ዶ/ር መረራ ጉዲና በኢትዮጵያ አዲስ የዴሞክራሲ ምዕራፍ መጀመር አለበት አሉ

21 January 2018 ታምሩ ጽጌ ለ14 ወራት በእስር ከቆዩ በኋላ ሐሙስ ጥር 9 ቀን 2010 ዓ.ም. በፌዴራል ደረጃ ክሳቸው እንዲቋረጥ ተደርጎ ከእስር ከተፈቱ 115 ተጠርጣሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ በኢትዮጵያ አዲስ የዴሞክራሲ ምዕራፍ መጀመር አለበት አሉ፡፡ ዶ/ር መረራ ከእስር ከተፈቱ በኋላ ሪፖርተር አነጋግሯቸው በሰጡት ምላሽ፣ ‹‹ጃንሆይ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሲጀመርና ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን […]

የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ 150ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ ይከበራል

Saturday, 20 January 2018 11:40 ናፍቆት ዮሴፍ (ከጎንደር) ለዝግጅቱ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰሩ ጥናቶች ተመርጠዋል · ቴዲ አፍሮ በፕሮግራሙ ላይ እንዲያቀነቅን ይጋበዛል ተብሏል · በስማቸው ፋውንዴሽን ወይም ቋሚ ሙዚየም ለመገንባት ታቅዷል የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ 150ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ በጎንደር ዩኒቨርሲቲና በተባባሪ አካላት ትብብር በተለያዩ ዝግጅቶች ከሚያዝያ 2 – 6 ቀን 2010 ዓ.ም እንደሚከበር የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ […]

በኦነግ ምክንያት የታሰሩ የኦሮሞ ወጣቶችም ይፈቱ!

Saturday, 20 January 2018 12:11 ቡልቻ ደመቅሳ ኦነግ “ኦሮሞ ነፃ መውጣት አለበት” ብሎ ከኢትዮጵያ ጦር ጋር ሲታገል፣ የረገፉና የታሰሩ ወጣቶች ቁጥራቸው በትክክል ባይታወቅም እስከ አሁን በእስር ቤት የሚማቅቁ ቁጥራቸው አያሌ ነው፡፡ ብዙ የኦሮሞ ወጣቶች፣ የኦሮሞ ነፃ መውጣት ትክክለኛ ጥያቄ ነው ብለው ያምኑ ነበር፡፡ ያኔ ደግሞ ኦነግና ህውሓት በአንድ ዓይነት የፖለቲካ አስተሳሰብ ይመሩ ስለነበር፣ ካርቱም ላይ […]

የጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት ዕጣ ፈንታ ቤተ ክርስቲያኒቱን አሳስቧል

Saturday, 20 January 2018 12:02 አለማየሁ አንበሴ ታሪካዊነቱን ለማጣት ተቃርቧል፤” ተብሏል · “የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የመጨረሻ ዝግጅት ተጠናቋል” የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ አስፈላጊ መረጃዎችን በሙሉ ለቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ማስረከቧን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የገለፀች ሲሆን፤ በሌላ በኩል፣ በአዲስ አበባ በዓሉ በዋናነት የሚከበርበት የጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት ዕጣ ፈንታ እንደሚያሳስባት  አስታውቃለች፡፡ የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ […]

መንግስት የቀሩትንም ፖለቲከኞች ሳያመነታ እንዲፈታ ተጠየቀ

Saturday, 20 January 2018 12:04 አለማየሁ አንበሴ “የፖለቲካ ምህዳሩን ማስፋት ከተፈለገ የኛ መፈታት ብቻ በቂ አይደለም” ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር የተለቀቁት አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር መረራ ጉዲና ቡራዩ “አሸዋ ሜዳ” አካባቢ በሚገኘው የመኖሪያ ቤታቸው፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ደማቅ አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን ከእሳቸው ጋር 13 የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራሮች መለቀቃቸው ታውቋል፡፡ዶ/ር መረራ ጉዲና የአካባቢው ወጣቶች ባደረጉላቸው አቀባበል በእጅጉ […]

THE LAST DAY OF EMPEROR TEWODROS II’s LIFE AND THE LOOT OF MAGDALA

January 20, 2018 EMPEROR TEWODROS II An Eye Witness Account by an American Author/Journalist. By Kidane Alemayehu and Konjit Meshesha “They (two British soldiers) observed a man standing near a haystack with a revolver in his hand. When he saw them prepare to fire, he ran behind a haystack, and both men heard plainly a […]

On Releasing “Political Prisoners”—What is going on in Ethiopia?

January 20, 2018 Tedla Woldeyohannes, Ph.D. Since the announcement made by the Ethiopian Prime Minister on January 3rd, 2018 about releasing “political prisoners”, this topic has received a lot of attention and has become a sensational news item as well. In this article, I want to underscore a few points for the public to consider […]

Three Issues that the OPDO and the ANDM must take from the hands of the TPLF. 

January 19, 2018 By Birhanemeskel Abebe Segni There are three issues that the TPLF is likely to use for its sinister and divisive purposes to divide the Oromo and Amhara alliances unless the OPDO and ANDM immediately own those issues and decide both the timing and the strategy of addressing them. These are 1) issue of […]

Ethiopia and The Realignment and Buildup of Forces in The Horn of Africa

By Dawit W. Giorgis January 19, 2018 The most militarized zone in the world is Kashmir, Northern India. India and Pakistan claim the land. That is one of the time bombs Britain left when it was forced to leave its colonies. It has been one of the most volatile regions on earth for over 50 […]

ከአፋችን ይልቅ ተግባራችን ለለውጥ ያለንን ፍላጎት ያሳይልን! (ዮናስ ሃጎስ)

20/01/2018 የዘገየም ቢሆን እንኳን አደረሳችሁ ማለት ነወር አይሆንም። የሚካዔል ታቦታ ባቅራቢያችሁ ላለ ምዕመናን ደግሞ በዓሉ ገና አላለቀም። ባህር ዳር ላላችሁና 350 ብር የመግቢያ ትኬት afford ማድረግ ለምትችሉ ደግሞ በዓሉ ገና አልጀመረም። ማታ ቴዲ አፍሮ «ኢትዮጵያዬ!» ሲል ነውና የሚጀምረው ለሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን! •°• ወደ ፖለቲካው ዓለም መለስ ስንል ሁለት ነጥቦችን ለማንሳት እፈልጋለሁኝ… •°• 1) ትዕግስት […]