Tensions rise as Ethiopia struggles to pick a new leader

Hailemariam Desalegn, long criticized for human rights abuses and attacks on press freedom, is staying on temporarily as prime minister in a caretaker capacity until lawmakers in the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front name a new leader. (Associated Press/File) more > By By Tonny Onyulo and Doreen Ajiambo – Special to The Washington Times […]

ሲመቱት ይጠብቃል (አንተነህ መርዕድ)

March 22, 2018 ከአንተነህ መርዕድ ማርች 22 ቀን 2018 የኢትዮጵያ ህዝብ ለበርካታ ዓመታት የሚገባውን እንደዜጋ በነፃነት የመኖር መብት ለመጎናፀፍ ያደረገው ጥረት ሁሉ በአምባገነኖቹ እየተዳጠ አሁን ላለበት ዝቅተኛ ኑሮና ለከት ያጣ ግፍ ተዳርጓል። የግፉ ፅዋ ሞልቶ መፍሰስ በመጀመሩም ከአስከፊው ስርዓት ጨርሶ ለመላቀቅ በተለይ ባለፉት ሶስት ዓመታት እልህ አስጨራሹን ትግል ተያይዞታል። የአሁኑ ትግል ካለፉት በብዙ መልኩ የተለየ […]

የወያኔ ትግሬዎች ዕብደት ለመግለጽ አዲስ መዝቀበ ቃላት ያስፈልጋል | ጌታቸው ረዳ (ኢትዮፕያን ሰማይ)

March 22, 2018  በቅርቡ በጣም ያስደነገጠኝን ነጠላውን የጣለ የወያኔ ትግሬዎች ዕብደት በምን ያህል ፍጥነት አድጎ የትግራይ ታዳጊ ወጣቶችን አመለካከት እንዴት እየበከላቸው እንዳለ አንድ የቅርብ ወዳጄ የላከልኝን ፎቶግራፍ  ከተመለከትኩኝ በኋላ፥ወደ ድረገጽ እንዳልመጣ የወሰንኩትን ውሳኔ እንድሽር አድርጎኛል። ወያኔዎች የመሠረቱት የ17 አመት የጫካው “የትግራይ ፋሺስዝም ፍልስፍና” ፥ ዛሬ ዓይን እጅ እና እግር አውጥቶ በትግራይ ታዳጊ ሕጻናት ሕሊና ውስጥ […]

ማኅበረ ቅዱሳን በዋልድባ ጉዳይ ዝም ብሎ አያውቅም | ለመጀመርያ ጊዜ በጥናት በተደገፈ ማስረጃ መንግስት እጁን እንዲያነሳ የጠየቀም ማኅበረ ቅዱሳን ነው

March 22, 2018 ከእዚህ በታች ያለው ፅሁፍ በአብርሃም ሲሳይ የቀረበ ፅሁፍ ነው። +++++++++++++++ ማኅበረ ቅዱሳን በዋልድባ አባቶች ጉዳይ የት ነው ያለው? የሚል ነገር ፤ እዚህም እዛም እየተነሳ አየሁ። በርግጥ ማኅበሩ በዋልድባ ጉዳይ ዝም ብሏል?ለጉዳዩ ቀረብ ያላችሁ የገዳሙ ጉዳይ መዘዝ ምን እንዳመጣ ታቁታላችሁ። ለሌሎቻችሁ በአጭሩ ለመግለጽ ያክል ። ዋልድባ፤ በምሥራቅ ጎንደር እና በምዕራብ ትግራይ መካከል የሚገኝ ታላቅ […]

የጠቅላዩ ምርጫ 1 (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

22/03/2018 ኦህዲድ ከላይ እና ከታች እሳት እየነደደበት ስርዓቱን ተሸክሞ እዚህ አድርሶታል!!! አቶ ፍቃዱ ተሰማ – የኦህዴድ ስራ አስፈጻሚ የኢህአዴግ ምክር ቤት ትላንትናም ሆነ ከትላንት ወዲያ በጠቅላይ ሚንስትር ምርጫ ላይ በቀጥታ አልተወያየም። እሮብ እለት ከሰዓት የምክር ቤት አባላት የኢህአዴግ ፅፈት ቤት  ስለ አባል ፖርቲዎች  ያቀረበውን ሪፖርት በግላቸው አንብበው ዶክመንቱን ይዞ መውጣት ስለማይቻል መልሰው አስረክበዋል። ጠዋት ላይ […]

ስብሰባው እስኪያልቅ! (ደረጄ ደስታ)

