በቀለ ገርባና ደጀኔ ጣፋ እጅግ ልብ የሚነካ ቃለምልልስ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር | መታየት ያለበት

February 13, 2018  “የአማራና የኦሮሞ ሕዝብ እስር ቤት ነው ያለው:: የኦሮሞን ሕዝብ በኦነግ የአማራን ሕዝብ በግንቦት 7 መክሰሳቸውን ማቆም አለባቸው:: በሃገር ውስጥም በውጭም ሃገር ተሰዶ እየተሰቃየ እየተሰደበ እየተዋረደ ያለውን የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ አድርገን በጋራ የምንኖርባት ሃገርን እንገነባለን ብለን ነው የምንነሳው” ኦቦ ደጀኔ ጣፋ “በእስር ላይ የሚገኙትና የተፈቱት ቁጥራቸው የሚመጣጠን አይደለም” – አቶ በቀለ ገርባ

“ለምን አሁን?” – ነፃነት ዘለቀ

  February 13, 2018  ይቺ “ለምን አሁን?” የሚሏት ጥያቄ በጣም ወቅታዊና ተገቢ ጥያቄ ናት፡፡ አብርሃም ያዬህም እንደሚወዳት በቅርቡ ባደረገው አንድ ቃለ ምልልስ ገልጧል፡፡ እኔም “ትመቸኛለች”፡፡ ሲጀመር እኔ ራሴስ “ለምን አሁን” ጻፍሁ? እስካሁን ዝም ያልኩት የሚጻፍበት ጉዳይ ጠፍቶ ነው? አይደለም! ታዲያስ? “ታዲያስ?” ብለህ ከጠየቅኸኝማ የሚጻፍ ነገር ጠፍቶ ሣይሆን የሚጻፈውን ነገር አንብቦ ወደ ተግባር የሚለውጥ ዜጋ በመጥፋቱ […]

ቄሮ ያደገው በስልቱ ውጤታማነት ብቻ ሳይሆን በአመለካከት ምጥቀትም ነው (አፈንዲ ሙተቂ)

13/02/2018 ከሁለት ቀናት በፊት የተወሰኑ ሰዎች በቄሮ የተጠራውን የስራና የገበያ ማቆም አድማ ተቃውመን ነበር። ከማስታውሳቸው ውስጥ የሚከተሉትም ጥሪው ይቅር የሚል አቋም ነበራቸው። ደረጄ ገረፋ ጋዲሳ ሆማ ሚልኬሳ ሚደጋ አዲስ ቸኮል ተመሳሳይ አመለካከት ያላቸው ሌሎች ሰዎችም አሉ። ሆኖም እነዚህኛዎቹ ከህወሓት ጋር ንክኪ ስለሌላቸው ነው እንደምሳሌ ያቀረብኳቸው። —- አድማው አስፈላጊ አይደለም ያልኩበትን ምክንያት በዝርዝር አስቀምጫለሁ። በበኩሌ አቋሙ […]

ህዝብ ለወደደው ይገዛል፤ ያመነውን ያነግሳል!! (ኤሊያስ)

13/02/2018 ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በአንጋፋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪነት የዘለቁት የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ከእስር መፈታታቸውን ምክንያት በማድረግ፣ የአምቦ ከተማ ህዝብ ሞቅ ደመቅ ያለ አቀባበል አድርጎላቸው ነበር፡፡ (አንዳንዶች፤”A hero’s Welcome” ሲሉ ዘግበውታል) “ፖለቲከኛው የንጉስ አቀባበል ተደረጋላቸው” የሚል መንፈስ ያለው ዘገባም አንብቤያለሁ፡፡ በእርግጥም ህዝብ የወደደውን “ንጉስም” “ጀግናም” ያደርጋል፡፡ መቼም “ኢህአዴግ ነፍሴ”፣ ምሁሩን  ፖለቲከኛ በየአካባቢው […]

አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው ኦብነግ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እየተደራደረ ነው

 12 ፌብሩወሪ 2018  የኢትዮጵያ መንግሥት ከኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ ኣውጪ ግንባር (ኦብነግ) አንጃ ጋር እየተደራደረ መሆኑን አንድ የመንግስት የውስጥ አዋቂ ለቢቢሲ አረጋግጧል። የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ከአምስት ዓመት በፊት በሽብርተኝነት ከፈረጃቸው አምስት ድርጅቶች መካከል የሆነው ኦብነግ የኦጋዴን ግዛትን ነፃ ለማውጣት በነፍጥ የሚታገል ድርጅት ነው። በአመራሩ ውስጡ የተፈጠረው መከፋፈል ተከትሎ አንዱ አንጃ በናይሮቢ ከመንግስት ጋር ለመደራረደር የሚያስችለውን […]

