ማሙሸት አማረ ፤ አንዱዓለም አራጌ ፤ እስክንድር ነጋ ፤ እማዋይሽ ዓለሙን ጨምሮ ሰባት መቶ አርባ ስድስት የፖለቲካ እስረኞች ተለቀዋል

By Admin on February 14, 2018 የካቲት 7 2010 ዓ. ም ትላንትና በቀለ ገርባ እና ጓደኞቹ ከእስር መፈታታቸው ይታወቃል:: በዛሬው ዕለትም መንግስት ተጨማሪ ሰባት መቶ አርባ ስድስት የፖለቲካ እስረኞችን ፈቷል:: ማሙሸት አማረ ፤ አንዱዓለም አራጌ ፤ እስክንድር ነጋ ፤ እማዋይሽ ዓለሙ ፤ ክንፈሚካኤል ደበበ ከተፈቱ የፖለቲካ እስረኞች ውስጥ ይገኙበታል:: በመቶዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው በቃሊቲ ማረሚያ ቤት […]

የሥራ ማቆም አድማን በማሳበብ በኦሮሞ ስም የግለሰቦች እና የመንግስትን ሀብት የመዝረፍና ማውደም ተግባራት እየተፈጸመ ነው” ዶክተር አብይ አህመድ የኦህዴድ ጽ/ቤት ኃላፊ

Wednesday, 14 February 2018 11:53 በ  ጋዜጣው ሪፖርተር    የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዶክተር አብይ አህመድ በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች መንገድና የንግድ ተቋማትን መዝጋት ከዛሬ ጀምሮ እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ። ዶክተር አብይ ትላንት በሰጡት መግለጫ፣ “ህዝብ አንድ ላይ በመደራጀት ሰላማዊ በሆነ መንገድ የራሱን መንግስት ማስገደድ እና ጫና በመፍጠር የተለያዩ ጥያቄዎችን ማንሳት በዴሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ […]

የኦሮሚያ ተቃውሞ በትላንትናው ዕለትም ቀጥሎ ውሏል

Wednesday, 14 February 2018 11:57 በ  ጋዜጣው ሪፖርተር    ባለፈው ሰኞ እና በትላንትናው እለት የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ በበርካታ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ተከታታይ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል፡፡ የተቃውሞ ሰለፍና አድማ ከተካሄደባቸው ከተሞች መካከልም ሻሸመኔ፣ ነቀምቴ፣ አምቦ፣ ወሊሶ፣ ጅማ፣ ሐረር እና ቢሾፍቱ ይገኙበታል፡፡ በዚህ ተቃውሞና አድማ አዲስ አበባን ጨምሮ ወደ ተለያዩ አካባቢዎች የሚያመሩ ዋና ዋና ዋና መንገዶች ተዘግተዋል፡፡ […]

“FREE from chains!” Eskinder Nega’s message

FREE from chains! Thank you! By Eskinder Nega, Addis Ababa, Ethiopia Here I stand before you – my family, friends, fellow journalists and human rights activists, Ethiopians, the diaspora and international community – FREE from my chains, humbled by your perseverance and solidarity, and most of all, awed by the love, generosity and might of […]

ምስጋና ይደረሳችሁ! እስክንድር ነጋ፥ አዲስ አበባ

ከትንሿ እስር ቤት ወጥቼ ትልቁን እስር ቤት ተቀላቅያለሁ! – እስክንድር ነጋ February 14, 2018 ክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለሕዝብ፣ ለቤተሰቦቼ፣ ለወዳጆቼ፣ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች፣ እንዲሁም፣ ለዓለማቀፍ ማኅበረሰብ (በተለይ ለምዕራባውያን) ይሁንና፣ በዛሬዋ ዕለት ከትንሿ እስር ቤት ወጥቼ ትልቁን እስር ቤት ተቀላቅያለሁ። ልቦናቸውን በጭቆና ያደነደኑ አምባገነኖች እጄን ለ18 ዓመታት እንዲጠፍር ያዘጋጁት የግፍ ሰንሰለት፣ ይኸው […]

Ethiopian journalists Eskinder Nega and Woubshet Taye released from prison – CPJ

Committee to Protect Journalists   Ethiopian journalist Eskinder Nega was released on February 14, 2018, after serving nearly seven years in prison. (Befekadu Hailu) Statements Ethiopian journalists Eskinder Nega and Woubshet Taye released from prison February 14, 2018 4:11 PM ET New York, February 14, 2018–The Committee to Protect Journalists welcomes news that Ethiopian journalists […]

የእነ ንግስት ይርጋ መከላከያ ምስክርነት አከራከረ (በጌታቸው ሺፈራው)

~ ፍርድ ቤቱ የአማራ ክልል ባለስልጣናት በመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ራሱ የሰጠውን ትዕዛዝ እንደገና እመረምራለሁ ብሏል በ2008 ዓም በአማራ ክልል በነበረው ሕዝባዊ ተቃውሞ ሰበብ የ”ሽብር” ክስ የተመሰረተባቸው እነ ንግስት ይርጋ ምስክርነት አከራክሯል። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት እነ ንግስት ይርጋ ምስክርነት ለማሰማት ታህሳስ 12 /2010 ዓም በነበራቸው ቀጠሮ ወደ ችሎት ሳይገቡ በመመለሳቸው […]

ለዓላማችን ፣ ለባንዲራችን አብረን መስዋዕትነት ከፍለናል ስለዚህ ይቅርታ ባለመጠየቃቸው ደስ ብሎኛል (የአበበ ቀስቶ እናት)

14/02/2018 ~ አንደበተ ርቱዑ ፖለቲከኛ አቶ አንዱዓለም አራጌና አንጋፋው እና አይበገሬው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ፣ የቅኔ ማኅሌቱ መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድና የጽናትና የቆራጥነት ጥግ የተባለው አበበ ቀስቶ ፣ ከዚህ በፊት ባልሠራው ወንጀል ለልጁ ሲል ይቅርታ ጠይቆ ዐማራ በመሆኑ ብቻ ይቅርታ የተነፈገው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ፣ በፌስቡክ ላይ የህዝቡን የመብት ጥያቄ ደግፈህ ጽፈሃል በሚል ተልካሻ ምክንያት […]