የአዲስ አበባ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በዛሬው የጥምቀት ከተራ በዓል ጥይት ሲተኮስ አምሽቷል።የታሰሩ ምዕመናን አሉ።ምዕመኑ ቤተ ክርስቲያናችንን እናስከብራለን ብሎ ተነስቷል።

Thursday, January 18, 2018 የሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ቤተ ክርስቲያናቸውን በእዚህ ደረጃ ለማስከበር መነሳት በሌሎች አጥብያዎች ያለውን ተመሳሳይ የቤተ ክርስቲያን ንብረት ዘረፋ እና ብክነት ጉዳይ ይቀሰቅሳል የሚል ሽብር በአባካኞቹ መንደር ሁሉ  ፈጥሯል። ካለ አንዳች ጥፋት ታቦት አጅበው  ይዘምሩ የነበሩ  መዘምራን  በፖሊስ ታፍሰው ነበር። ውጥረቱ ተባብሷል።ምእመን አብዛኞቹ የታሰሩትን አስፈትቷል። በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም […]

Ethiopian regime to get EU migrants’ names

Ethiopia is dropping charges against detained political opposition leaders (Photo: Andrew Heavens) By Nikolaj Nielsen BRUSSELS, Today, 08:38 Ethiopia is negotiating a deal with the European Union to deport nationals without the proper paperwork back to the east African country. The discussions include dispatching agents from Ethiopia’s intelligence and security agency to EU member states […]

ኳሱ በእጃቸው ቢሆንም በፈለጉ ጊዜ አተንፍሰው አልጫወትም፣ሲፈልጉ ነፍትው እንጫወት ማለት ብዙ ርቀት አይወሰድም (ግርማ ሰይፉ ማሩ)

  19/01/2018 ወዳጃችን ዶክተር መረራ መፈታቱ ደሰ አሰኝቶናል። መታሰሩን እንደ ብስራት ሲያናፉ የነበሩ ጋዜጠኛ ተብዬ የመንግሰትና የፓረቲ ጥገኞች ደግሞ አንደ ቢንቢ ከበው ማዋከባቸው ሳይሆን ዶክተር መረራ የሰጣቸው መልስ አርክተኛል። “በዚህች አገር በሰላም አብረን እንኖር ዘንድ ሌሎችም መፈታት አለባቸው። ኳሱ ደግሞ ኢህአዴግ እጅ ነች።” ነው ያላቸው። ቆርጠው የሚቀጥሉት ነገር አላገኙም። ሌሎችም ተፈቺዎች በተመሳሳይ አሰደስተውኘሰል። ኢህአዴጎች ኳሱ በእጃቸው […]

ሀገሬን ሳሚልኝ! (ጋዜጠኛ/ደራሲ ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን)

19/01/2018 “እንዴት ነህ – እንዴት ነህ – እንዴት ነህ በአያሌው ኑሮ እንዴት ይዞሃል? – አማን ነው ወይ ቀዬው?” ብለሽ የጠየቅሺኝ – የእናቴ ልጅ ውዴ እንደው በደፈናው – “አለሁ!” እልሻለሁ – የአፍ ሆኖ ልማዴ፡፡ እንጂ መኖር አይደል – ሁሉም ነገር ከፍቷል ወገኔ ምትይው – ኩሩ ሀበሻ ሁሉ – ወገን አልባ ሆኗል፡፡ እንዴት? እንዳትይኝ – እንዴት እንደሆነ […]

እስክንድር ነጋ “ሃሳብን የመግለጽ መብት” አዋርድ (ክንፉ አሰፋ)

19/01/2018 19 ጃንዋሪ 2018 (ዘ ሄግ)  በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዘ ሄግ ከተማ ትናንት ምሽት በተካሄደው  የ2018  የፔን እና  የኦክስፋም ኖቪፕ –  “ሃሳብን የመግለጽ መብት” አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል።  ሽልማቱን ያዘጋጁት ኦክስፋም ኖቪፕ እና ፔን ኢንተርናሽናል የተሰኙ አለማቀፍ ተቋማት ሲሆኑ ከእስክንድር ነጋ ጋር የአመቱ ተሸላሚ ሆና የተመረጠችው የቬኒዙዌላዋ ጋዜጠኛ ሚላግሮ ሶካሮም ልብ የሚነካ ንግግር አድርጋለች።  […]

Somalia: UN, partners seek $1.6 billion to protect millions of lives from drought

Recently arrived internally displaced children wait in a ‘wet-food’ line at a World Food Programme (WFP) center in Mogadishu, Somalia. Photo: Giles Clarke for Getty/OCHA 17 January 2018 – While Somalia, with the international community’s help, averted famine last year, long-term solutions for drought, conflict and displacement must still be found, the United Nations office […]

Jerusalem embassy move complicates Pence trip to Middle East

Vice President Mike Pence upcoming visit to the Mideast comes at a time of friction between the Trump administration and the Palestinian leadership, posing a dilemma for Arab hosts Egypt and Jordan on how to safeguard their vital ties with … more > By Jacob Wirtschafter Special to The Washington Times – – Thursday, January […]

Ethiopia, Sudanese agree to deploy joint border forces

  Ethiopian soldiers [MCC(AW/SW ERIC A. CLEMENT/Wikipedia] January 18, 2018 at 5:10 pm Ethiopia and Sudan have agreed to deploy joint forces between the Sudanese Blue Nile State and the Ethiopian region of Benishangul-Gumuz to secure the border area. Under the agreement, Ethiopia pledged to prevent any hostile activities targeting Sudan in its territories and […]

የነ ለማን የትግል አካሄድ እንዴት እንመልከተው?

January 18, 2018  ለማ መገርሳና አብረውት ባሁኑ ጊዜ በኦህዴድ ውስጥ የበላይነትን የተቀዳጁት ያመራር አባላት፣ የህዝቡን ጩሀት ለማዳመጥና አንዳንድ እርምጃዎችንም ለመውሰድ እያደረጉት ያለው እንቅስቃሴ በኦሮሚያ ክልል ብቻ ሳይወሰን፣ በሀገር አቀፍ ደረጃና በውጭ ሃገራት ስደት ላይ ካለው ወገን ጭምር ድጋፍ እያስገኘላቸው እንደሆነ ግልጽ ነው። ይሄ የህዝብን ጩሀት ለማዳመጥ መሞከርና አንዳንድ ቀናኢ እርምጃ መውሰዳቸው የተወሰነ የህዝብ ድጋፍ እንዲያገኙ […]

Ethiopia has released a handful of prisoners – but nothing else has changed

By Mohammed Ademo, OPride January 18, 2018 Two weeks after Prime Minister Hailemariam Desalegn pledged to release jailed politicians, Ethiopia on Wednesday pardoned 115 federal inmates, including top opposition leader, Merera Gudina.Merera’s release comes as a welcome relief for a country gripped by three years of escalating protests and growing ethnic discord. Merera, an outspoken […]