የትግራይ ብሄርተኞች የማንነት ቀውስና የትግራይ ትግርኛ ቅዠት (ቬሮኒካ መላኩ)

16/02/2018 ትግራዮች እና የ ኤርትራ ብሄረ ትግርኛ ሁለቱ የተለያዩ ነገዶች/ብሔሮች ናቸው ! የምስራቅ አፍሪካ የቀይ ባህር አካባቢ ፖለቲካ በቅርብ ግዜ ውስጥ ወደ ለየለት ውጥንቅጥ የሚገባ ይመስለኛል። ምስራቅ አፍሪካም የተለያዩ ኃይሎች(ግብፅ፣ ቱርክ፣ ኢራን፣ ሳውዲ፣ ካታር፣ እስራኤል፣ እና ሃያላን መንግሥታት) proxy war የሚያደርጉበት ቦታ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ። ኢትዮጵያ ሀገራችን በዚህ ፈታኝ ወቅት በታሪክ አጋጣሚ ደካማ እና […]

“ከጠቅላይ ሚንስትሩ በላይ ያሉ አጠቃላይ ሚኒስትሮች ሥልጣን ይልቀቁ” (አባይነህ ካሴ)

16/02/2018 እንዲህ ዓይነት ቁልፍ ስልጣን የያዘ ሰው ስልጣን ለቅቆ ከፌስ ቡክ ፌዝና ተረብ ውጭ አንድም ስሜት የሚሰጠው ሰው  በእውነትም ሐገራችን ትልቅ ችግር ውስጥ እንዳለች የሚያሳየን ነው፡፡  ድሮም ቢኾን ጠቅላይ ሚንስትሩ የአደባባይ (Ceremonial) እንጅ እውነተኛ ባለ ሥልጣን አልነበሩም፡፡ እርሳቸው የሚለቁት ሥልጣን ቢኖር መጠሪያውን ብቻ ነው፡፡ አማናዊ ጠቅላይ ሚንስትሮች ሌሎች ናቸው፡፡ ጠቅላይ ብቻ ሳይኾኑ አጠቃላይ ኾነው ሀገርን የሚያንከላውሱ […]

ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ

February 16, 2018 የሕወሓት መንግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ማምሻውን ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን አስታውቋል:: ይህን አዋጅም በመንግስታዊ ሚዲያዎች እንዲተላለፍ አድርጓል;: በኢቢሲ የተላለፈውን መግለጫ ለግንዛቤ እንዲረዳዎ ይመልከቱት:: https://youtu.be/cur-j_-uT_I

ለቪኦኤ እንግዶች፤ ብርሃኑ፤ ገብሩ፤ መረራና ልደቱ – ከጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ)

February 16, 2018         ለቪኦኤ እንግዶች፤ ብርሃኑ፤ ገብሩ፤ መረራና ልደቱ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ) ትናንት ያደመጥነው የኃይለማርያም ደሳለኝ ከሥልጣን መውረድ አስመልክቶ የ4ት ታዋቂ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ባደረጉት ውይይት ላይ አንድ ልበል። በፌስ ቡክ በተደረገው የስልክ ውይይት ከአድማጮችና ከአዘጋጆቹ የቀረቡ በርካታ ጥያቄዎች ተቃዋሚዎቹ በቂ መልስ አልሰጡም። አወያይዎች ትርጉሙ ባልገባኝ ምክንያት ለብርሃኑ ነጋ […]

ነገሮች በፍጥነት እየተለዋወጡ ነው (መሳይ መኮንን)

