አፈትልኮ የወጣ የአዲስ አበባ ትግሬዎች ደብዳቤ

ከሰናይት መብራህቱ ከምትባል ከፍተኛ የህወሃት ካድሬ የግል ማስታወሻ የተገኘ። የምንደኛ ብሎገሮች ስብሰባ በሕወሓት ልዩ ዞን አደረጃጀት አዲስ አበባ 03/07/2010. በጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን ላይ ሕወሓት አቅዋም ስልትና ስትራቴጂ አቋም፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን ፈጽሞ ከኛ ቁጥጥር ውጪ መሆን የለበትም። ደማችንን አፍስሰን ያገኘነውን ማንም ንግግር ስላሳመረ መውሰድ የለበትም። የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን እኛ ባንይዘውም እኛ የምንቆጣጠረው በኛ ብቻ የሚተማመን […]
Somalia: Arab Interests, Ethiopia-Somalia Feud Play Out in Berbera Port Deal

By Victor Kiprop Ethiopia’s latest attempt to overcome its geographical and economic disadvantage as a landlocked country by acquiring a stake in the Somaliland port of Berbera earlier this month has re-ignited a long-standing rivalry between the Federal Republic of Somalia and the self-declared autonomous region of Somaliland over the latter’s determination to separate from […]
Ethiopia’s ruling coalition approves Abiye Ahmed as prime minister

March 27, 2018 / 5:05 PM Aaron Maasho ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia’s ruling coalition voted in Abiye Ahmed as new prime minister on Tuesday following the resignation of Hailemariam Desalegn last month, the state-run Ethiopian Broadcasting Corporation said. The state-run channel said the 180-member council of the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) chose […]
ከአማራ ድርጅቶች እና ማህበራት ስብስብ(አድማስ) የተሰጠ መግለጫ

March 27, 2018 በትግሬ ሕዝብ ነፃ አውጭ ግንባር(ትሕነግ) የሚመራው ዘረኛና ከፋፋይ፣ ፀረ-ኢትዮጵያና ፀረ-ዐማራ የሆነው ድርጅት የሚመራው ኢሕአዴግ ፣በ27 ዓመታት አረመኔአዊ አገዛዝ በአገሪቱ ብሔራዊ ጥቅም፣ ግዛታዊ አንድነት፣ በሕዝቡ አብሮነት ስሜት ላይ የፈጸማቸው አፍርሽ ተግባሮች ኢትዮጵያን እንደ አገር ልትቀጥል ወደ ማትችልበት አደገኛ አዘቅት ውስጥ እየከተታት እንዳለ ይታወቃል። ከዚህ አስከፊ የመበታተን እና የእርስ በርስ እልቂት መውጣት እንዲቻል፣ ዜጎች […]
“ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ” (ከታምራት ይገዙ)

March 27, 2018 ህጻን ዩሴፍ እሸቱን በአሁን ሰዓት የአግራችን የኢትዮጵያ አየር በህጻናት ደም እየታወደ ይገኛል:: ልጅ እያለን እናቶቻችን በህዳር ወር ላይ ወረርሽኝን ለማጥፋት በሚል ሰበብ በየጎራችን ቆሻሻ እየሰበሰቡና እያቃጠሉ ያውዱን ነበር:: በኢሀዼግ/ህወሀት ዘምን በተለይ ባለፉት ወራቶች የ13 ዓመት ህጻን ዩሴፍ እሸቱን በመሳሰሉት የህጻናት ደም አገራችን እየታወደች ትገኛለች:: እንዲሁም በሞያሌ በኩል በአስቸኮይ ሰዓቱ ስም የተበከለ የህዝብ […]
The battle for ‘money’: Why is The Tigrean People Liberation Front (TPLF) without an ideology?

March 27, 2018 By Beyene Kebede «Everyone who lives ought to be wise; it is as good as receiving an inheritance and will give you as much security as money can..» – (Ecclesiastes 7: 11-13) Ideology is an idea. It is a collection of political ideas, ethical ideas, principle and doctrine. Good political ideology concerns itself […]
ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

March 27, 2018 180 አባላት ያለው የኢህ አዴግ ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ ዶ/ር አብይ አህመድ የድርጅቱ ሊቀመንበር እንዲሆኑ መረጠ:: በዚህም መሰረት ዶ/ር አብይ የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስተር ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል:: ዶ/ር አብይ የኦህዴዶችን እና የብአዴኖችን ድምጽ ማግኘቱ የተገለጸ ሲሆን በአጠቃላይ 108 ድምጽ ማግኘቱ ተገልጿል:: ዶ/ር አብይ አህመድ ቦታውን እንዳይዝ ሕወሃቶች […]
የጦማሪ ስዩም ተሾመ ጉዳይ በመደበኛው ፍርድ ቤት አይታይም ተባለ – የጊዜያዊ ቀጠሮ መዝገቡ ተዘግቷል (በጌታቸው ሺፈራው)

27/03/2018 የአምቦ ዩኒቨርሲቲና ጦማሪ ስዩም ተሾመ ጉዳይ ከመደበኛ ፍርድ ቤት ውጭ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሚቋቋም ፍርድ ቤት እንደሚታይ ፖሊስ ለፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት በደብዳቤ ገልፆአል። ጦማሪ ስዩም ተሾመ የካቲት 30/2010 ዓም በዋለው ችሎት ለመጋቢት 13/2010 ዓም የ14 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶበት አለመቅረቡ ይታወሳል። ጦማሪ ስዩም ክስ ያልተመሰረተበት፣ ዋስትናም ያልተሰጠው […]
ወያኔ እየተደናበረ ያለው በህዝባዊ አመፁ ሁለቱ የጥፋት አይኖቹ ስለወደሙበት ነው! (ግዮን ኢትዮጵያ)

27/03/2018 ወያኔ አንድ ያላወቃት ሚስጥር ብትኖር የህዝቡን የነፃነት ጥያቄ ለማፈን ሲጀምር በቅድሚያ የሚያስረውና መደለያ ጉቦ ( እጅ መንሻ) የሚሰጠውም ለፖለቲካ አመራሮች ነበር።ይች አይነቷ የፖለቲካ ፍልስፍናው የሰራችው በ1997 እና በከፊልም በ2002 ዓ፡ም ነበር ነገር ግን በ2007 ዓ፡ም የተበላች እቁብ ሆና የነፃነት ትግሉ ወደ ህዝባዊ እንቢተኝነት ተቀየረና ትግሉ ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ በህዝቡና በመላው አለም ተበትነው ባሉ […]
ጀግኖቹን አይቻቼው መጣሁ (አሌክስ ሸገር)

27/03/2018 ቄራ ፔፕሲ በሚገኘው ግዜያዊ ማቆያ ጣቢያ ስደርስ በመጀመሪያ ያገኘኃቸው ማሂና ወይንሸትን ነበር የወጣትነት ግዜዋን ለሃገር እና ለወገን ፍቅር እየገበረች ያለችው ማሂ እጅግ የምትገርም ፍጡር ከራሡአ ይልቅ ስለሌሎች የምታስብ እና የምትጨነቅ እንደሆነች አውቃለው። ማሂዬ አንዳንዴ ለራስሽም ግዜ ስጪ እንጂ? አልኩአት ከሠላምታው በኃላ አሌክሶ አሁን እኮ የራሴን ኑሮ እየኖርኩ ነው የታሠርኩት ለምን ትጠያየቃላችሁ ብለው ምን አጠፋሁ […]
