የሞያሌ ተፈናቃዮች ያሉበት አሳሳቢ ሁኔታ

ባለፉት ሁለት ቀናት ከኢትዮጵያ ሸሽተው በኬንያ ደምበላ ፈቻና እና ሶመሬ መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ያሉበትን ሁኔታ ቢቢሲ ቃኝቷል፤ በርካታ ስደተኞችንም አነጋግረናል። ከእነዚህ መካከል አንዱ የህክምና ባለሙያዎች ”እድለኛ” ብለው የሚጠሩት ጉዮ ጃርሶ ነው። ጉዮ በሞያሌ ከተማ የተሽከርካሪ ጎማ የመጠገን ሥራ ላይ ነበር የተሰማራው። ”ሰዎች የተገደሉ ቀን እንደተለመደው ከጓደኞቼ ጋር በመሆን የተሽከርካሪ ጎማ የመጠገን ሥራ ላይ […]
አቶ በቀለ ገርባ በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ምን ይላሉ? – አዲስ አድማሰ

Sunday, 18 March 2018 00:00 አለማየሁ አንበሴ ከመታሰሬ ከአንድ ወር በፊት እንደምታሰር አውቅ ነበር • ህዝቡ ራሱ በመረጣቸው መሪዎች መተዳደር ይፈልጋል • ኦህዴድንና ግለሰብ አመራሮችን ለይቶ ማየት ያስፈልጋል የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበርና በቅርቡ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር ከተለቀቁ ፖለቲከኞች አንዱ የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ ስለ እስራቸው ጉዳይ፣ ስለ ሀገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የአዲስ አድማስ […]
የአቶ/ዶክተር ባይሳ ዋቅ-ወያ ቅሬታ ጌታቸው ኃይሌ

አቶ/ዶክተር ባይሳ ዋቅ–ወያ “የቋንቋዎች ትምህርት አስፈላጊነት” በሚል ርእስ የጻፍኩትን እንዳልወደዱት በጨዋ አማርኛ በረጅሙ ጽፈው ነግረውናል። ለዚህም ምስጋናየን በግል ነግሬያቸዋለሁ። አልፎ አልፎ፥ የተናገርኩትን ሲጠቅሱ፥ “እንዲህ ብለሃል” በማለት ፈንታ፥ “እንዲህ ማለትህ፥ እንዲህ ለማለት ፈልገህ ሳይሆን አይቀርም” ባይሉኝ ደስ ይለኝ ነበር። በመልሳቸው ውስጥ ያቀረብኩትን ሐሳቦችና የታሪክ እውነታዎች የሚያፈርስና የሚያስተባብል አንድም ነጥብ አላገኘሁበትም። ያልተግባባነው፥ በዚህ ጉዳይ መወያየት “አንዳችን ሌላውን […]
Ethiopia, Big Data and Data Analytics -By Waltenegus Dargie

March 19, 2018 The scientific world has long understood that no data is irrelevant (for some historical reason, the word data is used in plural – a bit being singular –, but in this article I deliberately use it in singular for convenience). Only the meaning we can attach to a data depends on […]
Please stop deporting Abi Amare to Ethiopia, where he’ll face a death penalty

March 19, 2018 Please stop deporting Abi Amare to Ethiopia, where he’ll face a death penalty. Misguided, the Norwegian government is deporting a well known human rights activist —Abi Amare—for a death penalty to the terrorist regime in Ethiopia. Mr Abi is among prominent Ethiopian political activists in Norway. He left Ethiopia as a […]
ጤና ለጣና 2018 – በዲሲ ለጣና ከ140 ሺህ ዶላር በላይ ሲለገስ የመድሃኒያለም ቤተ ክርስትያን በ70 ሺህ ዶላር ማሽን ለመግዛት ቃል ገባ

March 19, 2018 ባለው እሁድ ማለትም ማርች 17 2018 በዋሽንግቶ ዲሲና አካባቢው ጤና ለጣና 2018 በሚል መርህ በተደረገውና በርካታ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶችና ኢትዮጵያውያን በተከኙበት በተካሄደው ዝግጅት ከትኬት ሽያጭ፣ ከእርዳታ እና ከተለያዮ ቁሳቁሶች ሽያጭ ከ140 ሺህ ዶላር በላይ ተገኝቷል። እንዲሁም ቁጥራቸው 15 የሚሆኑ በዲሲና አካባባው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጣናን ለመታደግ የለገሱትን ገዝንዘብ ገቢ ለማድረግ እየተሰራ ነው። በተጨማሪም በዋሽንግቶን […]
የወልቃይት ኮሚቴ አባላት ከእስር በኋላ

March 19, 2018 https://youtu.be/9eIOvodfeGc
ለ ‘’አንድ አማራ’’ አስተባባሪ ግብረ ኃይል (ደምኢህሕ)

March 19, 2018 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ሕብረት(ደምኢህሕ) እና ጋምቤላ ክልላዊ ንቅናቄ ለ ‘’አንድ አማራ’’ አስተባባሪ ግብረ ኃይል በ’’አንድ አማራ’’ ድርጅት መስራች ስብሰባ ላይ እንድንገኝ ለደረሰን የስብሰባ ጥሪ አዎንታዊ ምላሽ ስለመስጠት። እንደሚታወቀው ባለፉት 27 ዓመታት በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ይተንሰራፋውን አፋኝና ጨቋኝ የወያኔ አገዛዝ ከስር መሰረቱ ፈንቅሎ በመጣል ፍትሕና ዴሞክራሲ የሰፈነባት በዜጎች ነጻነትና እኩልነት ላይ የተመሰረተች […]
Egypt, Sudan vow to cooperate as Ethiopia builds Nile dam

Associated Press CAIRO – Sudan’s President Omar al-Bashir has met his Egyptian counterpart in Cairo, as the two countries look to repair ties that were recently frayed over an upstream Nile dam being built by Ethiopia. At a joint press conference Monday, al-Bashir and Egyptian President Abdel-Fattah el-Sissi vowed to cooperate in managing the effects […]
Eritrea Rejects Allegation It’s Trying to Destabilize Ethiopia

By Nizar Manek March 19, 2018 2:59 AM EDT Eritrea’s government rejected allegations by neighboring Ethiopia that it’s trying to destabilize the country after Prime Minister Hailemariam Desalegn resigned last month. Ethiopia has been struggling to quell sporadic anti-government protests over the past two years that have left hundreds of people dead. The government has […]
