የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መግለጫ የሐገሪቱን ችግር ይፈታ ይሆን?

ከሲሳይ መንግስቴ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ላለፉት 17 ቀናት በግምገማ መልክ ለሶስት ሰባት ሩብ የጎደለው ሱባኤ በአራት ኪሎ ቤተ መንግስት ውስጥ ገብቶ ከቆየ በኋላ ሰፋ ያለ መግለጫ አውጥቷል፣ በዚህም ባለፉት ጥቂት አመታት በሀገሪቱ እየተስተዋለ የሚገኘውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለይቼ በማውጣት መፍትሄውንም ይዠ መጥታቸለሁ ሲል ገልጧል፡፡ በእኔ ግምት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አሁንም […]
አንዳንድ ነጥቦች በሥራ አስፈፃሚው መግለጫ ዙሪያ

1 ጃንዩወሪ 2018 የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ከመጀመሩ ቀደም ብሎ ቁልፍ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ በስፋት ስለተነገረ ሁሉም ውጤቱን ሲጠብቅ ነበር። ስብሰባው ከሁለት ሳምንታት በላይ በዝግ ሲካሄድ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ 2500 በሚጠጉ ቃላት የተዘጋጀ ሰፊ መግለጫ አውጥቷል። የሥራ አስፈፃሚው መግለጫ በዋናነት ሕዝብን የሚያውኩ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር፣ የተፈናቀሉ ወገኖችን መመለስ፣ አባል ድርጅቶች ግልፅነትና ተጠያቂነትን እንዲያሰፍኑ […]
ዶ/ር ታየ ዘገየ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ሊቀመንበር፤ ድርጅታቸው ሸንጎ ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጀት (መኢአድ) እና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር የሶስትዮሽ ስምምነት ላይ ስለመድረሱ ይናገራሉ።

https://www.youtube.com/watch?v=VKowTsOm7Ew&feature=youtu.be
አገርኛ ሪፖርት፤ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ግምገማ – SBS

January 1, 2018 13:45 አገርኛ ሪፖርት፤ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ግምገማ – SBS https://youtu.be/oYHjFuiGnLA
” ኢትዮጵያ ላይ እየተኮሰ ያደገ ሰው እንዴት ኢትዮጵያን ይወዳል ብዬ ልናገር ? ” አቶ ቡልቻ ደመቅሳ አንጋፋ ፖለቲከኛ

January 1, 2018 19:32 ” ኢትዮጵያ ላይ እየተኮሰ ያደገ ሰው እንዴት ኢትዮጵያን ይወዳል ብዬ ልናገር ? ” አቶ ቡልቻ ደመቅሳ አንጋፋ ፖለቲከኛ
The Ethiopian Multi-Millionaire Who Built Africa’s First Marriott Hotel

Jan .01,2018 Mfonobong Nsehe , Contributor I chronicle Africa’s success stories and track its richest people Opinions expressed by Forbes Contributors are their own. Apart from Saudi-Ethiopian billionaire Mohammed Al-Amoudi, Samuel Tafesse is arguably the most popular businessman of Ethiopian origin. The 60-year-old real estate mogul is the founder of Sunshine Investment Group, a construction […]
Ethiopia-Djibouti railway begins operations

By Li Zhiwei (People’s Daily) 09:31, January 02, 2018 A train on Ethiopia-Djibouti railway. By Li Zhiwei Johannesburg (People’s Daily) – A ceremony commemorating the launch of the Ethiopia-Djibouti electric railway was held today at Labu Station in Addis Ababa, Ethiopia. Stretching 470 miles and reaching speeds of up to 75 miles per hour, the train […]
መግለጫው ሲፈተሽ! – ኆኅተብርሃን ጌጡ

January 1, 2018 ከኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ብዙ ባይጠበቅም፤ እንደዚህ የወረደ መግለጫ ይሆናል ተብሎ ግን አልተጠበቀም። በብዙ አንቀጾች (ዓረፍተ ነገሮች) ለሀገሪቱ ሕዝብ መግለጽ የፈለገው፤ ለሩብ ምዕተ ዓመታት ስለዘለቀው የመልካም አስተዳደር ግንባታ፤ የዲሞክራሲና የሰላም በሀገሪቱ መስፈንና ይህንኑ የማይናቅ ድል ጠብቆ ስለመጉዋዝ ነው። በጥልቅ የመታደስ እንቅስቃሴው ዓላማ “ሀገሪቱ በፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ላይ እየገሰገሰች ስለምትገኝ በዚህ እንቅስቃሴያችን የጎመጁ […]
Ethiopian ends talks on Arik, remains interested in national carrier and other Nigerian airlines

January 2, 2018 Ethiopian Airlines CEO Tewolde GebreMariam confirmed the airline ceased negotiations with Asset Management Corporation of Nigeria on taking over the management of Arik Air, stating: “We decided to stop the negotiation due to financial and legal complications” (AINonline, 26-Dec-2017). Mr GebreMariam said Ethiopian remains interested in developments in Nigeria, commenting: “At least there are two initiatives that we are […]
ዘመነ ተሐድሶ ወይስ ዘመነ ጽልመት (ከይኄይስ እውነቱ)

01/01/2018 ዘመነ ተሐድሶ ወይም ዳግም ልደት (Renaissance) የሚባለው ጊዜ ጠቅለል ባለ አገላለጽ በአውሮጳ ክፍለ ዓለም ለፈጠራ፣ ለአዳዲስ ግኝቶች፣ ለሳይንስ፣ ለቴክኖሎጂ፣ ለፍልስምና፣ ለታሪክ፣ ለሥነ ጽሑፍ፣ ለሥነ ጥበብ፣ ለኪነ ጥበብ ባጠቃላይ ለጥበብ/ለእውቀትና ብልጽግና የተደረገ የሃሳብ ልዕልና፣ የመንፈስ መነቃቃትን የሚያመለክት በአውሮጳ ታሪክ ውስጥ መካከለኛው ክፍል ዘመን ተብሎ የሚታወቀው ጊዜ (እ.አ.አ. ከ14ኛው እስከ 16ኛው ክ/ዘመን) እንደተጠናቀቀ ተከትሎ የመጣውን ጊዜና ቀጣይነት ያለውን የሥልጣኔ ሂደት […]
