“የምንኩስና ልብስ በሞት ጊዜ እንኳን አይወልቅም” /ዲ/ን ዳንኤል ክብረት/

February 21, 2018 በወኅኒ ያሉት የዋልድባ መነኮሳት የምንኩስና ልብሳቸውን እንዲያወልቁ መታዘዛቸውን ለፍርድ ቤት አመልክተዋል፡፡ ይህ ከሆነማ ወኅኒ ቤቱ የአንድን ሰው የመመንኮስ መብት ይነፍጋል ማለት ነው፡፡ እንድን ሰው የምንኩስና ልብስህን መልበስ አትችልም ካልከው መመንኮስ አትችልም ማለትህ ነው፡፡ የምንኩስና ልብስ እንኳን በእሥር ቤት በመቃብር አይወልቅምና፡፡ በዐፄ ዓምደ ጽዮንና በዐፄ ሰይፈ አርእድ ዘመን ለእውነት የታገሉት አራቱ ኃያላን መነኮሳት […]
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው የዋልድባ መነኩሴዎች ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረቡ

21 February 2018 ታምሩ ጽጌ በሰኔ ወር 2009 ዓ.ም. የሽብር ተግባር ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው ሁለት የዋልድባ መነኩሴዎች፣ ከማረሚያ ቤት አያያዝ ጋር በተገናኘ ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረቡ፡፡ አባ ገብረየሱስ ኪዳነ ማርያምና አባ ገብረ ሥላሴ ወልደ ሃይማኖት የተባሉት ተከሳሾች ለፍርድ ቤቱ ያቀረቡት አቤቱታ፣ በማረሚያ ቤቱ የተሰፋ ዩኒፎርም ‹‹አንለብስም›› በማለታቸው ሲታሰሩ ከለበሱት ልብስ ሌላ መቀየሪያ ልብስ እንዳይገባላቸው በመከልከላቸው፣ […]
መንግሥት የአሜሪካ ኤምባሲ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ ላወጣው መግለጫ ማብራሪያ ጠየቀ

21 February 2018 ዘመኑ ተናኘ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ ማብራሪያ እንዲሰጡ በኢትዮጵያ መንግሥት መጠየቃቸው ታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ሬነር የካቲት 12 ቀን 2010 ዓ.ም. በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተጠርተው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በተመለከተ ለሰጡት አስተያየት፣ ማብራሪያ እንዲሰጡ መጠየቃቸውን የሪፖርተር ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች የአምባሳደሩ አስተያየት ጠቃሚና አጋዥ […]
‘Game Over,’ U.S. Congressman jabs Ethiopia’s TPLF

February 21, 2018 A United States Congressman has insinuated that Ethiopia’s dominant party, the Tigrayan Peoples Liberation Front (TPLF) is on its way out of power. Congressman Dana Rohrabacher tweeted on Wednesday morning, ‘Game Over TPLF.’ His tweet incidentally mentioned three people including a famed Ethiopian activist, Jawar Mohammed. Dana Rohrabacher ✔@DanaRohrabacher @neaminzeleke @AmbassadorEstif @Jawar_Mohammed Game […]
በአሰላ ከተማ እየተካሄደ ያለው አማራ እና አማርኛን ለይቶ የማጥቃት ዘመታ በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል!!

የአሰላ ኦሮሞዎች እየታገሉ ያሉት ወያኔን ሳይሆን አማራ እና የአማርኛ ቋንቋን ነው!! የአሰላ ኦሮሞ ህዝብ እየታገለ ያለው ወያኔ ትግሬን ሳይሆን አማራን እና አማኝኛን የማጥፋት ዘመቻ ላይ ናቸው። የህዝብ ትግል ተቀናጅቶ የወያኔን አገዛዝ ለመጣል ጫፍ በደረስንበት በዚህ ሰዓት በአሰላ ከተማ የሚኖር ቄሮ የሚባለው ስግብግብ ሰፈርተኛ አማርኛን በማጥፋት ላይ ይገኛል። ከዚህ በታች የምትመለከቱት ዛሬ ማለትም የካቲት 13 2010 […]
የመገንጠል ጉዳይ ከትላንት እስከ ዛሬ (በይታገሱ ዘውዱ)

