አሁንም የአገራችን ጉዳይ ባጣም አሳሳቢ ነው – ፃድቃን ገ/ተንሳኤ (ሌ/ጄ)

ከዮሃንስ አንበርብር (ሪፖርተር) ኢሕአዴግ ሥልጣን ከተቆጣጠረ ጀምሮ በሽግግሩ ጊዜና ከሽግግሩ በኋላም በአጠቃላይ ለሰባት ዓመታት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም የነበሩት ሌተና ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ፣ በወቅታዊ ጉዳዮችና በቅርቡ ሹመት ስላገኙ ጄኔራሎችና የጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም የሥልጣን ቆይታን በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከዮሐንስ አንበርብር ጋር ያደረጉት ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ሪፖርተር፡- ከሁለት ዓመት በፊት በአገሪቱ የነበረውን ግጭትና […]
ኦሮሚያ ውስጥ አድማ በተመታበት ወቅት የእነ አቶ በቀለ ክስ መቋረጡን ፋና ዘግቧል

February 12, 2018 ጌታቸው ሽፈራው ~ ፋና በደረሰው አጣዳፊ መረጃ መሰረት ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተከሳሽ ያሉትን ላይ ፍርድ ቤት ያላስተላለፈው 6 ወር ተጨማሪ ቅጣት ጥሎባቸዋል። ቀሪዎቹን ደግሞ አንድ አመት ከ6ወር ቀጥቷቸዋል! ፋና፣ እያንዳንዳቸው አንድ አመት እና 6ወር ቅጣት ተበይኖባቸዋል ይላል። እኔ የማውቀው ጉርሜሳ አያኖ፣ ደጀኔ ጣፋ፣ አዲሱ ቡላላና በቀለ ገርባ የተፈረደባቸው ሁለት ጊዜ6 ወር፣ በአጠቃላይ […]
የሀማሬሳ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ጮህት የኢትዮጵያዉያን ሁሉ ነዉ – ሆኖም ከዛሬዉ ይልቅ የነገዉ ያስፈራል!

February 12, 2018 ሸንቁጥ አየለ ካንዱ ክልል ሀገርህ አይደለም ብሎ ያባርርሃል::ግራ ሲገባህ መጠለያ ካምፕ ብለህ ትጠለላለህ::የሚደርስልህ እና የሚጠይቅህ ታጣለህ::እናም ሰሚ ካለ ብለህ ምናልባት በስልጣን ላይ ያሉ አካላት ሰበአዊነት ተሰምቷቸዉ ጉዳዬን ቢከታተሉልኝ ብለህ ጥያቄ ለማቅረብ ሰብሰብ ትላለህ::ያኔ ያለ እርህራሄ በመሳሪያ ይደበድቡሃል::ልክ አንዳች የሌላ ሀገር ወራሪ ጦር የመጣ ይመስል በጭካኔ እያሳደዱ ይገሉሃል:: አሁን በሀማሬሳ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ […]
‹‹አንድነታችን ሊጠናከር የሚችለው ሥልጣን የሚያዝበት ሥርዓት በሕዝብ የሚታመን ሲሆን ነው››

11 February 2018 ዮሐንስ አንበርብር ሌተና ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ ኢሕአዴግ ሥልጣን ከተቆጣጠረ ጀምሮ በሽግግሩ ጊዜና ከሽግግሩ በኋላም በአጠቃላይ ለሰባት ዓመታት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም የነበሩት ሌተና ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ፣ በወቅታዊ ጉዳዮችና በቅርቡ ሹመት ስላገኙ ጄኔራሎችና የጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም የሥልጣን ቆይታን በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከዮሐንስ አንበርብር ጋር ያደረጉት ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ሪፖርተር፡– ከሁለት […]
Israel Admits Ethiopian Women Were Given Birth Control Shots

Health Ministry director general instructs all gynecologists in Israel’s four health maintenance organizations not to inject women with long-acting contraceptive Depo-Provera if they do not understand ramifications of treatment. Talila Nesher Jan 27, 2013 2:29 AM Members of the Falashmura community in Ethiopia, waiting to immigrate to Israel. Anshel Pfeffer . Why is the […]
ቀላል መንገድ እያለ ጠመዝማዛውን ለምን እንመርጣለን? (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

