” ታሪክ ራሱን ቧልት በሆነ መንገድ ሲደግም!” (ኤርሚያስ ለገሰ)

28/02/2018 አንድ safegurding Tegaru lives በሚል ስያሜ የሚጠራ ኮካ ( ኮተታም ካድሬ) ” ደኢህዴን ከኃይለማርያም ወደ ሽፈራው ሽጉጤ ያደረገው ለውጥ የጥልቅ ተሃድሶ እድገት ነው፣ ወይንስ ከድጡ ወደ ማጡ ነው?” በሚል ያነሳሁት ጥያቄ ላይ አስተያየት ሊሰጥ ወደ ገፄ መጥቶ ነበር። በነገራችን ላይ ማንም ኮካ ወደ ግል ገፄ ላይ መጥቶ በመፃፍ የእለት እንጀራውን እንዲጋግርብኝ አልፈቅድም። እንዳትመጡ! የሰው […]

የሻዕብያና የወያኔው በረከት ሰምዖንና የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ! (ተፈሪ ደምሴ)

28/02/2018 ኤርትራዊው መብርሀቱ ገብረሕይወት፤ የኢሕአፓው አንበርብር፤  የሻዕብያና የወያኔው በረከት ሰምዖንና የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ! በረከት ሰምዖን በሕወሓቱ ነውረኛ ድርጅት በብአዴን ውስጥና በአማራ ሕዝብ መከራ ላይ የትግራይን ጥቅም ለማስጠበቅ ከተሰለፉት ትግሬዎች መካከል ቀዳሚው ነው። በረከት ሰምኦን ሳያፍር «ለብሔረሰቦች የራስን እድል በራስ መወሰን መብት» ታግያለሁ ይላል። ገራሚ ነው። በረከት ሰምዖን እውነት «ለብሔረሰቦች የራስን እድል በራስ የመወሰን» መብትን ለማጎናጸፍ […]

መተማን ለሱዳን የሸጠው ደመቀ መኮንን ነው (ኤርሚያስ ቶኩማ)

28/02/2018 የደመቀ መኮንን ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ሊፈጥረው የሚችለውን  በመገንዘብ ለቀጣይ ትግል መዘጋጀት ይኖርበታል –   መተማን ለሱዳን የሸጠው ደመቀ መኮንን ነው  ሰሞኑን ብአዴን፣ ኦህዴድና ደኢህዴን በተናጠል ባካሄዱት ስብሰባ ሊቀመናብርቶቻቸውን የመረጡ ሲሆን ብአዴንን የወከለው ደመቀ መኮንን ሆኗል። ደመቀ ማን ነው? ቀጣዩን ሀጢያቱን ብቻ እንመልከተው የሕወሐት አመራሮች ትልቁ ችግራቸው ለሱዳን እየተሰጠ ያለው መሬት የአማራ እንጂ የኛ አይደለም ብለው ማመናቸው […]

ተተኪውን ጠቅላይ ሚኒስትር መቀበያ ዋዜማ ላይ

ፖለቲካ 28 February 2018 ዘመኑ ተናኘ የኢሕአዴግ ብሔራዊ ድርጅቶች አዳዲስ ሊቃ መናብርትን በመምረጥ ስብሰባቸውን አጠናቀዋል፡፡ ሰሞኑን የደኢሕዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምትክ አቶ ሽፈራው ሽጉጤን በመምረጥ ሊቀመንበር አድርጓል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡ ከኢሕአዴግ ብሔራዊ ድርጅቶች መካከል ቀደም ብሎ ለረዥም ቀናት ስብሰባ በማድረግ አዳዲስ አመራሮችንና የውሳኔ ሐሳቦችን ያስተላለፈው […]

ፓርላማው በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ እንዲወስን በአስቸኳይ ተጠራ

28 February 2018 ዮሐንስ አንበርብር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በአስቸኳይ አዋጁ ላይ እንዲወስኑ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠሩ፡፡ ከየካቲት 1 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለአንድ ወር ዕረፍት የወጡት የፓርላማ አባላት ለአስቸኳይ ስብሰባ በመጠራታቸው ምክንያት፣ ከማክሰኞ የካቲት 20 ቀን 2010 ጠዋት ጀምሮ ሪፖርት ሲያደርጉ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል፡፡ የፓርላማው አባላቱ የተጠሩት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቲት 9 ቀን 2010 […]

Hailemariam remains safe bet for troubled Ethiopia

Wednesday February 28 2018 Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn resigned on February 15, 2018. PHOTO | AFP In Summary With the ruling coalition seemingly divided, the fact that Hailemariam is from a small non-threatening community in Ethiopia’s tribal politics, makes him a compromise candidate, and that the EPRDF might reject his resignation, and thus hand […]

ኤኤንሲ ያለ ካሳ የነጮችን መሬት የመንጠቅ ሃሳብን እንደሚደግፍ አስታወቀ

የደቡብ አፍሪካው ገዥ ፓርቲ ኤኤንሲ በነጮች የተያዘን መሬት ያለካሳ መውሰድን በሚመለከተ ፅንፈኛው ኢኮኖሚክ ፍሪደም ፋይተርስ ፓርቲ ያቀረበውን ሃሳብ እንደሚደግፍ አስታውቋል። ከትናንት በስተያ ጉዳዩን በሚመለከት በፓርላማ የተደረገውን ክርክር ሲመሩ የነበሩት የኢኮኖሚክ ፍሪደም ፋይተርስ ፓርቲ መሪ ጁሊየስ ማሌማ ነበሩ። “የእርቅ ጊዜ አብቅቷል። አሁን ጊዜው የፍትህ ነው። የነጮች መሬት ተወስዶ ለፍትሃዊ ክፍፍል መቅረብ አለበት”ብለው ነበር። ጁሊየስ ማሌማ በደቡብ […]

“የዳግማዊ ምኒልክ ደብዳቤዎች” (ታደለ ጥበቡ)

28/02/2018 ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በየጊዜው ከጻፏቸው ታሪካዊ ደብዳቤዎች (በተቻለ መጠን በቀጥታ ከአማርኛው የተወሰዱ )እኒህ ንጉሠ ነገሥት ታላቅና ብልህ መሪ፣ አገር ወዳድ፣ ሃይማኖተ ጽኑዕ እና የዘመኑን የአውሮፓውያንን ተንኮለኝነት በጥልቅ የተረዱ ኢትዮጵያዊ ንጉሠ ነገሥት እንደነበሩ መገንዘብ እንችላለን። ወደ ሮማ ሊቀ ጳጳስ ሌዎን ፲፫ ኛ ይኼ ደብዳቤ በኢትዮጵያ ድል አድራጊነት የአድዋ ጦርነት ባከተመ በወሩ የተጻፈ ሲሆን፣ በራሳቸው በንጉሠ […]

Ethiopia’s Slide Into Ethnic Politics Shows the National Fragility | Ethiopian Crown in Exile Calls for Calm

February 27, 2018  Ethiopia’s Slide Into Ethnic Politics Shows the National Fragility   Analysis. From GIS/Defense & Foreign Affairs Staff in Addis Ababa. It was widely acknowledged that the election of Hailemariam Desalegn to the Premiership of Ethiopia on the death of Meles Zenawi in 2012 was seen as tokenism: the real power would remain in […]