ወርቅና ሃቅ እያደረ ይጠራል፤ – የእነ አባይ ጸሐዬን ውሸት የሚያጋልጥ ከትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር የተላከ ጽሁፍ

February 26, 2018 ህወሓት በመላው ኢትዮጵያ እየተደረገበት ባለው ትግልና ጫና ተገዶ፥ እንደዚሁም በኢህአዴግ ራሱ ውስጥ ባሉት ፓርቲዎች መካከልም በተፈጠረው ፉክክርና ፍትጊያ የተነሣ ምስጢር አድርጎ ደብቆት የነበረውን ሐሰትና ማወናበድን አንድ ባንድ እያለ እያጋለጠው ይገኛል። ይህ ሁኔታ እዚህ ላይ የሚቆም ኣይደለም፣ ህዝቡ መብቱን ለማስከበር ቆርጦ ተነስተዋልና። ቀደም ብሎ የማጥራት ዘመቻ በሚል ኣስመሳይ እንቅስቃሴ፥ የማስተዳደር ድክመት […]
SBS Amharic Ethiopian News February 26, 2018
February 26, 2018
የፕረዝዳንት ለማ መገርሳ ቃለ ምልልስ (ክፍል አንድ)

26/02/2018 አዲሱ አረጋ ቂጤሳ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የካቲት 15/2010 ባካሄደዉ ስብሰባ የአመራር ሽግሽግ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ክቡር ዶ/ር አቢይ አህመድ የድርጅቱ ሊቀመንበር፣ ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር ሆነዉ እንዲያገለግሉ ወስኗል፡፡ ይህን ዉሳኔ በማስመልከት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ከኦ.ቢ.ኤን ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ከኦ.ቢ.ኤን ጋር ያደረጉትን […]
“ የህዝቡ የመብት ጥያቄ መብትን የሚጥስ አዋጅ አይመለስም (ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም)

26/02/2018 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲሁ በዘፈቀደ የሚደነገግ አይደለም፡፡ ሁለት ቅድመ ሁኔታዎች ሲሟሉ ነው አዋጁ ሊጣል የሚችለው፡፡ አንደኛው ግልፅ ጦርነት ሲኖር ነው፡፡ ያንን ጦርነት ለመወጣትና በሀገር ላይ የተቃጣን ጥቃት ለመከላከል ሲባል፣ በጊዜያዊነት የሰብአዊ መብቶች ሊገደቡ ይችላሉ፡፡ ሁለተኛው የተፈጥሮ አደጋ ሲከሰት ነው፡፡ ለምሳሌ የመሬት መንቀጥቀጥ፣ የጎርፍ አደጋ የመሳሰሉትን በሙሉ አቅም ለመቋቋም ሲባል፣ አዋጁ ሊታወጅ ይችላል፡፡ አሁን ግን […]
ለውሽውሽ ሻይ ተክል፣ ለቴፒ ቡና ተክል፣ ለበበቃ ቡና ተክል፣ ለጉመሮ ሻይ ተክልና ለሊሙ ቡና ተክል ድርጅት መላው ወዛደሮች የቀረበ አስቸኳይ ጥሪ

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ሕብረት ለውሽውሽ ሻይ ተክል ድርጅት መላው ወዛደሮች ለቴፒ ቡና ተክል ድርጅት መላው ወዛደሮች ለበበቃ ቡና ተክል ድርጅት መላው ወዛደሮች ለጉመሮ ሻይ ተክል ድርጅት መላው ወዛደሮች ለሊሙ ቡና ተክል ድርጅት መላው ወዛደሮች እንዲሁም በሌሎች የደቡብ ምዕራብ የልማት ድርጅቶች የምትሰሩ አገር ገንቢ ወዛደሮች በሙሉ፣ የወያኔ መንግስት ላለፉት […]
”ጀግንነት አይሰማኝም፤ ጀግና የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው፡፡” (ወይዘሮ እማዋይሽ ዓለሙ)

