ጆቤ ዛሬም ማሸማቀቂያ እና አጀንዳ ማስቀየሺያ ቁም ነገሮችን ይዞ ብቅ ብሏል!?! (ኤርሚያስ ለገስ)

16/03/2018 ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት ከፅሁፍ ወጥቶ በቪዲዬ ተደግፎ መጥቷል። ዘወትር እናት ድርጅቱ ህውሓት ጭንቅ ሲይዛት እየሮጠ የሚመጣው ጆቤ ዛሬም ማደናገሪያ፣ ማሸማቀቂያ እና አጀንዳ ማስቀየሺያ ቁም ነገሮችን ይዞ ብቅ ብሏል። ወቅቱ ሙሉ በሙሉ በተቀየረበት ሁኔታ የጄኔራሉ ጠባብ ፍላጐት የማይሳካ ቢሆንም ለአፍ ማሟሻ ሊያገለግል ይችላል። እነሆ ጄኔራሉ እንዲህ ይሉናል፣ #1-: ከ27 አመት በኃላ ብአዴን እና እነ […]
ወደ ባንኮች ተመልክቱ!!! (ደረጀ ደስታ)

16/03/2018 አሜሪካ ውስጥ ነጮቹ ጥቁሮቹን ጨቁነዋል ሲባል የጭቆናው መልኩ ብዙ ነው። አንዱ ጥቁሮቹን ማደህየት ብቻ ሳይሆን ያላቸውንም ጥሪት መዝረፍ ነበር። በዚያ በከፋው ዘመን ነጮቹ ከጥቁሮቹ መንደር ከጉራንጉሩ ሳይቀር ይገቡና ባንኮችን ይከፍቱላቸዋል። ጥቁሮቹ ገንዘቦቻቸውን ለመቆጠብ ያስቀምጣሉ። ካስቀመጡት ገንዘብ ግን ለንግድ፣ለቤት መስሪያም ሆነ መኪና መግዣ ብድሩን የሚያገኙት ሌላ አካባቢ እሚኖሩ ነጮች ነበሩ። ቅርንጫፍ ባንኮቹ ከተከፈቱበት መንደር እምትቀር […]
ሁለት አገር ዜግነት እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል!

16/03/2018 ይሀው ነው የአፓርታይድ ስርአት ነገር! (ሄኖክ አበረ) ለስራ ጉዳይ አንድ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሄጄ ምሳ ሰአት አካባቢ ስለ ነበር ለምሳ የወጡ ሰራተኞች እስኪመለሱ በሩ አካባቢ ጥላ ፈልጌ ተቀምጫለሁ። በመሃል አንድ 4 ቁጥር V8 መኪና የያዘ ባለጉዳይ ይመጣል። ከመስሪያ ቤቱ ጥበቃ ጋር ለረዥም ጊዜ እንደሚተወወቁ ሰላምታቸዉ ይናገራል። ሰውየው መኪናዉን አቁሞ መጥቶ ተቃቀፉ። ከጨዋታቸዉ እንደተረዳሁት ሁለቱም […]
ትግልህ ትግሌ”፣ “ደምህ ደሜ” የተባባለዉ የአማራ እና የኦሮሞ ሕዝብ (ያሬድ ደግነቱ)

16/03/2018 ODF : ለአንድ አማራ አስተባባሪ ግብረ ኃይል በ«አንድ አማራ» ድርጅት መሥራች ስብሰባ ላይ እንድንገኝ ያደረጋችሁልን ጥሪ ደርሶናል። የዛሬዉ የኢትዮዽያ ዕዉነታ በየትኛዉም መንገድ ተደራጅቶ ሀገርንና ሕዝብን ካንዣበበበት የጥፋት አደጋ ለመታደግና ለመጭው ዲሞክራሲያዊ፤ ፍትሃዊና በእኩልነት ላይ የተመሠረተ ሥርዓት መሠረት ለመጣል በጋራ መታገልን እንደሚጠይቅ ግልፅ ነዉ። በተለይም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ የመጣዉን የሕወሐት-መራሹን ገዢ ቡድን የአፈና፣ […]
“የበይዎች አለመስማማት ለተበይ ይጠቅመዋል” እንዲሉ የነጻነት ሃይሉ አጋጣሚውን መጠቀም አለበት!!! (ሲሳይ አጌና)