የትግሬ ወላጆች ጭራቁ አንቀፅ “አውራአንባ ታይምስ” የተባለው የማህበራዊ ትስስር ገፅ ባለቤት የሆነው ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ በቀደመው ሳምንት በዚሁ ገፅ ላይ ያቀረበው ቃለ ምልልስ መነጋገርያ አጀንዳ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ የመቐለ ዩንቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር እንደሆኑ የተነገረላቸው አቶ ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም የተባሉ ግለሰብ በሰጡት አስተያየት የመገንጠል ጥያቄን ዳግም ከህወሓት ጠርሙስ ውስጥ አውጥተው ዳግም የመወያያ ርዕሰ ጉዳይ እንዲሆን እድል ሰተውታል፡፡ […]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የማን ናት?

(አቻምየለህ ታምሩ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የማን ናት? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከአምስቱ ጥንታዊ የኦርየንታል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክሪስቲያናት ማለትም ከኮፕት (ግብጽ)፣ ህንድ፣ ሶርያና አርመን ቤተ ክርስቲያናት መካከል አንዷ ናት። ኢትዮጵያ በመጽሐፍ ቅዱስ ከ፵ ጊዜ በላይ የተነሳች ሲሆን ከክርስትና በፊት የብሉይ ኪዳንን እምነትና ባህል ተቀብላ እግዚአብሔርን ታመልክ እንደነበር መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። ይቺ ቤተ […]
የጉድ አገር – “ባድሜ የትግሬ እንጅ የኢትዮጵያ አይደለም። ባድሜ ነጻ የወጠው በትግሬ እንጅ በኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም።”

“ባድመ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም የትግራይ ህዝብ ነው። ባድመ! የባድመ ድል የተገኘው በኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም በትግራይ ህዝብ ነው ወይም በኢትዮጵያ መንግስት አደለም።” – አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር የትግራይ በላሃብት ከተናገሩት የተወሰደ አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር ይባላሉ በጣም ታዋቂና የናጠጡ ትግራዋይ ባለሀብት ናቸዉ። አቶ ዳዊት ከአውራምባ ዌብሳት ባለቤት ከጋዜጣኛ ከዳዊት ከበደ ጋር ባደረጉት ቆይታ ባድሜ የትግሬ እንጅ የኢትዮጵያ አይደለም፣ […]
“የኢትዮጵያ ጉዳይ የሚያስጨንቃቸው ጥቅማቸውን የሚነካ ሲመስላቸው ብቻ ነው” ዶ/ር ታፈሰ ኦሊቃ

21 ፌብሩወሪ 2018 STRINGER በኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ድንጋጌን ተከትሎ ከአሜሪካ ኤምባሲ ተቃዉሞ በተጨማሪ የአውሮፓ ሕብረት፣ ጀርመን፣ እንግሊዝ፣ ኔዘርላንድ እና ኖርዌይ በበኩላቸው የኢትዮጵያ መንግሥት የሐገሪቱ ጉዳይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ንግግር እና ድርድር እንዲያደርግ አሳስበዋል። የአሜሪካ ኤምባሲና ሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት ስላወጡት መግለጫ የኢትዮጵያ አቋም ምንድን ነው ለሚለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር […]
Al-Shabaab plundering starving Somali villages of cash and children

Defectors reveal crippling extortion by Islamist terror group and ‘brainwashing’ of boys, as it suffers apparent crisis of morale Jason Burke Africa correspondent Wed 21 Feb 2018 05.00 GMT New al-Shabaab recruits in Mogadishu in 2010. The militants have been forcibly recruiting hundreds of children as soldiers and suicide bombers. Photograph: Feisal Omar/Reuters Al-Shabaab militants […]
