የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ፣ የጀግኖች አርበኞች ገድልና የሃገራችን ታሪክ ሲነሳ ለምን ወያኔን ያመዋል?

March 31, 2018 ታላቋ ብሪታኒያ በድንበር የሚዋሰኑትን ሱዳንን እና ግብፅን በቅኝ ግዛት እና በበላይ ጠባቂነት (Colony and de facto protectorate 1882 _ 1956) ታስተዳድር ነበር። በወቅቱ እንግሊዝ ትከተለው የነበረው የአገዛዝ ስልት ግብፅን በቀጥታ እራሷ እያስተዳደረች ነገር ግን በሱዳን ውስጥ ለእሷ ታማኝ የሆኑ ግብፃውያንን በመሾም ሃገራቱን ትገዛ ነበር። ጣሊያን በኢትዮጵያ ውስጥ በቆየበት በ5ቱ ዓመት የአርበኞች ትግል ወቅት በየወረዳውና […]

“አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኦሮሞ መሆኑ ብቻ የኦሮሞን ዘርፈ ብዙ ችግር አይቀርፈውም” ዶክተር ዲማ ነገዖ

31/03/2018 [በአቻምየለህ ታምሩ] ዶክተር አብይ አሕመድን  «የኦሮሞ ተወላጅ የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር» እያሉ  የሚያስተጋቡ  ደጋሚዎችን  ስህተት  ከሳምንታት በፊት «ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት»  በሚል ባተምነው ጽሁፍ  ስናርም መቆየታችን ይታወሳል 🙂 ከታች የታተመው ዶክተር ዲማ ባንድ ንግግር ላይ ያቀረቡት ንግግር ነው። ዶክተር ዲማ ነገዖ ከኦቦ ሌንጮ ለታ፣ ከዶክተር ጌታቸው በጋሻውና ከሻለቃ ዳዊት ጋር   በመሆን  Gabataa Media ቀርበው  […]

ነገረ ምረጫ፥ ግምት እና እውነታው በሊቀመንበር ምርጫ!!(ከታዛቢ)

31/03/2018 ሰሞኑን የኢህአዴግ ምክር ቤት ባደረገው ስብሰባ መጨረሻ ላይ የድርጅቱን ሊቀመንበሩን መመረጡ ትኩስ ወሬ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ምርጫውም ነፃ እና ዴሞክራሲያዊ መሆኑን እንዲሁም አቶ ደመቀ መኮንን ራሳቸውን አግልለው ሳይሆን ሦስት እጩ ብቻ እንደሚጠቆም ሕገደንቡ ላይ ስለተቀመጠ በዚያው መልክ እንደተፈጸፈ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ገልፀዋል፡፡ በሌላ መልኩ አቶ ሽፈራው የገለጹት ነገር ምን ያህል እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ወሬ  ለመቀራረም […]

የትግራይ ብሄርተኞች ፍራቻና የማንነት ቀውስ (ልቢ ትግራይ) – (ቬሮኒካ መላኩ)

31/03/2018 ትግራይ እና የኤርትራ ብሄረ ትግርኛ በአንድ ግዛት ኑረው አያውቁም! አንድ ነገድ ሁነውም አያውቁም! ተቀራራቢ ቋንቋ ከመናገር ውጭ ነገዳዊ፣ ታሪካዊ፣ ባህላዊ እና አብሮ የመኖር  ትስስር የላቸውም። ትግሬዎችን ሁሌም እንቅልፍ የሚነሳቸው የአማራ ሕዝብ ነው።  ትግሬዎች በክፉም በደጉም ወዳጃቸው በነበረው የአማራ ሕዝብ ላይ ላለፉት 27 አመታት ከፈፀሙት ለማሰብ ከሚከብድ ዘግናኝ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እና ሰቆቃ  አንፃር  ከዚህ […]

ታሳሪዎቹ ለኢትዮጵያም ለዶ/ር አብይም ያስፈልጓቸዋል! (አህመዲን ጀበል)

31/03/2018 ከየካቲት አስከ ሀምሌ 2007 በቃሊቲ ማረሚያ  ቤት በዞን 2 በነበረኝ ቆይታ ከሌሎች እስረኞች ተለይተን አንዷለም አራጌና ኢንጅነር መስፍን አበበ( አቶ መላኩ ፈንታ የቀድሞ የገቢዎች የጉምሩክ ሚኒስትርን ጨምሮ) ለ3 ከታሰሩበት በተለምዶ ነጩ ቤት የሚባለው ጠባብ ክፍል እየወጡ እኔ(አህመዲን ጀበል) ደግሞ ከዞን 2 እየወጣሁ በጋራ በዞን 2 የቤተሰብ መጠየቂያ ቦታ ከቤተሰብ ጋር እንገናኝ ነበር። ሌሎች እስረኞች […]

አፋን ኦሮሞን በግእዝ ፊደል …(ያሬድ ጥበቡ)

31/03/2018 አፋን ኦሮሞን በግእዝ ፊደል እንዲፃፍ ወስኑና፣ እኛም አፋን ኦሮሞ ተጨማሪ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆን በጋራ እንታገል!!! ለማ መገርሳን አድምጡት ።  የተባረከ አእምሮ ያለው ሰው ነው። የፖለቲካ ቃላት ስለማይገልጡት ነው ወደ አባቶቻችን ቋንቋ መሄድ የተገደድኩት ። ለማ በሁለቱም ቋንቋዎች ሲናገር ስሰማው፣ ምን ታሰበኝ መሰላችሁ? ምንም እንኳ አማርኛ የፌዴራል የሥራ ቋንቋችን ቢሆንም፣ ዶክተር አቢይ አህመድ ሥልጣኑን […]

ኢህአዴግ ‘በሀገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ’ አለ

March 30, 2018 በኢትዮጵያ ለተፈጠረው ፖለቲካዊ ቀውስ ኃላፊነቱን እንደሚወስድ የኢህአዴግ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የፓርቲው ምክር ቤት ከባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 11 እስከ ማክሰኞ መጋቢት 18 ቀን 2010 ጀምሮ የተካሄደውን ዝግ ስብሰባ አስመልክቶ ዛሬ ባወጣው የአቋም መግለጫ፣ በሀገሪቱ ለተፈጠረው አለመረጋጋት እና ግጭት እንዲሁም የፖለቲካ ቀውስ ምክንያቱ የአመራሩ ድክመት መሆኑን የገለጸ ሲሆን፤ ለእነዚህ ችግሮችም የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ […]