የኢሕአዴግ ውሳኔዎችና የሕዝብ አስተያየት

የአልጀርሱን ስምምነት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለመተግበር ፣ እንዲሁም፣ የሀገሪቱን ግዙፍ የልማት ድርጅቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለግሉ ዘርፍ ክፍት ለማድረግ የኢሕአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትናንት ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ሕዝቡን በሰፊው እያነጋገሩ ይገኛሉ። «ብሔራዊ ዕርቅ እና የሽግግር መንግሥት ምስረታ መቅደም ነበረበት።» የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የተለያዩ የህብረተሰቡ ክፍሎች የገዢው ፓርቲ፣ ኢሕአዴግ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እነዚህን አካራካሪ ያሏቸው ውሳኔዎች […]
የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ድርሻ መሸጥ ያዋጣ ይሆን?

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መንግሥት በብቸኝነት የተቆጣጠራቸው የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ድርሻ “ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል” ለመሸጥ አቅዷል። ውሳኔው የኢትዮጵያ መንግሥት ከዚህ ቀደም ከሚከተለው አቋም የተለየ ነው። የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ግን ውሳኔው ውድድር የሌላቸው ጥቂት ሐብታሞችን የሚፈጥር እርምጃ ሲሉ ይተቻሉ። ድርሻዎቻቸው ለገበያ ከቀረቡ መካከል አየር መንገድ እና ቴሌኮም ይገኛሉ በኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውሳኔ ትውልድ እየተቀባበለ […]
የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጉዳይ

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ለሁለት አስርት ዓመታት ገደማ አፋጥጧት የቆየውን የድንበር ውዝግብ ጉዳይ እልባት ልታደርግለት መዘጋጀቷን የሚያመለክት ውሳኔዋን አሰምታለች። ኢትዮጵያ የድንበር ኮሚሽኑ የወሰነውን ተቀብላ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኗን አሳውቃለች። የፖለቲካ ተንታኞች ውሳኔው የአቋም ለውጥ ያመላከተ ነው ብለውታል። የኢትዮጵያ ውሳኔ አቋም ለውጥ ሊባል ይችላል፤ በ1989ዓ,ም ሁለቱ ሃገራት በድንበር ውዝግብ ሰበብ የገቡበት ይፋዊ ጦርነት ለአራት ዓመታት ቆይቶ […]
7ኛው ንጉስ ሆይ… 4ኛውን መንግስት ይፍቱልን! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

06/06/2018 ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ከስልጣን የወረዱት በ1967 ዓ.ም. ነው። በዚያኑ አመት የክረምት ወራት በእስር ላይ ሳሉ የሞት ጽዋን ተጎነጩ። ህዝቡም በሹክሹክታ ዜና እረፍታቸውን ከማውራት ውጪ፤ ስለሞትና አሟታቸው ብዙም ሳይባል ቀይ ሽብር እና ነጭ ሽብር ተፋፋመ። እናም በዚህን ጊዜ ወንድ ልጅ ተጸነሰ፤ ተወለደ፤ ስሙንም አብይ አሉት። ሰባተኛው ንጉሥ እንደሚሆን ለእናቱ በህልም ወይም በራዕይ ተነገራቸው። በ’ርግጥም ከቀዳማዊ ኃይለ […]
ኤፌርትም ሊሸጥ? (ደረጄ ደስታ)

06/06/2018 የአገሪቱን ኢኮኖሚ ቀፍድደው ከያዙት ውስጥ አንዱ የሆነውን ሙስናን በጽኑ ለመዋጋት የሚያስችለውን ስትራቴጂ ይፋ ለማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዝግጅት ላይ መሆናቸው ተሰምቷል። ለዚህ ደግሞ እንደሚዲያው የመሳሰሉት ተቋማትን ሙሉ ለሙሉ ነጻ ለማድረግ መነሳሳታቸውም ተወርቷል። ከሁሉ በላይ ግን ፍጹም ገለልተኛ የሆነ የምርጫ ቦርድ በማቋቋም ከሳቸውም ሆነ ከድርጅታቸው ሀሳብ ጋር ተፎካካሪ ሊሆኑ እሚችሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችንና ግለሰቦችን ለማፍራት ያላቸውን […]
ወያኔ ታላላቅ የመንግሥት ድርጅቶችን ወደ ኤፈርት ለማዞር ደባ ሸረበ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