February 10, 2018 የኦህዲድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በግልፅ በሀገር ውስጥ ላሉትም ሆነ ከሀገር ውጪ ላሉት የተደራጁም ይሁን ያልተደራጁ ወገኖች የአብረን እንስራ ጥር አቅርቧል። ኦህዲድ በመግለጫው የፖለቲካ እስረኞችን መልቀቅ ጨምሮ ሌሎች የኢህአዲግ ስራ አስፈፃሚ የወሰናቸው ውሳኔዎች ሳይሸራረፉ ስራ ላይ እንዲውሉ እንደሚታገል ግልፅ አድርጓል። ከዚህ በተጨማሪ ትላንት ማታ በ OBNቀርበው የኦህዲድ ምክትል ሊቀመንበር እንደገለፁት የአሁኑ የኦህዲድ አመራር የኦሮሞ […]
በጎ አድራጎትን ሽፋን ያደረገው የ yellow movements ነውረኛ ጥቅመኝነትና የቅጥረኝነት ተግባር! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው )

February 10, 2018 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (መካነ ትምህርት) ሴት ተማሪዎች የሚንቀሳቀሱበት እራሳቸውን yellow movements ሲሉ የሚጠሩ ሴቶች ላይ አተኩሮ የሚሠራ ንቅናቄ አለ፡፡ የሚሠሩት እዚህ ሀገር ውስጥ እንደመሆኑና እንሠራለታለን የሚሉት ማኅበረሰብም ለኢትዮጵያውያን እንደመሆኑ ቢጫ ንቅናቄ ማለት እየቸሉ ለምን የእንግሊዝኛ ሥያሜ በመምረጥ yellow movements ሲሉ ለራሳቸው ሥያሜ እንዳወጡ እራሳቹህን እየጠየቃቹህ ቆዩኝ ወደኋላ ግልጽ የሚሆንላቹህ ነገር አለ፡፡ እነኝህ […]
የቅዱስ ላሊበላ ውቅር መቅደሶችን የመታደግ ጅምር

11 February 2018 ሔኖክ ያሬድ ‹‹…የምገልጽበት ቋንቋ የለኝም፡፡ የዚህን ክቡር ሰው፣ ከሁሉም መሬታውያን በጥበብም ሆነ በሥነ ጽድቅ የከበረ ላሊበላ ከአንድ ደንጊያ፣ ከአንድ አለት ፈልፍሎ ዐሥር አብያተ ክርስቲያናትን ያነፀው ዐቢይ ሥራ የምገልጽበት ልሳን የለኝም::›› ከስምንት መቶ ዓመታት በፊት በዛጒዬ ሥርወ መንግሥት ዘመን በላስታ ላሊበላ የተሠሩትን ዕፁብ ድንቅ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ያከናወናቸው የቅዱስ ላሊበላን ገድል በኋላ ዘመን […]
Former army chief calls for establishment of independent commission

10 February 2018 By Yohannes Anberbir Former Chief of Staff of the Ethiopian Armed Forces, Tsadkan Gebretensae (Let. Gen.), called for the establishment of an independent commission, to prepare a level political playing field for the upcoming elections, if Ethiopia is to shrug off its current challenges and become a stable country. In an exclusive […]
የውጭ ምንዛሪ እጥረት ምርታማነትን እየጎዳ ነው

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ኃላፊዎች የአምራቾችን አቤቱታ ሲያዳምጡ 11 February 2018 ቃለየሱስ በቀለ ከአካባቢ ማኅበረሰብ ጋር በተፈጠሩ ግጭቶች ፋብሪካዎች ምርት አቁመዋል የውጭ ምንዛሪ እጥረት የአምራች ኢንዱስትሪውን እግር ከወርች ይዞ አላላውስ እንዳለ የተለያዩ ፋብሪካዎች ገለጹ፡፡ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር የተፈጠሩ ችግሮች ለከፍተኛ ችግር እንደዳረጓቸው አምራቾች ለፌዴራል መንግሥት አስታውቀዋል፡፡ የኬሚካልና ኮንስትራክሽን […]
