Arab interests, Ethiopia-Somalia feud play out in Berbera port deal

Saturday March 17 2018 People load a cargo ship at the Port of Berbera in Somaliland on December 5, 2015. PHOTO | AFP In Summary Controversial deal between UAE’s DP World and Ethiopia has opened old wounds of the decades-long discord between Somalia and Somaliland, in a major diplomatic stand-off that has sucked in several […]
An Unstable Ethiopia: Wobbles in Addis Ababa

Michael Jones Michael Jones Research AnalystMichael is a Research Analyst in the National Security and Resilience Team focusing on countering violent extremism (CVE) Commentary, 19 March 2018 Horn of Africa The resignation last month of Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn has shaken the assumption that the East African state is a ‘bastion of stability’ in an unstable […]
Ethiopia’s ruling party to pick new chairperson

Source: Xinhua 2018-03-20 02:32:47 ADDIS ABABA, March 19 (Xinhua) — Ethiopia’s ruling party Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) will kick off its meeting on Tuesday to elect new party chair. The EPRDF Council is expected to pick new party chairperson, who will serve as the next prime minister of the East African country as […]
“መይሳው ካሳ” (እሸቱ ጥሩነህ)

19/03/2018 ምስሉን የሳሉት ዕውቁ ሰዓሊ፣እሸቱ ጥሩነህ ናቸው፡፡ እንደ ስዩም ወልደ ምስክርነት በመጀመሪያ የተሳለውም ሞስኮ ላይ ነው፡፡ እሸቱ ጥሩነህ፣ሰባት ዓመት ገደማ በሞስኮ ለከፍተኛ ትምህርት ቆይተው ለመመረቂያ ያዘጋጁት ነው፡፡ ርእሱም “መይሳው ካሳ” ነው፡፡ በዚያ የተሠራው 2 ሜትር ከ40 ሴንቲ ሜትር በ3 ሜትር ሆኖ ነው፡፡ ግዙፍ ስእል ነው፡፡ ስእሉ በርካታ ሕዝብ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ያሳያል፡፡በምስሉ ፊት ለፊት ነጻ ስፍራ […]
“..ኣንተ ብኣዴን ….! …” ኣዲሱ ስድብ (አምዶም ገ/ሥላሴ)

19/03/2018 በመቐለ ከተማ ኣዲስ ስድብ ተፈጥራለች። እቺ ስድብ ለማንኛውም በህወሓት መሪዎች ላይ የብቃት ጥያቄ ያነሳ ሰው እየተሰጠች ያለች ቃል ናት። በትግራይ የተለየ ሃሳብ ያንፀባረቀ፣ ከባድ የህዝብ ጥያቄ ኣንስቶ ተቀባይነት ያገኘ፣ የልማት ይሁን የመልካም ኣስተዳደር ጥያቄ ያነሳ ሰው ኳዂቶ(ኣቋቅማ) ሲወዱም ዓረና እየተባለ እንዲሸማቀቅ ይደረግ ነበር። ህወሓት ኣርባዋ ባሳለፈችበት ወቅት ኣቶ በረከት በኣቶ መለስ የትግል ድርሻ ኣስመልክተው […]
ዝ—ም አልናቸው!! (ዘ ማርያም መ)

19/03/2018 ያኔ ብሶት ወለደን አሉና ዛሬ ብሶት ሊሆኑብን ወደ ጫካ ከሸፈቱበት በሻቢያ መሪነት በአሜሪካ ደጋፊነት ሃገራችንን ወረሩ ፣ችጋራቸውን፣ ችግራቸውን ፣ቅማላቸውን ፣ቅንቅናቸውን ሁሉ በኢትዮጲያ ምድር ላይ አረግፈው ሲያበቁ ዝ–ም አልናቸው! ኦሮሞ ከአማራው፣ አማራው ከጉራጌው፣ጉራጌው ከትግሬው፣ እንዲሁም የተለያዩ ብሄረሰቦች ዘር ሳይመዙ ፣ወሰን ሳይገዘግዙ እርስ በራሳቸው ተጋብተው ፣ወልደውና ከብደው የኖሩባትን ምድር በጎጥ ከፋፈሉና ፣በድንበር ከለሉና አንተ እከሌ ነህ […]
የትግራይ የበላይነት አለ! የለም! ለእኛ የተሰጠን አጀንዳ! – ትግራይ የግል ኢትዮጵያ የጋራ! የነሱ አጀንዳ(መንግስቱ ሙሴ)

