እኛ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ስንል… (ሳምሶን አስፋው-ቋጠሮ)

29/01/2018 ከቀናት በፊት “በኢትዮጵያ ህዝብ ለመከበር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ማክበር ብቻ በቂ ነው! ” በሚል ርዕስ ለንባብ ያቀረብነው ጽሁፍ ግልጽ ካልሆነላቸው አንባቢያን ጥያቄ አዘል መልዕክቶች ደርሰውናል። በቅድሚያ ለሁሉም ምስጋናችንን እያቀረብን ለእያንዳንዱ ጠያቂና ጥያቄ የነፍስ ወከፍ መልስ ከመስጠት ይልቅ ይህን ጽሁፍ ማዘጋጀት መርጠናል። አዎ! እኛ ኢትዮጵያ ስንል፡ ልዩነቶችን የማታስተናግድ፤ ከአንድ ቦታ ከተቆፈረ አፈር ፤ ከአንድ ወንዝ ከተቀዳ ውሃ ፤ […]
Mauritania failing to tackle pervasive slavery, says African Union

In landmark ruling, AU orders compensation for brothers born into slavery and failed by legal system, criticising ‘culture of impunity’ Modern-day slavery in focus is supported by Annie Kelly and Kate Hodal Mon 29 Jan 2018 16.13 GMT Last modified on Mon 29 Jan 2018 16.16 GMT The African Union has reprimanded Mauritania for failing to take […]
China dismisses ‘absurd’ African Union HQ spying claim

29 January 2018 China has dismissed reports it bugged the African Union (AU) headquarters as “preposterous”. Kuang Weilin, the Chinese ambassador to the AU, told reporters in Ethiopia the “absurd” claim in France’s Le Monde was “very difficult to understand”. He spoke out three days after the newspaper published an article claiming data from the […]
የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ብሄርተኝነት እና የማንነት ጥያቄ እንቅልፍ የነሳው የትግሬ ወያኔ

“የወልቃይት የማንነት ጥያቄ የሚባል ለክልሉ አልቀረበም” ደብረፅዮን “የወልቃይት ጥያቄ ተመልሶ አድሯል” ካሳ ተ/ብርሃን “የወልቃይት ማንነት አልተጠየቀም ከተጠቀ ግን ይመለሳል” ሀይለማሪያም “የወልቃይት ማንነት ጥያቄ ደረጃውን ጠብቆ መታትየት ስላለበት ወደ እናንተ መርተነዋል” ያለው አባተ *ፌደሬሽን ም/ቤት) “የትግራይ ክልል የወልቃይት ጥያቄ አልቀረበልኝም ማለቱ ሸፍጥ ነው” የትግራይ ክልል ም/ቤት የ2009 ዓ.ም የ6 ወር የስራ አፈፃጸም ሪፖርት እነዚህ ሁሉ ንግግሮች […]
“ለኢትዮጵያ ሲባል መኖር የለብንም፣ ኢትዮጵያ ነች ለኛ ስትል መኖር ያለባት” የትግራይ ምሁር ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም
የትግራይ የፓለቲካ ሳይንስ ምሁርና ተንታኝ አቶ ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም ከአውራምባ ታይምስ ዊብሳት ባለቤት ከሆነው ከዳዊት ከበደ ጋር ባደረገው አጠር ያለ ቃለ መጠየቅ ትግርይ ለኢትዮጵያ ብላ እየተጎዳችና እየቶሳቆለች ነው። በመሆኑን አንቀጽ 39ኝ ተጠቅመን የራሳችን አገር መመስረት ይኖረብናል ይላል። አቶ ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም በትግርኛ ከሰጠው ቃለ መጠየቅ ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል። “ለኢትዮጵያ ሲባል መኖር የለብንም፣ ኢትዮጵያ ነች ለኛ ስትል መኖር […]
The Endless killing horror in Ethiopia

