Retrospective and Prospective Analysis of Ethiopian University Student Activism for Diversity Curricula

By Asayehgn Desta, Sarlo Distinguished Professor of Sustainability Dominican University of California February 26, 2018 Following the dismantlement of the Military Junta—the “Derg”—in 1991, the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF), a product of the 1960s and 1970s, Addis Ababa University’s university student movement and an adherent of Marxism and Leninism ideology came to power; […]

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት አስጠነቀቀ

ሰላምና መረጋጋትን ለማድፍረስ በሚንቀሳቀሱና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትን እያስፈራሩ ነው ያላቸው ኃይሎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ሴክሬቴሪያት ዛሬ ባወጣው መግለጫ እስጠነቀቀ። ”የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከወጣ ወዲህ የፀጥታ ኃይሎች ባደረጉት እንቅስቃሴና በህዝቡ ተሳትፎ ከሞላ ጎደል በሁሉም የሃገራችን አካባቢዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ የተረጋጋ ሰላማዊ ሁኔታ ለመፍጠር ተችሏል” ይላል መግለጫው። ነገር ግን ”በነቀምትና […]

Exclusive Interview with Dr Abiy Ahmed, OPDO Official

February 26, 2018 “Military could be well suited to defeating a state but they are some times poor instruments to fight conflicting ideas floating around intangibly…It is easier to attract people to democracy than to course them to be democratic,” Dr. Abiy Ahmed, OPDO official https://youtu.be/Y_8jsWBLtQ0

‘የሰው እና የ- – – መንግሥት!’ (ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ)

February 26, 2018 (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ)   የሰው ልጅ የትላንት፣ ዛሬና ነገ ኹለንተናዊ – ፍላጎት/ቶች እና ኹለንተናዊ መስተሳስራዊ ግንኙነት/ቶች ውጤት በመኾኑ በጊዜ ሂደት ውስጥ በተለያየ ኹኔታ ውስጥ በኹኔታዎች አስገዳጅነት፣ በሂደት ውጤት፣ በፍላጎትም ኾነ በመወራረስ ውስጥ ኾኖ የመንግሥት ምስረታ ሂደትን የታሪኩና የአኗኗሩ ሂደት አካል አድርጓል፡፡ ይኸውም ትንታኔ በአለም አቀፍ […]

እውን አጼ ቴወድሮስ “ኪነት ያገነነው” ንጉሠ ነገሥት ናቸውን? (ከ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

February 26, 2018 በቅድሚያ ለዚህ መጣጥፍ መነሻ የሆነኝ የዓብዱልጄሊል ዓሊ ድርሰት የሆነውና ሰሞኑን ለገበያ የበቃው «ኪነት ያገነነው አጼ» የሚለው መጽሐፍ መሆኑን ለመግለጽ እፈልጋለሁ፡፡ መጽሐፉ እንዲያው በጥቅሉ የአጼ ቴወድሮስን አነሳስና አወዳደቅ ሚዛናዊ ባልሆነ አተያይና ትርክት ላይ ተመርኩዞ የሚተች እንደመሆኑ መጠን ተቀባይነቱ ከንቱ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡ ምክንያቱም አጉል ጥላቻን በልፍስፍስ የመታገያ ስልትነት በመጠቀም ሌላውን ለመጉዳት በሚገለጽፅ አጻጻፍ ብቻ […]

Ethiopia’s Sanetti Plateau NASA

NASA Earth Observatory   The Bale range in Africa is made up of mountains built upon mountains. Formed tens of millions of years ago by successive outpourings of lava, the Sanetti Plateau towers over southeastern Ethiopia. The plateau spreads across thousands of square kilometers; with much it at 3,000 meters (10,000 feet) above sea level, […]

Water wars: Tensions build over a Nile dam in Ethiopia

  the Editorial Board Pittsburgh Post-Gazette Feb 26, 2018   12:00 AM A major drama is building in northeast Africa, among Egypt, Sudan and Ethiopia, as Ethiopia nears completion of work on a large new dam on the Nile River. Part of the Nile, known as the White Nile, rises in the mountains of Burundi, […]

የአንድነቱ ፊታውራሪ – ክፍል አንድ

February 26, 2018 :Ethiopian Patriots in 1941 crossing the Omo River ባህር ዳር፡የካቲት 19/2010 ዓ/ም (አብመድ) የሀገራችን የኢትዮጵያ አንድነት ሲነሳ ሁሌም የዳግማዊ አፄ ምኒልክ ስማቸው ጎልቶ ይነሳል:: የአፄ ምኒልክ ስም ሲነሳ ደግሞ ለኢትዮጵያ አንድነት እና ነፃነት ከሀገር ውስጥ ተቀናቃኞችም ይሁን ከውጭ ወራሪ ሀይሎች ጋር ያደረጓቸው የዲፕሎማሲያዊ (ሰላማዊ) ግንኙነቶች እና ጦርነቶች ይነሳሉ:: ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ካደረጓቸው […]

የሀገር መሪዎችና ገዳማዊያን አበው በኢትዮጵያ | መንግሥቱ ጎበዜ

February 26, 2018  ለዚህ ጽሑፍ መነሻ ምክንያቱ በከባድ እስር ላይ የሚገኙት የዋልድባ ገዳም መነኮሳት ጉዳይ ሲሆን ዋና አላማውም ከትናንት እስከ ዛሬ ያለውን የሀገራችን መሪዎችና የገዳማውያን አበውን ግንኙነት  በአጭሩ ማስቃኘት እና የዘመናችን መሪዎች ከታሪክ እንዲማሩ መጋበዝ ነው። በሀገራችን የረጅም ጊዜ ታሪክ ቤተክህነትና ቤተመንግሥት በአንድም ይሁን በሌላ መልክ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተነጣጥለው ስለማያውቁ በገዳማቱና በገዳማውያን አበው ላይ […]