February 26, 2018 የሐበሻ ወግ፡- በቅድሚያ ከእስር በመፈታትዎ እንኳን ደስ አለዎ ወ/ሮ እማዋይሽ፡– አመሰግናለሁ፡፡ የሐበሻ ወግ፡- ባልሳሳት እስር ቤት የቆዩት ዘጠኝ ዓመታት መሰለኝ ወ/ሮ እማዋይሽ፡– አዎ፤ ዘጠኝ ዓመት ጨርሼ አስረኛውን ዓመት የእስር ዘመን ልጀምር ስል ነው የተፈታሁት፡፡ የሐበሻ ወግ፡- እርስዎና አባሪዎችዎ የተከሰሳችሁትና የዕድሜ ልክ እስራት የተፈረደባችሁ ከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላችሁ ተብሎ ነው፡፡ እስቲ ወደ ኋላ ልመልስዎና በቁጥጥር ስር የዋሉ […]
በ77 ቢሊዮን ብር ጉድለት ስሙ በተደጋጋሚ የሚነሳው የህወሓቱ አባይ ፀሃዬ አብረን መቀጠል አንችልም

February 26, 2018 በ77 ቢሊዮን ብር ጉድለት ስሙ በተደጋጋሚ የሚነሳው የህወሓቱ አባይ ፀሃዬ “ፌዴራል ፕሮጀክቶች በክልል ህዝብ ብዛትና የመሬት ስፋት ይለካ የሚለው በአማራና ኦሮሞ የጋራ መድረኮች ላይ የተነሱት ጉዳዪች የብአዴንና ኦህዴድ አመራር አባላትንም ያካተተ አስተሳሰብ ስለሆነ ፣ እንዲህ አይነት አመለካከት ይዘው አንድ ድርጅት ነን፣ ደህና ነን እያልን አብረን መቀጠል አንችልም ። ይህ አስተሳሰብ በተግባር ከሚውል […]
ኢንሳን የመሰረተ አብይ አይደለም የተቋሙ ዳይሬክተርም ሆኖ አያውቅም፣ የትምህርት ማስረጃውም ፌክ ነው -በረከት ስመኦን።

ሰላም የድርጅታችን አባላትና ደጋፊዎች። ልባዊ ሰላምታዬን ባላችሁበት አቀርባለሁ። የውስጥ ድክመቶቻችን ያስከተሉት የህዝብ ቅሬታና ክፍተት እንዲሁም አጋጣሚውን የተጠቀሙበት ሀይሎች አፍራሽ ሚና ተዳምሮ አሳሳቢ ሁኔታዎችን በመፍጠሩ ድርጅታችን ጥልቅ ተከታታይና ዙሪያ መለስ የተሀድሶ ስራዎችን እያካሄደ እንደሆነ ይታወቃል። የዚህ አካል የሆነው የብአዴን ጥልቅ ግምገማ መጠናቀቁንና የአቋም መግለጫውን ከሚዲያ ሰምታችኋል። የተሀድሶ ሂደታችንን በሰፊው ህዝብ ዘንድ ለማስረጽ በተለይም ለስልጣን ያለ የተዛባ […]
”የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አሻሚ ቋንቋና ሰፊ ክልከላዎችን የያዘ ነው” ሂዩማን ራይትስ ዋች

Human Rights Watch በቅርቡ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ቦታ የበለጠ ሊያጠበው እንደሚችል ሂዩማን ራይትስ ዋች ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። ሪፖርቱ ጨምሮ እንዳለው መንግሥት በዓለም አቀፍ ሕጎች ጥበቃ የሚደረግላቸውን በነፃነት የመሰብሰብ፣ የመደራጀትና ሃሳብን የመግለፅ መብቶችን የሚከለክለውን ይህንን አዋጅ በአስቸኳይ እንዲያነሳ ወይም እንዲያሻሽል ጠይቋል። ሪፖርቱ ቀደም ባለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ […]
“…ይህ አስተሳሰብ በተግባር ከሚውል ኢህአዴግን መቅበር ይቀላል” የህወሓቱ አባይ ፀሃዬ

26/02/2018 ያሬድ ጥበቡ በ77 ቢሊዮን ብር ጉድለት ስሙ በተደጋጋሚ የሚነሳው የህወሓቱ አባይ ፀሃዬ “ፌዴራል ፕሮጀክቶች በክልል ህዝብ ብዛትና የመሬት ስፋት ይለካ የሚለው በአማራና ኦሮሞ የጋራ መድረኮች ላይ የተነሱት ጉዳዪች የብአዴንና ኦህዴድ አመራር አባላትንም ያካተተ አስተሳሰብ ስለሆነ ፣ እንዲህ አይነት አመለካከት ይዘው አንድ ድርጅት ነን፣ ደህና ነን እያልን አብረን መቀጠል አንችልም ። ይህ አስተሳሰብ በተግባር ከሚውል […]
