንም ድርጅት በሉዓላዊነታችን ላይ መደራደር አይችልም የሀገሩን ባለቤት 100 ሚሊዮን የኢትዮ}ያ ህዝብ እንጂ ስብሓት ነጋና በረከት ስምዖን አይደሉም

June 6, 2018 ከበላይ ገሰሰ በኢትዮ}ያ የፓለቲካ ቀውሱን ደረጃ በደረጃ ለመፍታት የሚደረገውን እንቅስቃሴ ገና መልክ ሳይዝ ፣ ሁነኛ የሆነ ማዕከላዊ መንግስት ገና ሳይጠናከርና በሁለት እግሩ ሳይቆም ፣ ሁሉንም የለውጥ ባለድርሻዎች ሊያሳትፍ የሚችል ፓሊሲና ሕግ ገና ሳይወጣ ፣ ባጠቃላይ ሀገራችን  ምስቅልቅልና ድፍርስ ሁኔታ ላይ እያለች ድንገት አሁን በቀውጢ ጊዜ የኢትዮ ኤርትራን የዳር ድንበር ጉዳይ እንደ አንገብጋቢ […]

አቶ በቀለ እውነት እልዎታለሁ ኢትዮጵያ አትፈርስም ! (በመስከረም አበራ)

June 6, 2018 በሃገራችን የዘውግ ፖለቲከኞች ልማድ የፖለቲከኞቻቸው ቁርጠኝት ጥግ የሚለካው ያለምንም ማገናዘብ ኢትዮጵያ መፈራረስ እንዳለባት በአደባባይ በመናገር ይመስላል፡፡ ታዋቂው የኢትዮጵያ የሁልጊዜም ጠላት፣የጎሳ ፖለቲካ ቄሰ-ገበዝ ስብሃት ነጋ የእሱ ሰፈር ሰዎች ዘረፋ “ለምን?” በተባለ ቁጥር  ኢትዮጵያ መፈራረስ እንዳለባት ይዘባርቅ ነበር፡፡ ስለ ሃገር መፍረስ ማውራት በህግ ሳይቀር የሚያስጠይቅ ጉዳይ ቢሆንም የጎጥ ፖለቲከኞች ተጠራርተው የከተቡት ህገ-መንግስት ሃገር የማፍረስን […]

ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣታቸውን ተከትሎ የኢኮኖሚ አሻጥር እየተፈፀመ እንደሚገኝ ተናገሩ

June 6, 2018 ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣታቸውን ተከትሎ የኢኮኖሚ አሻጥር እየተፈፀመ እንደሚገኝ ተናገሩ https://youtu.be/hasg5ta0GRk

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማለት የህወሃት የበላይነት ማለት ነው

June 6, 2018 ከብርሃኑ ጉተማ ባልቻ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ያልተቋረጠ ትግልና በኢህአዴግ ምክር ቤት ውስጥ የኦህዴድንና የብአዴንን ሙሉ ድጋፍና ከደኢህዴንም የተወሰነ ድጋፍ በማግኘት ጠ/ሚ ለመሆን ችለዋል። የሊቀመንበርነቱ ምርጫ በኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ቢሆን ኖሮ አብይ ጠ/ሚ ለመሆን አይችሉም ነበር። ምክንያቱም የህወሃት የበላይነት በኢህአዴግ ምክር ቤት ውስጥ እየተወገደ ቢሆንም በተቃራኒው ግን የህወሃት የበላይነት በኢህአዴግ […]

ለክቡር ዶክተር አብይ አህመድ የአትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር (አበራ የማነ አብ)

June 6, 2018 አዲስ አበባ ክቡር ሆይ ትላንት፣ ግንቦት 28 ቀን 2010 አም የኢህአዴግ ስራ ስፈጻሚ ኮሜቴ በቁልፍ የአኮኖሚ ተግባር የተሰማሩና እስካሁን በመንግስት ቁጥጥር ስር ያሉ አገልግሎት ሰጪና አምራች ድርጅቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለግል ባለሀብቶች እንዲሸጡ መወሰኑን ተረድቻለሁ፡፡  በተለይም የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የባቡር አገልግሎት ለሽያጭ እንዲቀርቡ መወሰኑ ከፍተኛ ሀዘንና ድንጋጤ ፈጥሮብኛል፡፡ ክቡር ጠቅላይ […]

Why the Rush to Privatize Ethiopia’s Strategic Assets Now

June 6, 2018 Aklog Birara (DR.)   Aklog Birara (Dr.) Ethiopia’s flawed model of state and party led and dominated development began immediately after the TPLF dominated ethnic coalition, the EPRDF, took power in 1991. Since then, party, government and state merged and operated seamlessly as the omnipresent and omnipotent one dominating all social, economic, political and […]