ኢህአዴግ ኢትዮጵያን ወደ አዘቅት እየወሰዳት ነው!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

 06/06/2018 በፓርቲና በመንግስት መካከል ለወጉም እንኩዋ ድንበሩ የጠፋባት ሃገር ኢትዮጵያ ናት። ዛሬ ኢህአዴግ መንግስትን ወክሎ የሚንስትሮች ም/ቤትም ሆነ ፓርላማው ሳያስፈልገው የመንንግስትን ፖሊሰ ‘ለውጥ’ ያለውን አሳውቆናል። የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ዛሬ ለአስር ዓመት የኢትዮጵያን ጥሪት አሙዋጠው እሱም አልበቃ ሲል በእርዳታና በብድር ሃገራችንን እስከ አንገቱዋ አስምጠው ለስልጣንና ለዘረፋ ሲሉ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ GTP 1 እና GTP2 ብለው የወጠኑት […]

ባድመን ለኤርትራ ማን ሰጠ ?  (ቬሮኒካ መላኩ)

 06/06/2018 በአቢይ አህመድ ዘመን ባድመ ተሸጠች የሚሉ የዋሆችን እየተመለከትኩኝ ነው። በለው  !!! ባድመን ለኤርትራ ማን ሰጠ ?  ሄደህ ስላሴ ጓሮ ውስጥ  በወታደር እየተጠበቀ የተጋደመውን ሰው ጠይቀው ። በአልጀሪያው ፕሬዚደንት  ቡቴፊሊካ እና በአሜሪካው ተወካይ  ፊት በ10 ጣቱ ግጥም አድርጎ የፈረመው እሱ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ባድመ የኤርትራ ነው ብሎ ይግባኝ የሌለው የመጨረሻ ፍርድ የፈረደውን ሄግ የሚገኘውን አለምአቀፍ […]

የኦቦ በቀለ ገርባ ጉዳይ እና እነ “ያዙኝ-ልቀቁኝ” (ስዩም ተሾመ)

06/06/2018 እኔን ጨምሮ በፍቃዱ ሃይሉ፣ አጥናፍ፣ ዳንኤል… ወዘተ በቀለ ገርባ ሲታሰር ጮኸናል፣ እንዲፈታ የተቻለንን ሁሉ አድርገናል፣ ፅፈናል፥ ተችተናል፥ ተሟግተናል፥… በእርግጥ የተለየ ላይሆን ይችላል፣ ነገር ግን፣ ብዙዎች በፍርሃት ቆፈን ተለጉመው በነበረበት ወቅት፣ ኦቦ በቀለን ጨምሮ ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ጥረት አድርገናል፡፡ የሁላችንም ጥረት ተደምሮ የፖለቲካ እስረኞች ተፈቱ፡፡ በተለይ በቀለ የተፈታ እለት በደስታ አቅሌን ስቼ ነበር፡፡ ከዚያ […]

ኢሕአዴግ፤ የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ እቀበላለሁ አለ-ኢትዮ ቴሌኮም፣ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች እና የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ድርጅቶች በከፊል በአክሲዮን ሊሸጡ ነው

Wednesday, 06 June 2018 13:10 በፋኑኤል ክንፉ  ኢትዮ ቴሌኮም፣ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች እና የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ድርጅቶች በከፊል በአክሲዮን ሊሸጡ ነው የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ግንቦት 27 እና 28 ቀን 2010 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በኢትዮ– ኤርትራ ጦርነት ጋር በተያያዘ የተሰጠውን የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ ለሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ከስምምነት መድረሱን […]

ወያኔ ታላላቅ የመንግሥት ድርጅቶችን ወደ ኤፈርት ለማዞር ደባ ሸረበ !-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

  ወያኔ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ እስከዛሬ “ፈጽሞ ወደግል ይዞታ አይዛወሩም!” ብሎ ከዓለም ባንክ (ቤተ ንዋይ) ጋር ሲወዛገብባቸው የነበሩ እንደ የኢትዮጵያ ቴሌኮሚዩኒኮሽን (ርሑቀ ግንኙነት) ፣ የመብራት ኃይል ተቋም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኢትዮጵያ የባሕር መጓጓዝ አገልግሎት ድርጅቶችን ከፊል ድርሻ እንዲሁም የባቡር (የሰደዴ)፣ የስኳር ልማት፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ (የመካነ ምግንባብ) የሆቴል (የቤተ እንግዳ) እና የተለያዩ ድርጅቶችን ሙሉ በሙሉ ወይም […]