16/03/2018 የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ መሪዎች እና ተከታዮቻቸው በአዲሱ የኦህዴድ አመራር እና መዋቅር ላይ የስም ማጥፋት እና የእስራት ዘመቻውን አጠናክረዋል።አቶ ለማ እና ዶ/ር አብይን በተመለከተ በማህበራዊ ገጾቻቸው ውዥንብር እየነዙ፣ኮማንድ ፖስት በሚሉት የሕወሃት ታጣቂ ሃይል ደግሞ ታዬ ደንደአን የመሳሰሉ የህሊና ሰዎችን ወደ ወህኒ ማጋዝ -ቀጥለዋል። ሕወሓት ማን እንደሆነ ከ27 ዓመት በኋላም ያለተገለጸላቸው ወይንም ሕወሃትን መቃወም […]
ትግሮች ሆይ! እባካቹህ ዝም በሉ??? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ የሚኖሩ የትግሬ ተወላጆች “የትግራይ ማኅበር በአሜሪካ!” በሚል የማኅበር ስም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያወጡትን አሳፋሪ የአቋም መግለጫ አንብቤ ነበር፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ እዚህ ሀገር ውስጥም እነ አቦይ ማትያስ በያገኙት አጋጣሚ ሁሉ ስለሰላም፣ ስለፍቅር፣ ስለአንድነትና ስለይቅርባይነት በመስበክ፣ ጾም ጸሎት ምሕላ በማወጅ ተጠምደው ሕዝብን እየጨቀጨቁ ይገኛሉ፡፡ ውጭ ያሉቱ በመግለጫቸው ላይ “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስተማማኝ ሰላም […]
የእስራኤል ፍርድ ቤት ከአፍሪካ የሚመጡ ስደተኞችን የማባረር ዕቅድን ለጊዜው እንዲቋረጥ ወሰነ

Image copyright Getty Images አጭር የምስል መግለጫ በእስራኤል በርካታ ኤርትራውያን እና ሱዳናውያን ስደተኞች አሉ የእስራኤል ከፍተኛ ፍርድ ቤት መንግሥት ያወጣውን በሺህ የሚቆጠሩ አፍሪካዊ ስደተኞችን የማባረር አወዛጋቢ ሕግ ለጊዜው እንዲቋረጥ ውሳኔ አስተላልፏል። መንግሥት ዕቅዱን በዝርዝር እንዲያብራራም ፍርድ ቤቱ እስከ መጋቢት 17፣2010 ድረስ ቀነ-ገደብ ስጥቷል። ባለፈው ጥር ወር በብዛት ከኤርትራና ከሱዳን የተወጣጡ ስደተኞች እስከ 3500 ዶላር እና […]
ይድረስ፡- የአማራ ሕዝብ የኦሮሞኛ ቋንቋ ይማራ እያላችሁ ደብዳቤ ለምትጽፉ ሁሉ – ከቋንቋው በፊት ስለሰው ልጅ ነጻነት እንጩህ!!

(አያሌው መንበር) #ከቋንቋው በፊት #ስለሰው ልጅ እንጩህ!! ((ለእነ ፕሮፋሰር ፍቅሬ ቶሎሳ፣ አቶ ያሬድ ጥበቡ፣ ግርማ ወልደጊዮርጊስ፣ … ወዘተ)፤ እንዲሁም ደብዳቤው በቀጥታ ለተፃፈለት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፦ Young Tigrayan Cadet Pilots በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ስለሚኖሩ አማራዎች እንግልትና ስቃይ “ጆሮ ዳባ ልበስ” ብሎ፤ በአማራ ህዝብ ላይ ኦሮምኛ ቋንቋን ለመጫን ፊርማ ማሰባሰብ ከስህተትም በላይ ነው፤ ቋንቋውን ጠይቃችሁን ሳይሆን […]
“ከመጀመሪያውኑ ስልጣኔን ለቅቄያለሁ ብሎ መናገሩ አስፈላጊነቱ ምኑ ላይ ነው?”

ተሰናባቹ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ሊቀ-መንበር የሆኑት ኃይለማርያም ደሳለኝ የስልጣን ልቀቁኝ ጥያቄያቸውን ይፋ ካደረጉ እነሆ አንድ ወር ሞላቸው። ለጥቆም በሃገሪቱ እየታየ ያለውን አለመረጋጋት ለመቀልበስ ነው በሚል መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደነገገ። በኢህአዴግ አባል ድርጅቶችም ውስጥ ሹም ሽር ተካነወነ። ቢሆንም ጠቅላይ ሚኒስትሩን ተክቶ ሃገሪቱን የሚመራ ግለሰብ ማን እንደሚሆን እስካሁን ድረስ አልታወቀም። ገዢው የኢህአዴግ […]
ሰይጣን ያላሰራቸውን! (ጌታቸው ሽፈራው)

March 15, 2018 በእነ ተሻገር ወ/ሚካኤል ክስ መዝገብ 35 ሰዎች ተከሰው ነበር። 32ቱ ሲፈቱ 3ቱ በእስር ላይ ይገኛሉ።በእስር ላይ ከሚገኙት መካከል በካቴና የተቆራኙት 4ኛ ተከሳሽ አባ ገ/እየሱስ ኪ/ማርያም እና 5ኛ ተከሳሽ አባ ገ/ስላሴ ወ/ኃይማኖት ናቸው። (3ኛው 2ኛ ተከሳሽ ነጋ ዘላለም ነው።) መነኮሳቱን ሁለት አካላት ብቻ ሊያስሯቸው ይችላሉ። አንዱ አሳሳቹ ሳጥናኤል ነው። እሱን በፀሎት አሸንፈውታል! ሁለተኛው […]
