Ethiopia: Ending ‘Emergency’ Should be Step to Broader Reforms

Washington June 5, 2018 In response to the vote by Ethiopia’s parliament to lift the state of emergency that had been imposed in February, Freedom House issued the following statement: “Lifting the state of emergency is a commendable measure and another indication that the new government, led by Prime Minister Abiy Ahmed, intends to continue […]
Ethiopia to Open Telecoms, Airline to Foreign Investment

Photographer: Jenny Vaughan/AFP via Getty Images By John Bowker and Nizar Manek June 5, 2018, 5:08 PM EDT Updated on June 5, 2018, 6:17 PM EDT Government calls for stake sales in state-owned enterprises Wireless operators including MTN, Vodacom likely to bid Ethiopia is opening the state-owned telecommunications company and airline to foreign investors for the first […]
የኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች እና የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት ትልቁን የአክስዮን ድርሻ መንግስት ይዞ ቀሪው አክሲዮን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ባለሃብቶች እንዲተላለፍ ተወሰነ

June 5, 2018 የኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች እና የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት ትልቁን የአክስዮን ድርሻ መንግስት ይዞ ቀሪው አክሲዮን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ባለሃብቶች እንዲተላለፍ; የባቡር፣ የስኳር ልማት፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ፣ የሆቴል እና የተለያዩ የማኑፋክቸሪንግ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በአክሲዮን ሽያጭ ወደ ግል ዘርፍ እንዲተላለፉ ወስኗል። https://youtu.be/rfL4_r9TwdU
Ethiopia ‘accepts peace deal’ to end Eritrea border war

June 5, 2018 BBC: Ethiopia’s governing coalition has announced it will fully accept and implement the peace deal that ended its border war with Eritrea. It says it will accept the outcome of a 2002 border commission ruling, which awarded disputed territories, including the town of Badme, to Eritrea. This will end a dispute with […]
‹‹ ኢትዮጵያ የወያኔ ርስተ-ጉልት!!! ›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››

June 5, 2018 ‹‹ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድና አፈፃፀም አራምባና ቆቦ!!! በመንግሥት ውስጥ መንግሥት!!! (A State within a State) ›› የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ማቆቆም ያስፈልጋል!!! {I} የኤክስፖርትና ኢንፖርት የንግድ ሚዛን አፈፃፀም {1} የአንደኛውን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን የውጪ ንግድን ከ10.5 በመቶ ወደ 31.2 በመቶ የአመታዊ አማካይ ብሄራዊ ምርት ጋር ማድረስ የሚል ነበር፤ በ2006 በጀት ዓመት 3.2 […]
ከኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ኤርትሪያ እና ኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሰጠ መግለጫ – EBC

June 5, 2018 ከኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ኤርትሪያ እና ኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሰጠ መግለጫ – EBC https://youtu.be/2ku-cyF5Q1I
ከ70 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች ያለቁበት የባድመ ከተማ ባድማ ሆነች! (ጌታቸው ሺፈራው)

June 5, 2018 ~ ትህነግና ሻዕቢያ እስኪጠግቡ ድረስ ኢትዮጵያን ዘረፉ፣ ኢትዮጵያውያንን ገረፉ። ጥጋብ ስትመጣ ኢትዮጵያን እየቦጨቁ መነካከስ ጀመሩ። ~ ኢትዮጵያውያን የባድመ ጦርነትን ያህል የተሞኙበት ጊዜ ያለ አይመስለኝም። ሁለቱ ጥጋበኞች ኢትዮጵያውያንን ያሻቸውን ካደረጉ በኋላ ሲጣሉ ትህነግ/ህወሓት ኢትዮጵያውያንን በስስ ጎናቸው ገባ። ዳር ድንበር ተደፈረ ብሎ ለፈፈ። ዳርድንበር ማስጠበቅ የለመደ ሕዝብ ጠላቱ ትህነግን አምኖ ወደ ጠላት ሰፈር ጎረፈ! […]
ኢሕአዴግ የአልጀርሱን ስምምነት በሙሉ ድምጽ አጸደቀ ፤ የባድመንና የዛላንበዛን ቡሬን ቦታዎች ለኤርትራ ለመስጠት ተስማማ። (መግለጫው)

June 5, 2018 ኢሕአዴግ የአልጀርሱን ስምምነት በሙሉ ድምጽ አጸደቀ ፤ የባድመንና የዛላንበዛን ቡሬን ቦታዎች ለኤርትራ ለመስጠት ተስማማ። ሕወሃት ከገባበት አጣብቂኝ ለመውጣት በመቀሌ ወስኖ የመጣውን አጀንዳ በኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ አጸድቆታል። መግለጫም ወጥቷል። ከመቶ ሃምሳ ሺህ በላይ ወጣቶች የሞቱበትና ለኢትዮጵያ ተወስኗል ተብሎ የተነገረለት ባድመና የድንበር አከባቢዎች በሙሉ ለኤርትራ ይመለሳሉ። መግለጫውን ይዘናል። ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ […]
ሰሚ ያጣው የአማራ ገበሬዎች መፈናቀል (ያሬድ ሓይለማሪያም)

June 5, 2018 የአገዛዝ ሥርዓቱ ሥልጣን ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ከአገሪቱ ክፍሎች በተለይም ከኦሮሚያ እና ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉ አማራ አርሷደሮች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነው። በዚህ ዙሪያ ዝርዝር ምረጃ ለማግኘት ኢሰመጉ ያወጣቸውን በርካታ መግለጫዎች ማገላበጥ ይቻላል። ይህ ችግር መፍትሔ ሳያገኝ አሥርት አመታቶች ተቆጠሩ። ኢሰመጉ ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ በየጊዜው ካወጣቸው መግለጫዎች ጥቂቱን ማየት ይቻላል፤ http://www.ethiopians.com/rep03.html https://www.ehrco.org/wp-conte…/uploads/2000/…/special32.pdf […]
በማንነት ማፈናቀልን እንዴት መቀነስ ይቻላል? /በፈቃዱ ዘ.ኃይሉ/

June 5, 2018 (የግል ጥቆማ) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ‘የማንነት’ እና ‘የብሔር’ ፖለቲካ ወይም ጥያቄ ተምታተዋል። ብዙ ግዜ ሁሉም ነገር ‘የብሔር ጥያቄ’ ነው፤ መልሱም የሚገኘው ‘በብሔርተኝነት’ ነው የሚባለው ጉዳይ ከማንነት ጋር የተያያዘውን ጥያቄ ያድበሰብሰዋል። እንዲያውም አንዳንዴ ብሔርተኝነት ችግሩን ሊያባብሰው ይችላል። የማንነት ወይም የብሔር ትርጉሙም እንዲሁ የተምታታ ነው። ምክንያቱም ማንነትም ይሁን ብሔር በተለምዶ የሚበየነው በቋንቋ ላይ ተመሥርቶ […]