በስራው ከሰይጣን የበለጠ በእድሜ ከሰይጣን ያነሰ በእምነት ከሰይጣን ያነሰ ወያኔ (ሔቨን ዮሐንስ)

22/01/2018 ይቺን መልክቴ ለናዚ እንድሁም ለሞሶሎኒ መሰሉ ወያኔ እና ተላላኪዎቹ ነገ ለማይታያችሁ ጭፍኖች ይሁንልኝ አድርሱልኝ አልልም ወሬ ለማፈንፈን በየፌስ ቡኩ ተሰግስጋችሁ ስለምትውሉ እንደምታዩት በልበ ሙሉነት እርግጠኛ ነኝ።።በነገራችሁ ላይ ያንን በየ ፌስ መንደር የምትለኩትን የከረፋ ስድባችሁ እኔ ቤት ብትጠቀሙት እንደ ዘመዴ በቀለ በብሎክ ላሰናብታ ችሁ ዝግጁ ነኝ ምክንያቱም ፍቅር እንደማይስማማችሁ ተረድቻለሁና ከእናንተ ጋር ፍቅርም ጉርብትናም አያስፈልግም ይሄ የምለው ገዥውን መንግስት […]

ወልድያ የጦር ቀጠና ሆናለች –  ትንቅንቁ ቀጥሏል! (ክንፉ አሰፋ)

22/01/2018 ወልድያ የበቀል ዱላ አትፎባታል። ግድያና አፈናው ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል። የወያኔ ቅልብ ጦር የጅምላ ግድያውን የፈጸመው ከዚህ ቀደም በወልድያ ስታድየም የተፈጠረውን ክስተት ለመበቀል መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ። ከልምድ እንዳየነው ህወሃት ሕዝብን መጨፍጨፍ ሲፈልግ –  አጋዚ ወታደሮቹን ሕዝብ በሚሰበሰብበት ስፍራ ያሰማራና  በመተንኮስ እንዲነሳሱ ያደርጋል።  ብሶቱ ከቅጥ ያለፈበት ሕዝብ ድምጹን ማሰማት ሲጀምር ህወሃት የበቀል ስራውን ይሰራል።  ከዓመት […]

Egypt is concerned over reports Addis Ababa rejects role for World Bank in stalled dam talks, Shoukry tells Ethiopian FM

‘Technical talks on the dam can’t be subject to political interpretations. Those who reject Egypt’s proposal should present logical reasons; the situation doesn’t need any more procrastination,’ Egypt’s foreign ministry says Ahram Online , Monday 22 Jan 2018 File photo: Egypt’s Foreign Minister Sameh Shoukry (Photo: Ahram Online archive) Related Ethiopia leader rejects call for […]

ወልዲያ ዛሬም በውጥረት ውስጥ ውላለች

ዛሬ ሰኞ ማለዳ መናኸሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ ይሰማ ነበር ሲሉ የከተማዋ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በከተማዋ የሚገኙት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ለቀው ይወጣሉ ሲሉ ቃል ቢገቡም ዛሬ ጠዋት ተጨማሪ ኃይል ወደ ከተማዋ በመግባቱ ለሌላ ተቃውሞ መቀስቀስ ምክንያት ሆኗል። በወልዲያ ከተማ በጥምቀት በዓል ማግስት የተከሰተውን ተቃውሞ ተከትሎ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ በርካቶች […]

“ይለያል ዘንድሮ የወያኔ ኑሮ!” ማለት ወንጀል ነው የሚለው የትኛው የተጻፈ ሕግ ነው? -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ዛሬ አቶ ገዱና የወልዲያ ከተማ የጸጥታ ኃላፊ በብዙኃን መገናኛቸው ቀርበው ከ32 ሰው በላይ ለፈጁበት የግፍ እርምጃቸው የጭፍጨፋቸውን ምክንያት በደፈናው “ወጣቶቹ በጭፈራ በጸጥታ ኃይል ላይ ትንኮሳ ስላደረጉ ነው!” ብለዋል፡፡ እነሱ በደፈናው የተናገሩትን ሁሌም እንዲህ ዓይነት ችግር በተፈጠረ ቁጥር “ወጣቶቹ አምነውልኛል!” እያለ ለወያኔ ምስክር እየሆነ የሚቀርበው ቅጥረኛ የመኢአድ ዋና ጸሐፊ የተባለ አቶ አዳነ ጥላሁን ማምሻውን ለአሜሪካ ድምፅ […]