22/03/2018 እንደኛ እንደ ተራ ዜጎች፣ የተቃዋሚ መሪዎችም፣ አክቲቪስቶች፣ የሃይማኖትና የማህበራት መሪዎች በሙሉ ቁጭ ብለው ሰበር ጠቅላይ ሚኒስትር እየተጠባበቁ ይመስላል። መንግሥቶቹም እሚደግፉትን እኛም እምንቃወመውን ይህን ጠቅላይ ሚኒስትር በጉጉት እየተጠባበቅን እምንገኝ መስለናል። ሰዎቹም ይህን ያህል አምጠውና ልብ ሰቅለው እሚወልዱት ሰው “ውይ ለዚቹ ነው እንዴ…” ተብለው መሳቂያ ሊሆኑ መቻላቸው እንደሚያስጨንቃቸው አንስተውም። ችግሩ እኛ የደግፈነውን ሰው ካመጡብን ነው። ያው […]

ኦህዴድም እንደ ቅንጅት (ሀይሌ ማሞ)

22/03/2018 ዛሬ ባለንበት ሆነን ስናስበው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁሉ ነገሩ በህወሀት የሚዘወርበት ደረጃ ላይ አይደለም። ህወሀት የፖለቲካ መጫወቻዎቹን በሙሉ አጥቶ የቀረው የሀይል ካርዱ ብቻ ነው። የጠመንጃ አቅሙን ተጠቅሞ የፖለቲካውን መዘውር መልሶ እንደቀድሞው ለመቆጣጠር የማይቆፍረው ጉድጓድ የለም። የህዝቡ የለውጥ ፍላጎትና ፍርሀትን ማሸነፍ የህወሀትን ግብአተመሬት አይቀሬ ቢያደርገውም ጊዜ መግዛትና ‘ዛሬን ካለፉ ለነገ መፍትሄ አይጠፋም’ የሚሏት ብሂል በህወሀት ዘንድ […]

ይድረስ ለፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም፤ (ከውብሸት ሙላት)

22/03/2018 ይህ ጽሑፍ  “አንቀጽ 39” የሚለው መጽሐፌ ላይ ተካትቷል፡፡ በተለያዩ ጊዜያትም እንዲሁ በማኅበራዊ ሚዲያ ተቆራርጣም ቢሆን ወጥታለች፡፡ በእኔ መጽሐፍ የተጠቀሰው ከእርስዎ መጽሐፍ “የክህደት ቁልቁለት” ከሚለው ላይ ነው፡፡ አሁንም በመጽሐፍዎ ላይ ተመሳሳይ መከራከሪያ በማቅረብ በፌስ ቡክ ላይ ስለ አማራ ጉዳይ ስለጻፉ እኔም በድጋሜ አስተያየት ለመሥጠት ነው፡፡ አንድ ከግምት እንዲገባልኝ የምፈልገው ቁምነገር አለ፡፡ ይኸውም በርካታ ሐሳቦችን ከተለያዩ […]

የአማራ ብሄርተኝነት እንቅስቃሴ ጉዳይ “የአማራ ጉዳይ እንቆቅልሽ እየሆነ ነው፤

March 22, 2018 መስከረም አበራ ፕሮፌሰር መስፍን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብቅ ብቅ እያለ ስላለው የአማራ ብሄርተኝነት እንቅስቃሴ ጉዳይ “የአማራ ጉዳይ እንቆቅልሽ እየሆነ ነው፤” ሲሉ በጀመሩት እና እኔም በምስማማበት ሃሳብ ጀምረው “ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ሦስት ሊቃውንት እንደሚያስረዱት አማራ የአንድ ጎሣ ስም አይደለም አማርኛ ቋንቋ የአማራ የሚባል ጎሣ ነው” ሲሉ ደንገር አድርገውኝ የቋጩትን አጭር ፅሁፍ አነበብኩት፡፡ ብዙ […]

ግዕዝን ሲያልም የሞተው ደራሲ ጆርጅ በርናንድ ሿው!?! (ያሬድ ጥበቡ)

22/03/2018 በርናርድ ሾው በላቲን ፊደል መሠረታዊ ችግሮች ላይ ያቀረበውን ትችት አንድ ምሁር እንዲህ አቅርቦታል ። በነፃ አእምሮ ተመልከቱት ።  ደራሲው ጆርጅ በርናንድ ሿው ግዕዝን አውቆ ቢኾን ኖሮ ላቲን ቦታ አይኖረውም ነበር ። የላቲንን ድክመት ተጠቃሚዎቹ ራሳቸው በሚገባ ያውቁታል። አዲስ መፍትኄ እንዲገኝለት ይወተውቱና ሰለ ድክመቱ ይበሣጩ ከነበሩት መካከል አንዱ ታዋቂው አየርላንዳዊ የሥነ ጽሑፍ ሰው አቶ በርናንድ […]