ኢህአዴግ የአቶ ኃይለማርያምን የስራ መልቀቂያ ጥያቄ መቀበሉ ተገለጸ

February 15, 2018  ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን ተናገሩ፡፡ የመልቀቂያ ጥያቄውም በኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ተቀባይነት እንዳገኘ፣ የፓርቲው ጽ/ቤት ከመሸ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡ አቶ ኃይለማርያም ዛሬ በመንግስት መገናኛ ብዙኃን ቀርበው እንደተናገሩት፣ ከጠቅላይ ሚኒስትርነታቸውም ሆነ ከኢህአዴግ ሊቀ-መንበርነታቸው ለመልቀቅ ጥያቄ አቀርበዋል፤ ወይም የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል፡፡ የስራ መልቀቂያ ደብዳቤያቸውን ለፓርላማ ማስገባታውን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ፓርላማውም መልቀቂያቸውን […]

ፈጣሪም ሌላ እንዲያደርግ ላረገው ነገር ይመሰገን የለም እንዴ? (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

15/02/2018 ኢትዮጵያ ውስጥ አመፅ ብርቅ አይደለም።ትናንሾቹን ሳንጨምር በኢህአዲግ ዘመን እንኳን ሁለት ጊዜ መንግስትን አደጋ ላይ የሚጥሉ አመፆች ተቀስቅሷል።አንደኛው በ1997 ሲሆን ሁለተኛው 2008 ሙሉውን እና 2009 መጀመሪያ ላይ የተካሄደው ነው። ሁለቱም አመፆች በህዝብ ደረጃ መንግስትን ለመጣል ደርሰዋል። መንግስት ያልወደቀው አመፁ ጠንካራ ስላልሆነ ሳይሆን አመፁን መንግስትን ለመቀየር የተጠቀመበት ጠንካራ የተደራጀ ኃይል ስላሌለ ነው። ሌላው ቀርቶ በ2006 የተካሄደው አመፅ እራሱ […]

አገራችን ዛሬ የሚያስፈልጋት ፍቱን መድሀኒት እንጂ ማስታገሻ አይደለም (ዳንኤል ክብረት)

15/02/2018 መንግሥት መረራ ጉዲናን፣ እስክንድር ነጋን፣ አንዱዓለም አራጌን፣ በቀለ ገርባንና ሌሎችንም የፖለቲካ እስረኞችን መፍታቱ አንድ ርምጃ ወደፊት ነው፡፡ ቢያንስ ያንዣበበውን የሥጋት ደመና ይገፈዋል፡፡ የሀገሪቱንም ዜና ከ‹ታሠሩ› ወደ ‹ተፈቱ› ይቀይረዋል፡፡ የተስፋ ብልጭታም በሕዝቡ ላይ ይጭራል፡፡ ከታሠሩት ጋር አብሮ ለታሠረውም ወገን ትልቅ እፎይታ ነው፡፡ አብሮ ግን ሁለት ነገሮች ተያይዘውና ቀጥለው መምጣት አለባቸው፡፡ 1. መፈታት ያለባቸውን ወገኖች ጨርሶ […]

“የመፍትሔ አካል ለመሆን በማሰብ በፍቃዴ ሥልጣኔን ለመልቀቅ ጥያቄ አቅርቤያለሁ” ኃይለማርያም ደሳለኝ – BBC

  https://www.youtube.com/watch?time_continue=10&v=uQOC8qwZMIU   ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጠቅላይ ሚንስትርነታቸው እና ከኢህአዴግ ሊቀመንበርነታቸው ለመነሳት ጥያቄ አቅርበዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ እንደዘገቡት ከሆነ፤ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጠቅላይ ሚንስትርነታቸው እና ከኢህአዴግ ሊቀመንበርነታቸው ለመነሳት ጥያቄ አቅርበዋል። በቀጣይ ጠቅላይ ሚንስትሩን ማን ሊተካ ይችላል የሚለው የበርካቶች ጥያቄ ነው። ዛሬ ለተለያዩ ሚዲያዎችም በሰጡትም መግለጫ ሰሞኑን በኃገሪቱ ላይ በተከሰቱት አለመረጋጋቶች […]

ጃኮብ ዙማ ስልጣን ለቀቁ

ስልጣን አለቅም ብለው የነበሩት እምቢተኛው ዙማ ከራሳቸው ኤኤንሲ ፓርቲ ግፊት ሲበረታባቸው በመጨረሻ ስልጣን መልቀቅ ግድ ሆኖባቸዋል። በቴሌቭዥን በተላለፈው ንግግራቸው ስልጣን መልቀቃቸውን ነገር ግን በፓርቲያቸው ውሳኔ እንደማይስማሙ ገልፀዋል። ፓርቲያቸው ኤኤንሲ ለ75 ዓመቱ ዙማ ለምክትል ፕሬዝዳንቱ ሲሪል ራማፎሳ ስልጣን አስረክቡ የሚል ጥሪ ሲያደርግላቸው ቆይቷል። እንደ አውሮፓውያኑ ከ2009 ጀምሮ ስልጣን ላይ የነበሩት ዙማ በርካታ የሙስና ውንጀላዎች ቀርበውባቸዋል። ከዙማ […]

Breaking News: Ethiopia’s Prime Minister Haileamriam Dessalegn Submits Resignation Letter

  February 15, 2018 Ethiopia’s Prime Minister Haileamriam Dessalegn has submitted Resignation letter today, state media outlets have reported. Haileamariam  became an accidental Prime Minister in September 2012 when the later Prime Minister Meles Zenawi died. Correction: Ethiopian pm has finally been set free. Hope he won’t go to hawasa expecting a hero’s welcome https://t.co/g3T3o0gqGY — […]

Ethiopia’s PM offers resignation to help reforms after mass unrest

February 15, 2018 / 6:55 AM Aaron Maasho ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia’s Prime Minister Hailemariam Desalegn said on Thursday he had submitted his resignation as both premier and the chairman of the ruling coalition in an effort to facilitate reforms following a period of mass unrest. Click here to read the full story  

Ethiopia PM Hailemariam Desalegn in surprise resignation

Image copyright AFP/Getty Images Image caption Hailemariam Desalegn had been Ethiopia’s Prime minister since 2012 The Prime Minister of Ethiopia, Hailemariam Desalegn, has resigned, the country’s state TV reported. No reason has yet been given for the decision. Mr Hailemariam also stepped down as chairman of the country’s ruling coalition. His departure comes amid months […]

A century of Ethiopia’s turbulent history, seen through the life of one woman

  Books Aida Edemariam’s remarkable grandmother witnessed everything, from Fascist invasion to the horrors of the Red Terror Michela Wrong Two young Ethiopian women Michela Wrong 17 February 2018 9:00 AM The Wife’s Tale: A Personal History Aida Edemariam 4th Estate, pp.320, £16.99 Yetemegn was barely eight years old when her parents married her off […]

Trapped by the system, Ethiopian workers in Lebanon see no freedom

By Heba Kanso | @hebakanso Thomson Reuters Foundation Thursday, 15 February 2018 07:00 GMT “I live in fear at any minute I can get arrested and go to jail” By Heba Kanso BEIRUT, Feb 15 (Thomson Reuters Foundation) – It was Betty’s 22nd birthday when she landed in Beirut from Ethiopia with the promise of […]