መሳይ መኮንን (የኢሳት ጋዜጠኛ) ነገሮች በፍጥነት እየተለዋወጡ ነው። ይህ ሳምንት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁነኛ ለውጦች የምናይበት ሊሆን እንደሚችል በባለፈው ጽሁፌ አንስቼ ነበር። ቄሮዎች ኦሮሚያ ክልልን ለሶስት ቀናት በአድማ ቀጥ አድርገው አቆሟት። እነበቀለ ገርባ ተፈቱ። እነእስክንድር ከማጎሪያ እስር ቤት ወጡ። አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ስልጣኑን ለቀቀ። የአስቸኳይ ጊዜ ከዛሬ ጀምሮ ለ3ወራት ታወጀ። አሜሪካን አደጋ አለ እያለች ነው። ምዕራባውያን […]

በጎ አድራጎትን ሽፋን ያደረገው የ yellow movements ነውረኛ ጥቅመኝነትና የቅጥረኝነት ተግባር!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (መካነ ትምህርት) ሴት ተማሪዎች የሚንቀሳቀሱበት እራሳቸውን yellow movements ሲሉ የሚጠሩ ሴቶች ላይ አተኩሮ የሚሠራ ንቅናቄ አለ፡፡ የሚሠሩት እዚህ ሀገር ውስጥ እንደመሆኑና እንሠራለታለን የሚሉት ማኅበረሰብም ለኢትዮጵያውያን እንደመሆኑ ቢጫ ንቅናቄ ማለት እየቸሉ ለምን የእንግሊዝኛ ሥያሜ በመምረጥ yellow movements ሲሉ ለራሳቸው ሥያሜ እንዳወጡ እራሳቹህን እየጠየቃቹህ ቆዩኝ ወደኋላ ግልጽ የሚሆንላቹህ ነገር አለ፡፡ እነኝህ ሰዎች “ችግረኛ ሴት […]

BREAKING – ETHIOPIA TO DECLARE THREE MONTH STATE OF EMERGENCY AS OF TODAY addisstandard / February 16, 2018

Addis Abeba, February 16/2018 – The Council of  ministers is set to declare a state of emergency for three months as of this morning, a source close to the government told Addis Standard. The military will be in charge via a command post, which will be “reporting to the Prime Minister,” according to our source. The move follows […]

Draconian : Marginalization of the Amharic speaking majority in cities across the Oromia region, Ethiopia

February 15, 2018 ONE OF THE MOST IMPORTANT REASON FOR THE PROTEST ACROSS CITIES IN THE OROMIA REGIONAL STATE—RECLAMATION OF LINGUISTIC RIGHTS — IS CUNNINGLY IGNORED BY THE REGIONAL AS WELL AS THE FEDERAL GOVERNMENT OF ETHIOPIA.” Nazreth (Adama ) Alemu’s grandfather was born in Nazreth. Alemu’s close friend—Tenkir—and over 60% of the natives, and […]

ለኢህአዴግ አሳዛኝ ሞት አብረን ሙሾ እናውጣ አብረን እናልቅስ – ከታምራት ይገዙ

February 16, 2018 ይህንን ያልኩበት ምክንያት << ወደ ግብዣ ቤት ከመሄድ ወደ ልቅሶ ቤት መሄድ ይሻላል የሰው ልጅ ፍጻሜ ነውና>> መድሐፈ መክብብ 7:2:: ከዚህ እውነታ ተነስቼ ወደ ዛሬው ጹሑፌ ልንደርደር:: የሁለት ሺ ዘጠኝን ዓ/ም መባቻንና የሁለት ሺ አስርን መቀበያ በተመለከተ በዊጪ አገር ለሉ የተቃዋሚ ድርጅቶች ግልጽ ደብዳቤ በሚል አንድ ጹሁፍ ከትቤ ነበር:: በዛ ጹፉፌ << […]

Analysis: Amid a revolutionary stupor, Ethiopia’s ruling party dumps its leader

addisstandard / February 15, 2018 / 1.6k Hassen Hussein,Special to Addis Standard Addis Abeba, February 15/2018 – After six years of power struggle within the ruling party since the death of the only leader the party had known; three years of relentless protests by the Oromo, later joined by the Amhara; and mounting turmoil in the […]