19/03/2018 ሰሞኑን በየቦታው የህወሓቷ ጠባብ ቡድን መሪወች አይን ባወጣ የኢትዮጵያዊነት ጠብታ በሌለው የእኔ የሚሉትን ሕዝብ እየሰበሰቡ የተዘጋጁ እና የእንነሳሳ ቅስቀሳ ጀምረዋል። በግልጽ ለ27 አመታት የታየው የትግራይ ጠባብ ቡድን የቅኝ አገዛዝ በሚመስል ያካሄዱት ጸረ ኢትዮጵያ ዘመቻ ውስጥ አንዱ እና ከባዱ ወንጀል ሕዝቡን እኛ እነሱ (ትግሬ እና ቀሪው በሚል) የከፋፈሉት ሀገር በአንድ ቆሞ ስለአንድ ሀገር እንዳያስብ አድርጎ […]
አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ አያደርግም! ሕብረቱ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ አሳስቦኛል ብሏል!

19/03/2018 ሙሉነህ ዮሃንስ አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ አያደርግም! ሕብረቱ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ አሳስቦኛል ብሏል! የአፍሪካ አንድነት የመሪዎች ጉባኤን በፀጥታ ምክንያት አዲስ አበባ ማድረግ እንደማይችሉ የአፍሪካ ሕብረት ባለስልጣናት አሳውቀዋል። በህዝባዊ አመፅ ተንጠው መቋቋም ያልቻሉት ወያኔዎች የሕብረቱ ዜና መርዶ ሆኖባቸዋል። ይህን ጉዳይ ለማስቀልበስ እየጣሩ ቢሆንም ሕብረቱ የፀጥታው ሁኔታ ከጊዜ ጊዜ ስለተባባሰ ወራት የቀሩትን የመሪዎች ጉባኤ […]
ሁሉም እየሆነ ያለው በአጋጣሚ አይደለም ብዙሀንን ገድሎ አንድን ዘር የማንሳት ፕሮጀክት ነው!!! (ሉሉ ከበደ)

19/03/2018 በጦር መሳሪያ ብቻ አይደለም ህውሀት ኢትዮጵያዊውን ትውልድ እየገደለ ያለው።ያውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ዛሬ ሳይሆን ጥንት የወረሩት ሀገር ህዝብ ጠንካራ የማንነት ኩራትና ክብር ያለው ከሆነ፤ ምንም የጦር ሀይል የበላይነት ቢኖራቸውም ሳይፈራ ተጋፍጦ ብዙ ጉዳት የሚያደርስባቸው ከሆነና የያዙትን ሀገር ያስለቅቀናል ብለው ከሰጉ፤ ቶሎ ብለው ትውልዱ በሞራል፤ በአካል፤ በአእምሮ ብቃት የተሽመደመደ ሆኖ እንዲቀር ያደርጋሉ። ምንም ማሰብ እንዲያቅተውና ተገዝቶ […]
በፍራንክፈት በሚስጥር ስብሰባ ላይ አቶ ጌታቸው ረዳ ለትግሬዎች የተናገሩት – EMF

“ትግራዋይ መበለጥን አይፈልግም፣ ትግራዋይ ለአማራ፣ ለኦሮሞ፣ ለሶማሌ ሊጠረጥርና ሊያጎነብስ ነውር ነው።” – ጌታቸው “ከሁሉም ነገር በላይ ግን ትግራዋይ እየተሸነፍኩ ነው የሚል እሳቤ ለአማራ ሊጠረጥርና ሊያጎነብስ፣ ለኦሮሞ ሊጠረጥርና ሊያጎነበስ፣ እንደ ህዝብ ለሶማሌ ሊጠረጥርና ሊያጎነበስነውር ነው! ይህ በትግራዋይ ታሪክ አልነበረም!! “ከሁሉም በላይ ደግሞ ትግራዋይ መበለጥን አይፈልግም። ልማት የሚፈልግና የሚያከብር ትግራዋይ ያ ትክክለኛ ትግራዋይ ነው። በራሳችን ድክመት አደጋ […]
