Macron tells Erdogan: No chance of Turkey joining EU

  Erdogan clashes with a reporter over arms supplies to Syria French President Emmanuel Macron has told his Turkish counterpart, Recep Tayyip Erdogan, that there is no chance of progress towards Turkey joining the European Union at present. At a joint news conference in Paris, Mr Macron said there were differences over human rights since […]

Children vulnerable to conflict in Ethiopia: UNICEF

Nearly 85,000 primary school age children do not have access to education in Oromia, Somali regions 05.01.2018   Features archive file photo ( Minasse Wondimu Hailu – Anadolu Agency ) By Tufan Aktas and Addis Getachew ADDIS ABABA, Ethiopia Conflict along the borders of Ethiopia’s Oromia and Somali regions may separate up to 14,000 children […]

BREAKING NEWS: Heavy Gunshots in South Sudan Capital, Juba!

  January 4, 2018 Nyamilepedia Leave a comment   South Sudan’s fragmented army goes on a dog-fight within the capital, Juba, in July 2016 to uproot the First Vice President, Dr. Riek Machar Teny(Photo: Citizen TV/File) Jan 04, 2018(Nyamilepedia) —– South Sudan’s war-raged capital, Juba, yet again witnessed another heavy gunshots in multiple locations across the […]

የሱዳን የፀጥታ ኃይሎች በርካታ ኤርትራዊያን ስደተኞችን አስለቀቁ

  Getty Images አጭር የምስል መግለጫ ኤርትራዊያን ስደተኞች የሱዳን የፀጥታ ኃይሎች በከሰላ አካባቢ በሕገ-ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ተይዘው የነበሩ ዘጠና ስምንት ኤርትራዊያንን አስለቀቁ። ጊርባ በሚባል አካባቢ በሚገኝ የምሥራቅ ተሪንጋ ጫካ ውስጥ በሕገ-ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ተይዘዉ የነበሩት 98 ኤትራዊያንን ነፃ እንዳወጡ የምስራቅ ሱዳን የከሰላ ኣከባቢ የወንጀል ጉዳዮች ሃላፊ ብርጋዴር ጀነራል አብዱላሂ ኢል ሳይቅ ለሱዳን የዜና አገልግሎት በሰጡት […]

በዘመናዊ የጦር ኃይል የተደራጀዉ የግብፅ ሠራዊት በኤርትራ ሰፈረ

January 5, 2018 Egyptian security forces [file photo] ኤሊያስ ተስፋዬ እንደዘገበው አል ፕረስ እንደዘገበዉ ከተባበሩት አረብ ኤምሬት ጋር ቅንጅት የፈጠረና በዘመናዊ የጦር ኃይል የተደራጀ የግብፅ ሰራዊት ዛሬ ኤርትራ ሰፍሯል:: አልፕሬስ አንዳንድ ምንጮችን ጠቅሳ እንደዘገበዉ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በግብፅና በሱዳን መንግስታት በተቃዋሚዎች መካከል ሰሞኑን ጉባኤ ተካሂዶ ነበር። የቱርክ ወታደሮችም ሱአኪን በተሰኛዉ ደሴቷ ላይ እንዲሰሩ ሱዳን ፈቃድ […]

Release, not Clemency! (Tsegaye Ararssa)

January 5, 2018 00:59 Releasing prisoners through pardon and amnesty (on a case-by-case basis) is a normal, if infrequent, juridical process implemented through the exercise of the Executive’s clemency power. It is done as an act of mercy exerted to ‘humanize’ legal justice or ‘to give legal justice a human face’. It is a thin […]

ማሰር እንጂ መፍታት በወያኔ አጥንት ውስጥ የታለ? (ሃራ አብዲ)

05/01/2018 ማእከላዊ ወንጀል ምርመራን ለመዝጋት ማወጅ፤ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ላይ፣ የቁም እስር ማወጅ፤ከመጀመሪያው ይልቅ ሁለተኛው ወያኔ ፣ ወያኔ ይሸታል። ይህ የጥንብ አንሳ ቡድን፤ ስብእና ከመቀማት ሌላ ምን ያዉቃል!!! እንዲህም አድርጎ ለሀገር መፍትሄ የለም! የወያኔ ማፍያዎች ሌሎቹን ድርጅቶች በሸሚዛቸው ኮሌታ አንቀው፤ ለ18 ቀናት በጠረጴዛ ዙሪያ ከኮለኮሉአቸው በሁዋላ፤ለሀገር መፍትሄ አመጣን ሲሉ መግለጫ አወጡ። መግለጫው ካብ አይገባ ድንጋይ ሆኖ ህዝብ ከግራም […]

የትኞቹ የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ በሚለው ጉዳይ ላይ ምክክር እየተደረገ መሆኑ ታወቀ

በኢትዮጵያ ታስረው ከሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች መካከል እነማን ይፈቱ በሚለው ጉዳይ ምክክር እየተደረገ እንደሚገኝ ምንጮች ለቢቢኤን ጠቆሙ፡፡ ገዥው ፓርቲ በትላንትናው ዕለት በሰጠው መግለጫ፤ ‹‹ለብሔራዊ መግባባት ሲባል›› የፖለቲካ እስረኞችን እንደሚፈታ መግለጹ ይታወሳል፡፡ ሆኖም የትኞቹ ፖለቲከኞች መፈታት እንዳለባቸው እስካሁን በእርግጠኝነት ለማረጋገጥ ያልተቻለ ሲሆን፤ የገዥው ፓርቲ ባለስልጣናትም በዚህ ጉዳይ ላይ እየመከሩበት እንደሚገኙ ነው ምንጮቹ ያረጋገጡት፡፡ በኢትዮጵያ በሺዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ […]