In a continent dominated by WhatsApp, Ethiopia prefers Telegram

TELEGRAM RULES In a continent dominated by WhatsApp, Ethiopia prefers Telegram All synced. (Reuters/Dado Ruvic) Written by Abdi Latif Dahir February 24, 2018 Quartz africa In a recent survey of social media use in Africa, WhatsApp—and its Facebook-owned sister app Messenger—was crowned the king of apps in Africa. All except for one country: Ethiopia. The […]
The ‘water war’ brewing over the new River Nile dam

24 February 2018 Getty Images A new dam on the Nile could trigger a war over water unless Ethiopia can agree a deal with Egypt and Sudan, writes the BBC’s Africa Correspondent Alastair Leithead. It is often said the world’s next world war will be fought over water and there are few places as tense […]
በርሊንም እንደ አምቦ ተቀወጠች ! (ከ ኆኅተብርሃን ጌጡ)

February 24, 2018 ሚካኤል ሽፈራው የሚባል ደራሲ … ምሥጢረኛዉ ባለቅኔ … ኢትዮጵያ፤ ፀጋዬ ገብረመድኅንና ሥራዎቹ በተሰኘዉ መፅሐፉ ያሰፈረዉ ግጥም አለ። የበርሊኑን ሠላማዊ ሰልፍ ዘገባ ለመግለፅ በዚህ ግጥም መጀመሩ ተስማማኝ። ወደድኩትም። እንዲህም ይነበባል። …ምን ይመስላል የነገው ቀን፤ በእንቅልፍ ራዕይ የሚታየዉ፤ ሰዎች ሕልማቸዉ ምንድ ነዉ? ፍቅር በእልህ ላይገታ፤ ሕልም በቂም ላይፈታ፤ ስሜት ኖሮን ስሜት ማገድ፤ ፈቃድ ኖሮን […]
አደዋን የካደ የአደዋ ሰው (ሚሊዮን አየለች)

24/02/2018 በሀገራችን አባባል ‹‹ሙት ወቃሽ አታድርገኝ›› ይባላል እግርግጥ ነው የሞተን ሰው ከሞተ በኋላ መውቀሱ ጥቅሙ የዚህን ያህል ነው እንደ መንፈሳዊ ሆነን ስናስበው ሟቹ አንደኛውን በሰራው ስራ ለመጠየቅ ወደ ፈጣሪው ስለሄደ የሱ ነገር አብቅቶለታልም ሰለሚባል መውቀሱ አይጠቅምም ይባላል ፍርዱን ለፈራጁ ስለተሰጠ ፡፡ እኛን ግን ይህንን አባባል አንድንጥስና መለስ ሳይሞት በፊት የሰራቸው መርዘኛ ስራ ለትውልዱ መቃቃርንና መጠራጠርን […]
”ጀግንነት አይሰማኝም፤ ጀግና የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው፡፡” (ወይዘሮ እማዋይሽ ዓለሙ)

24/02/2018 የሐበሻ ወግ፡- በቅድሚያ ከእስር በመፈታትዎ እንኳን ደስ አለዎ ወ/ሮ እማዋይሽ፡- አመሰግናለሁ፡፡ የሐበሻ ወግ፡- ባልሳሳት እስር ቤት የቆዩት ዘጠኝ ዓመታት መሰለኝ ወ/ሮ እማዋይሽ፡- አዎ፤ ዘጠኝ ዓመት ጨርሼ አስረኛውን ዓመት የእስር ዘመን ልጀምር ስል ነው የተፈታሁት፡፡ የሐበሻ ወግ፡- እርስዎና አባሪዎችዎ የተከሰሳችሁትና የዕድሜ ልክ እስራት የተፈረደባችሁ ከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላችሁ ተብሎ ነው፡፡ እስቲ ወደ ኋላ ልመልስዎና […]
ዲፕሎማሲውን በታላቅ አስተውሎትና ብልሀት ያስጓዙ ዘመናቸውን የቀደሙ ንጉሰ ነገስት (ጌታቸው ኃይሌ)