06/06/2018 ወያኔ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ እስከዛሬ “ፈጽሞ ወደግል ይዞታ አይዛወሩም!” ብሎ ከዓለም ባንክ (ቤተ ንዋይ) ጋር ሲወዛገብባቸው የነበሩ እንደ የኢትዮጵያ ቴሌኮሚዩኒኮሽን (ርሑቀ ግንኙነት) ፣ የመብራት ኃይል ተቋም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኢትዮጵያ የባሕር መጓጓዝ አገልግሎት ድርጅቶችን ከፊል ድርሻ እንዲሁም የባቡር (የሰደዴ)፣ የስኳር ልማት፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ (የመካነ ምግንባብ) የሆቴል (የቤተ እንግዳ) እና የተለያዩ ድርጅቶችን ሙሉ በሙሉ ወይም […]
ኤፌርትም ሊሸጥ? (ደረጄ ደስታ)

06/06/2018 የአገሪቱን ኢኮኖሚ ቀፍድደው ከያዙት ውስጥ አንዱ የሆነውን ሙስናን በጽኑ ለመዋጋት የሚያስችለውን ስትራቴጂ ይፋ ለማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዝግጅት ላይ መሆናቸው ተሰምቷል። ለዚህ ደግሞ እንደሚዲያው የመሳሰሉት ተቋማትን ሙሉ ለሙሉ ነጻ ለማድረግ መነሳሳታቸውም ተወርቷል። ከሁሉ በላይ ግን ፍጹም ገለልተኛ የሆነ የምርጫ ቦርድ በማቋቋም ከሳቸውም ሆነ ከድርጅታቸው ሀሳብ ጋር ተፎካካሪ ሊሆኑ እሚችሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችንና ግለሰቦችን ለማፍራት ያላቸውን […]
….ኢትዮጵያችን ለሽያጭ ቀረበች (ዘመድኩን በቀለ)

06/06/2018 | ~ ሻጭ ህውሓት/ኢህአዴግ ~ ገዢ ህውሓት / ኢህአዴግ ~ ደላላው ግን ማነው ? ይኼ ጣጠኛ ዲያስፖራ እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዶላርን ወደ ሀገር ቤት እንዳይላክ በማሳመፁና በማስቀረቱ ምክንያት የዶላር ጠኔ ያጠናገረው አገዛዙ ” እንደ ወንደላጤ” ቋሚና ውድ የቤት ዕቃ አውጥቶ መሸጥ መጀመሩን የሚያትቱ ዜናዎችን ሰማሁ። ~ ባድመ፣ ሽራሮ፣ ጾረና፣ ዛለአምበሳ፣ ቡሬም ቀደም ብላ […]
የአገሪቱን የኢኮኖሚ መመሪያ አቅጣጫ ተቀየረ (ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ)

06/06/2018 አብነት አጣነው ባልተልመደ መልኩ ወያኔ/ኢህዴግ ዛሬ የስራ አስክያጅ ኮሚቴ ስብሰባውን ውሎ ይፋ አደረገ – በዚህ መሰረት፡- – የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ባቡር እና ስኳር ፍብሪካዎች ወደ ግል እንዲዛወሩ – ኢኮኖሚው ከመንግስት ወደ ግል ንብረትነት እንዲመራ ተወሰነ ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በስብሰባው የመጀመሪያ ቀን ውሎ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች ይፋ አደረገአዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ […]
የመለስ ራዕይ ፈፃሚ አግኝቷል!!! (ብርሀኑ ተክለ ያሬድ)

06/06/2018 ያለ ህዝብ ምክክር ያለ ህግ ባለሙያዎች ሙያዊ ድጋፍ ያለማንም ተጠያቂነት በደላላና ሀገር ሻጭ ስራ አስፈፃሚዎች ውሳኔ ብቻ ባድመ ሄደች ባድመ ለኢትዮጵያውያን ከቁራጭ መሬትነት አልፋለች የወጣቶቻችን ደም የእኩዮቻችን አፅመ ርስት የመስዋዕትነት ሀውልት ናት “ለሰላም ሲባል”ቢሆን እንኳን ልጆቹን ለሀገር ሉአላዊነት የገበረው ህዝብ መወያየት አልነበረበትም? ለባድመ ሲባል እድሜያቸው ያልደረሰ ህፃናት ሌላ ሰው ኪሎ እየተለካላቸው ወደ ጦርነቱ ገስግሰዋል […]