የሕወሓት የንግድ ድርጅቶች ካልታገዱ ለታቀደው ፕራይቬታይዜሽን ትልቅ አደጋ አለው ።

June 6, 2018  ምንሊክ ሳልሳዊ የሕወሓት የንግድ ድርጅቶች ካልታገዱ ለታቀደው ፕራይቬታይዜሽን ትልቅ አደጋ አለው ። የፖለቲካ ድርጅቶች በንግድ ስራ ላይ እንዳይሰማሩ ጥብቅ ህግ መውጣት አለበት። ፕራይቬታይዜሽን ጠቃሚ ነው፣ ግን ጎን ለጎን መንግስት ሙስና ላይ ዘመቻ መክፈት አለበት፣ የፖለቲካ ድርጅቶች ከንግድ ስር መውጣት አለባቸው፣ የተዘረፉ ሃብቶች እንዲመለሱ ያስፈልጋል ። ሕወሓት የኢኮኖሚ የበላይነቱንና የስለላ መስመሩን ለማጠናከር በግል […]

“የናንዬ ሕይወት. . .የአያቴ እና የሃገሬ ታሪክ”

  FOURTH ESTATE ማንደጃው ላይ የተጣዱ አራት ፍሬ ከሰሎች ወርቃማ ቀለም ያለው እሣት ይተፋሉ፤ አያቴ ከዕጣኑ ቆንጠር በማድረግ እፍሙ ላይ ብታኖረው ጊዜ ደስ የሚል ሽታ አካባቢውን ያውደው ጀመር። መቁያው ላይ እሣት እየመታው ካለው ቡና ጋር ሲቀላቀል ደግሞ መዐዛው እንደው ልብ የሚሰውር ሆነ፤ ቤቱ በሽታ ቀለማት ተውቦ ሞቅ ብሎ ሳለ ውጭው ግና በጳጉሜ ዝናብ እና ብርድ […]

የአልጀርስ ስምምነት፡ ባላንጣነትን የወለደው የ‹‹ሰላም ሰነድ››

Image copyrightGETTY IMAGES የከፋ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጥፋትን ባስከተለው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ የድንበር ጦርነት ማግስት ሁለቱን ሀገራት ለእርቅና መግባባት እንደሚያበቃ ግምት የተሰጠው ሰነድ በአልጄሪያ ዋና ከተማ አልጀርስ ተፈረመ፡፡ ታህሳስ 3 ቀን 1993 በቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እና የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተፈረመው ባለ 6 አንቀጽ ሰነድ አራት መሰረታዊ ግቦች ነበሩት፡፡ እነርሱም፡- • በሁለቱ […]

ኢትዮጵያ የአልጀርሱ ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ወሰነች

On Jun 5, 2018  1,223 (EBC)- የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ኤርትራ ወቅታዊ ሁኔታን በጥልቀት በመገምገም በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ተፈጥሮ የቆየው አለመግባባት እንዲያበቃና በሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች መካከል ዘላቂ ሰላም እንዲፈጠር የሚከተለዉን ጥሪ አስተላልፏል። ለኢትዮጵያችን እድገትና ለሕዝቦች ተጠቃሚነት ሰላም ከምንም በላይ ትልቅ ዋጋ አለው፡፡ ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው፡፡ ከግለሰብ የወደፊት የማደግና መለወጥ ህልም ጀምሮ እስከ ሀገር ድረስ ሰላም ከደፈረሰ […]

Ethiopia Will ‘Fully Accept’ 2000 Peace Agreement with Eritrea

Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia arriving for his swearing-in ceremony in April. Mr. Ahmed vowed in his inaugural address to seek peace with Eritrea.CreditEPA, via Shutterstock By Rick Gladstone June 5, 2018 Ethiopia announced Tuesday that it would accept a 2000 peace agreement with Eritrea over their disputed border, potentially a major step toward resolving […]