24/02/2018 አንደኛ የአፄ ቴዎድሮስ እስረኞች መቅደላ ላይ ሲማቅቁ ልጅ ምኒልክና አጃቢዎቻቸው ምንም ሳይነካቸው አመለጡ። ሁለተኛ፤ የወሎ ገዢ ልዕልት ወርቄም ልጇ ስለታሰረባት፥ ምኒልክና አጃቢዎቻቸው በእሷ ግዛት ሲያልፉ፥ ይዛ ለልጇ መድን ለአፄ ቴዎድሮስ አሳልፋ ትሰጣቸዋለች ተብሎ ተፈርቶ ነበር። ግን ወሬው እውነት ይሁን አይሁን ሳይታወቅ፥ ያመለጡት ልጇን ገደል ሲሰዱት በማየት ለራሳቸው ፈርተው መሆኑን አስወሩ። ወርቄ በዚህ ተናድዳ፥ እነምኒልክን […]
“ክፈት በለው በሩን…!” (አስራት አብርሃም)

እንግዲህ የታደለው ተመራጭ ይሆናል፤ ከዚያ ዝቅ ያለ እድለኛ ደግሞ መራጭ ይሆናል። እንደኔ ዓይነቱ ከየትኛውም የሌለበት ደግሞ ከውጭ ሆኖ ሆያ ሆዬ ሊጨፍር ይችላል። እንግዲህ ነገሮች ሁሉ እንደዚህ ቀለል አድርጎ ማየት ነው። ወጋችንን እንዲደምቅ በሆያ ሆየ ብንጀምረው ምን ይመስላቸዋል? እንዲህ በማለት፦ አስራት አብርሃም ሆያ ሆዬ ሆ! ሆያ ሆዬ ሆ! እዚያ ማዶ ጭስ ይጨሳል እዚህ ማዶ ጭስ […]
በለውጥ ማዕበል ውስጥ የምትናወጠው የኢህአዴግ መርከብ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

February 24, 2018 ኢትዮጵያዊነት ሞቶ ፍታት እየተደረገለት ነው ከሚባለው ኦሮሚያ ምድር፤ የአዳዲሶቹን መሪዎች ንግግር እየሰማን ቀልባችን ወደነሱ መሳብ ከጀመረ ሰነባበተ። ህዝቡ ይህን ያህል ስሜት ሰጥቶ ሊሰማቸው የቻልንበት ዋና ምክንያት ደግሞ፤ ሲባልለትና ሲጮህለት የነበረውን ኢትዮጵያዊነት ካልጠበቀው ወገን፤ ጎልቶ እና ጎልብቶ ይሰማው ስለጀመረ ነው። እናም ይህን መልካም ጅምር የሚቃወም አንደበት ባይኖረንም፤ አሁንም ምላሽ ያላገኙ ጥያቄዎችን ግን ደጋግመን […]
“ ስጋት የተላበሰው ተስፋ” ከገዙ በቀለ (ዶ/ር)

February 24, 2018 ሁለት በጣም የሚጣረሱ ቃላት ጎን ለጎን ማስፈሬ ብቻ ሳይሆን አብረው እንዲጎዳኙ በማድረጌ እብዱ እንዳያሰኘኝ እሰጋለሁ።ስጋት ቁርሴ፣ ምሣዬና እራቴ መሆን ከጀመረ ከራርሟል፤ ስለሆነም ገና ከጀምሩ አትፍረዱብኝ። ነገሩ የሚያስደምም አይደለም፤ግርምትም አያስከትልም፤ በርታም አያሰኝም።የሁለቱም ቃላት ፍቺ የሰማይ ርቀት ያህል አንዱ ከሌላውጋር ሲተያይ በእጅጉ ይለያያል። በሰው እለት ተእለት ኑሮ ውስጥ ለስጋት መንሰኤ የሚሆኑ አያሌ ምክንያቶች ለመኖራቸው በመስኩ የተሰማሩ […]
በመላው ሀገራችንና በተለይ በቅርብጊዜ ከወልድያና ቆቦ ትርምስ በስተጀርባ ያለው ማነው? (ከአስገደ ገብረስላሴ )

February 24, 2018 በኣሁኑ ጊዜ በሀገራችን ያለው ጭቆና ፣ስራ ኣጥነት ፣ስደት የውሼት ልማት ምክንያት ብሶት የወለደው ምክንያት በተከመረ ገለባ በመፈጠሩ የእሳት ሰደድ በኣንዱ ኣቅጣጫ ሲጠፋ እንደገና በሌላ ኣቅጣጫ እየተቀጣጠለ እየተባባሰ የቡዙ ወገናኖች እልቂት እና የሀብት ውድመት ጠንቅ ሆኖዋል ። ኣስገደ ገብረስላሴ ይሀ የወጣቶች የተቃውሞ የእሳት ሰደድ ጠንቁና ወደ ኣውዳምነት የነዳው ማነው ለሚለው ጥያቄ ? መቋጫውስ […]