By Asress Mulugeta (29/01/2018) The track record of the minority dominated Ethiopian government in the last couple of decades shows that with an absolute control of the security and the military, the ruling minority has been directly and indirectly inciting ethnic conflicts and carrying out killings in the Amhara, Oromo, Gambela, Ogaden and other regions […]
ጦማሪ እና አራማጅ ዘላለም ወርቅአገኘሁ ተፈታ

ደብርሃን ለተሰኘው ድረ-ገጽ በዋነኛነት ጽሁፎችን ያቀርብ የነበረው እና አራት ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ በእስር ላይ የቆየው ጦማሪ እና አራማጅ (አክቲቪስት) ዘላለም ወርቅአገኘሁ ዛሬ ከእስር ተፈትቷል፡፡ ጦማሪ እና አራማጅ ዘላለም ወርቅአገኘሁ ተፈታ በግንቦት 2008 ዓ.ም ሽብርተኝነት በመርዳት ወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ የተፈረደበት ዘላለም ወርቅአገኘሁ የእስር ጊዜውን ጨርሶ የተለቀቀው በፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ስር ካለው ከዝዋይ ማረሚያ […]
የሰሜን ወሎ ከተሞች ውጥረት ውስጥ ናቸው

29 ጃንዩወሪ 2018 አጭር የምስል መግለጫ ቆቦ ከወልዲያ ከተማ በቅርብ እርቀት ትገኛለች በወልዲያ አንዳንድ የከተማዋ ክፍሎች ከሳምንት በኋላም ተቃውሞዎች መቀጠላቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በተለይ መናኸሪያና ጎንደር በር በሚባሉት አካባቢዎች መንግሥትን የሚቃወሙ መፈክሮችን የሚያሰሙ ሰዎች እንደተመለከቱ የከተማዋ ነዋሪዎች ገልፀዋል። በከተማዋ የሚደረጉ የሥራ እንቅስቃሴዎች ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ መቋረጡንም ጨምረው ተናግረዋል። በሰው ላይ ስለደረሰ ጉዳት እንዳልሰሙ […]
“ቡኻራ” እና “ቡኻሪ”

January 29, 2018 – Afandii Muttaqii ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ —— “ቡኻራ” በዛሬው ዘመን “ኡዝቤኪስታን” በሚባለው ሀገር የምትገኝ ከተማ ናት፡፡ ይህቺ ከተማ በጥንታዊነታቸው ከሚጠቀሱት የዓለማችን ከተሞችም ትመደባለች፡፡ ከተማዋ ጥንታዊት በመሆኗም ብዙዎችን አፍርታለች፡፡ ታዲያ በእቅፏ ተወልደው ካደጉት ሰዎች ሁሉ ስማቸው በጣም ገንኖ የሚታይ አንድ ሰው አለ፡፡ የዚህ ሰው የልደት ስም ሙሐመድ ኢብን ዒስማኢል ነው፡፡ በዓለም ዙሪያ የሚታወቀው […]
ከደብረዘይቱ (ቢሾፍቱ) ኢሬቻ እስከ ወልድያው ጥምቀት በዓል የዘለቀውና ዛሬ ደግሞ ወደ ለየለት የዘር ማጥፋት (Genocide) የተሸጋገረው የትግራይ ፋሽስቶች ፍጅት | በዶክተር አሰፋ ነጋሽ

January 28, 2018 ጥር 21 ቀን 2010 ዓ.ም. (29th of January 2018) በዶክተር አሰፋ ነጋሽ – (ሆላንድ ሀገር ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ) Email address: Debesso@gmail.com ክፍል አንድ (፩) – ይህንን ጽሁፍ የጻፍኩት በሰሜን ወሎ ዋና ከተማ በወልዲያ የቃና ዘገሊላ በዓል በተከበረበት ወቅት የፋሽስቱ የወያኔ ትግሬዎች መንግስት የፈጸመውንና በሌሎችም የኢትዮጵያ ክፍሎች እየፈጸመ ያለውን ፍጅትና ህዝብ የማፈናቀል […]