ሊታይ የሚገባው ውይይት: ጀዋር መሐመድ | አሉላ ሰለሞን | አቻምየለህ ታምሩ | ዶ/ር ደረሰ ጌታቸው | VOA
February 23, 2018 ሊታይ የሚገባው ውይይት: ጀዋር መሐመድ | አሉላ ሰለሞን | አቻምየለህ ታምሩ | ዶ/ር ደረሰ ጌታቸው
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እና ክርስትያኖች ትልቅነት እና ኅብራዊ አኗኗር (ፐሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)

23/02/2018 የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በችሎታችውና በምግባራቸው ልዩ ሰዎች ናቸው። ከነሱ ውስጥ የወጡት ሼኮችና የእስልምና አስተምህሮ ሊቃውንት በቁራን እውቀታችውና በአረብኛ ችሎታቸው የጠለቁና የተራቀቁ ናቸው። በቁራን እውቀታቸውና በአረብኛ ቋንቋ ጌትነታቸው ከመራቀቃቸው ብዛት ዛሬ በ ሳኡዲ አረብያ እና በሌሎችም የአረብ አገሮች ቁራንን እና የአረብኛ ሰዋሰውን አረቦቹን ራሳቸውን በማስተማር ስመ-ጥር የሆኑ አሉ። ገና በጥዋቱ በጥንቱ አስልምና መስፋፋት በጀመረበት ሰዐት ከነቢዩ […]
ከስኳር ሌባ ጋር መተባበር ወይስ መተናነቅ…??? (ስዩም ተሾመ)

23/02/2018 “ኢትዮጵያ ዉስጥ ከእንግዲህ የኣንድ ብሄር የበላይነት ኣክትሞለታል። #የኣማራ ትምክህት በሃይል እገዛለሁ ቢል፣ #የኦሮሞ ጠባብ በሃይል እገዛለሁ ቢል፣ የትግራይም እንዲሁ ቢል በፍጹም ተፈጻሚነት የለውም፡፡ … ሃይል ተጠቅሜ የበላይነት ኣረጋግጣለሁ የሚል ግብዝ ሃይል ካለ እጣ ፈንታው ሽንፈት ነው። ኣንድ ኣድርጌ ጨፍልቄ እገዛለሁ የሚል ህልመኛ ቢመጣ እስከ ሞት እንዋጋዋለን እንጂ ኣይታሰብም። ቁርጡን ይወቅ:: ግፋ ቢል ሃገሪቱ ወደ […]
የቲም ለማ ቤተ-መንግስት በር ላይ መድረስ፣ ተስፋችንና ስጋታችን (ዳንኤል ተፈራ)

23/02/2018 ዕንደ ባለፉት ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያችን ፖለቲካ የጅምናስቲክ ስፖርተኛ የሆነበት ጊዜ የለም፡፡ ለ27 ዓመታት በጉልበት ሲጨፈልቅ የነበረው ስርዓት ጡንቻው በወጣቶች አመፅ የላላበት፣ የዛለበት ጊዜም ነበር፡፡ በነዚህ ሁለት ዓመታት ሌላው የፖለቲካ ክስተት የኦህዴድ ጥርስ ማብቀል ነው፡፡ ለአቅመ መናከስ መድረስ ቀላል አልነበረም፡፡ ኦህዴድ (አዲሱ ኦህዴድ ይላሉ እነ ደረጀ ገረፋ ቱሉ እነ ለማ የሚመሩትን) የአስፈፃሚነት ካባውን ቀዳዶ በመጣል […]
ዶ/ር ዐብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆኑ የምመርጥበት አስር ምክንያቶች፤ (ውብሸት ሙላት)

23/02/2018 ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከሥልጣን የመለቀቅ ጥያቄ ስላቀረቡ በቅርቡ ሌላ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሚመረጥ ይጠበቃል፡፡ አሁን ባለው የኢትዮጵያ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ መመረጥን ያህል ፈታኝ ነገር ያለ አይመስለኝም፡፡ በአንድ በኩል ብሔርን መሠረት ያደረገ ፍላጎት አለ፤ በሌላ በኩል የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች፡፡ የኢትዮጵያ ሶማሌ እና የአፍሪካ ቀንድ ፍላጎትና ሁኔታ ደግሞ ሌላው፡፡ ከእዚህ በተጨማሪ የሚመረጠው ሰው ከመከላከያ ሠራዊቱና […]
EPRDF Council to begin eagerly awaited meeting on March 01

February 23, 2018 Addis Standard 2018-02-23 No change of top leadership within ANDM as Demeke Mekonnen and Gedu Andargachew remain as chairman and deputy of the party; Getachew Ambaye, minister of Justice, replaced Ambassador Kassa Teklebirhan and joined ANDM’s executive committee Addis Standard staffs Addis Abeba, February 23/2018 – The much anticipated meeting of the Council […]
Al-Jazeera Needs to Be More Inclusive in Reporting the Ethiopian Crisis

February 23, 2018 Aklog Birara (Dr.) Part I of II “Police state is a term denoting a government that exercises power arbitrarily through the power of the police force.” The term has now morphed and “taken on an emotional and derogatory meaning” by describing an undesirable” state and government that murders citizens with impunity. Wikipedia […]
Political Unrest in Ethiopia: The Failure of Top-down Development Approach

By Tsegaye Tegenu (PhD) 2018-02-22 The political unrest of the youthful population in Ethiopia reflects the failure of top-down development approach in generating economic transformation and entrepreneurial ability at local level. In the local space there is no manufacturing economy that absorb the surplus labor and an economic sector that can be used for technological […]
ሶስት የለውጥ አማራጮች ከፊታችን ቀርበዋል (ያሬድ ጥበቡ)

February 23, 2018 የመጀመሪያው እኔንና ጃዋርን መሰል የማህበራዊ ሚዲያ አሰናሳዮች (ፊታውራሪዎች) የገፋነው በኢህአዴግ ውስጥ ያለውን የብሄርና ድርጅት ፌዴራሊዝም ተንተርሶ ወያኔ በውስጡ ያለውን እብጠትና ተጠቃሚነት በማሳየት፣ የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች አባላትና አመራሮቻቸው እንዲቃወሙት ለህሊናቸው ቀጣይና ተስፋ የማይቆርጥ አቤቱታ በማቅረብ ኢህአዴግን ከውስጥ ለለውጥ ማዘጋጀት ወይም ከተቻለ ጦርሰፈሩን ከውስጥ መቆጣጠር ነበር ። በአሁኑ ወቅትም፣ ኢህአዴግ ለሽግግር የሚመች ጠቅላይ ሚኒስትር […]
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በምሁራን እና በፖለቲከኞች እይታ

Wednesday, 21 February 2018 12:13 በይርጋ አበበ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ በ2007 ዓ.ም የተካሄደውን ምርጫ ካሸነፈ በኋላ በአገሪቱ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ የአስቸኳ ጊዜ አዋጅ አውጇል። ከመስከረም 28 ቀን እስከ ሐማሌ 28 ቀን 2009 ዓ.ም ለአስር ወራት በአገሪቱ ላይ ተጥሎ የቆየው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በተነሳ በወራት ልዩነት አገሪቱ እንደገና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር እንድትመራ የሚያስችለውን […]