ይቅርታ ጠያቂው መንግሥት ነው ወይስ እስረኞች? (ውብሸት ሙላት)

  13/02/2018 የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ በስብሰባው ለአገራዊ መግባባት እና የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት ሲባል እስረኞችን በምሕረት እንደሚለቅ ገለጸ፡፡ ውሎ ሲያድር “በምሕረት ሳይሆን በይቅርታና ክስ በማቋረጥ” እንደሆነ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ በኩል አሳወቀ፡፡ ከዚያም ጉዳያቸው በክስ ላይ የሚገኙትን በተመለከተ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ክሳቸውን ያቋረጠላቸው ሲሆን የተፈረደባቸውን ደግሞ ይቅርታ እየጠየቁ እንዲፈቱ መንግሥት አሳውቋል፡፡ በይቅርታ አሰጣጥ አዋጅ፣ቁጥር 840/2006 አንቀጽ 3 […]

“እህቴ በቅርቡ የምትፈታ አይመስለኝም” (የመብት ተሟጋቿ ንግሥት ይርጋ ወንድም)

  13/02/2018 የእህቴ ንግሥት ይርጋን የህይወት መንገድ በአዲስ አቅጣጫ የዘወሩት ተከታታይ ክስተቶች የተፈጠሩት በወርሃ ሐምሌ 2008 ዓ.ም ነው። ከዚያ በፊት ምንም ዓይነት የፖለቲካ ዝንባሌ ኖሯት የማታውቀው እህቴ ቀጣዮቹን ጥቂት ወራት በጎንደር ከተማ በነበሩ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ በመሳተፍ፤በኋላም ሊይዟት ከሚፈልጓት የፀጥታ ኃይሎች በመሸሽ አሳልፋቸዋለች። በመስከረም 2009 የትውልድ እና የመኖሪያ ከተማዋን የኋሊት ትታ ከተደበቀችበት የታች አርማጭሆ ገጠራማ […]

የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባርና የወያኔ ድርድር በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የተቃጣ ሴራ! (ዶ/ር ዲማ ነገዎ, ፕ/ር ጌታቸው በጋሻው, ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ) 

Monday, February 12, 2018 ከታማኝ ምንጮች እንደተረዳነው በወያኔና በኦብነግ መካከል ሲካሄድ የቆየው ውይይት በመጠናቀቅ ላይ ነው:: በናይሮቢ ተጀምሮ በዱበይ ከተማ ሲካሔድ ቆይቶ አሁን እንደገና ወደ ናይሮቢ ተመልሶ ፍፃሜ ላይ መድረሱን ምንጮቻችን ገልፀዋል:: ይህ ሤራ ወያኔ ኢትዮጵያን ረግጦ  ገዝቶ ለመኖር ካልቻለ ኢትዮጵያን ሽብር  ውስጥ  ከቶ ትግራይን ለመገንጠልና የትግራይን ሪፑብሊክን ለማቋቋም ያለውን ግልፅ አቋም በተግባር እየተረጎመ መሆኑን ያሳያል:: […]

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ የካቲት 5ቀን 2010 ዓ.ም.

February 12, 2018 ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ የካቲት 5ቀን 2010 ዓ.ም. — [[ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጨምሮ ፣ከገዥው ስርዓት በአመለካክት በመለየታቸው ብቻ በግፍ ለእስር የተዳረጉ ፤ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እና አባላት፣ የሰብዓዊ መብት ተመጋቾች፣ ጋዜጠኞች እንዲሁም የእምነት አባቶች፤ በሙሉ ከእስር ተፈተው ሁሉን አቀፍ ውይይት እና ድርድር ተካሂዱ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር በአገራችን በአስቸኳይ ተግባራዊ ሊደረግ ይገባል […]

ምነው በመሀሉ አንድ ሌላ ዜና ቢያስገቡበት! – በድሉ ዋቅጅራ

February 12, 2018                  በምርጫ 97 ሰሞን፣ አዲስ አበባ ላይ ለተቃውሞ በወጡ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የጸጥታ ሀይሎች የፈጸሙትን ድብደባና ግድያ NRK በሚባል የስዊድን የቴሌቪዥን ጣቢያ የተመለከተ፣ ኖርዌጂያን መምህሬ፣ ‹‹በድሉ እናንተ ሀገር ፖሊሶች እንዴትና ከየት ነው የሚመለመሉት?›› ብሎ ጠየቀኝ፡፡ ለምን እንደጠየቀኝ የገባኝ ያየውን ከነገረኝ በኋላ ነው፡፡ ‹‹እንዴት ፖሊስ ህዝብ […]