Ethiopia says nearly 7.88 million of its citizens need emergency food aid

March 13, 2018 Agency Report Ethiopia on map Ethiopia said on Tuesday that about 7.88 million of its citizens need emergency food aid and that climate change has been a special challenge for the country’s food security. “Ethiopia’s geographical location and its diverse agro-ecology makes it vulnerable to climate-induced disaster mainly to drought and floods,’’ […]
ግድያ ካልቆመ ሞት አይቆምም! (ኡስታዝ አቡበከር አህመድ)

13/03/2018 በሞያሌ መሳሪያ ባልታጠቁና ምንም አይነት እንቅስቃሴ ላይ ባልነበሩ ንፁሀን ላይ የተካሄደው ግድያ በጥብቅ የሚወገዝና ምንም ማስተባበያ ሊቀርበለት የማይችል ነው፡፡ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ህይወትን ለመቅጠፍ ‘ስህተት’ የሚል ምክንያት ማስቀመጥ ለአዕምሮም የማይገጥም ለአንድ ትልቅ የአገር የመከላከያ ሰራዊት የአሰራር ሰንሰለትም የሚመጥን አይደለም፡፡ መንግስት ስህተቴን ተቀብያለሁ የሚለው ትርጉም የሚሰጠው በጎ እርምጃ ሲያስከትል በመሆኑ ህዝብ ላነሳቸው ጥያቄዎች ፍትሀዊ […]
ኮማንድ ፖስቱ ከታወጀ ጀምሮ 12 ሰዎች ተለይተን የግድያ ዛቻ እየተሰነዘረብን ነው!” (ጌታቸው ሽፈራው)

13/03/2018 በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጠኝ የክስ መዝገብ የተከሰሱ ተከሳሾች ጌታቸው ሽፈራው ~”ይህ መንግስት 9 ሰው ገድሎና ከ10 በላይ ሰዎችን አቁስሎ በስህተት ነው ብሎ ይቅርታ የሚጠይቅ መንግስት ነው። ብዙ ህዝብ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሲፈናቀሉ አስቸኳይ ግዜ አዋጅ ያላወጀ መንግስት ነው።” 3ኛ ተከሳሽ አጥናፉ አበራ ~”ኮማንድ ፖስቱ ከታወጀ ጀምሮ 12 ሰዎች ተለይተን እንደምንገደል እነ ኦፊሰር ግርማ በመንገር እያስፈራሩን […]
ለኢትዮጵያ ምን ይሻላል? እና የምሁራን ሚና ምን መሆን አለበት? (ተመስገን ደሳለኝ ክፍል 3)

13/03/2018 ጠያቂ፡ ውይይት መፅሄት መላሽ፡ ተመስገን ደሳለኝ፡- . ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት የመከራ ዘመን እንደ አንድ ነፃ ጋዜጠኛ ሁለት የመፍትሔ ሐሳቦችን አነሳለሁ፡፡ የመጀመሪያው የመፍትሔ ሀሳብ በግንባሩ አባል ድርጅቶች ትከሻ ላይ የሚያድር ይሆናል ይኸም ኢሕአዴግ ራሱ የሚመራው የጊዜያዊ መንግስት ማቋቋም ይሆናል፡፡ እስከዛሬ ከተለመደው የማታለል፣ጊዜ የመግዣና ደራሽ እሳትን የማጥፊያ ፖለቲካዊ ስልቱ ወጥቶ በዋናነት ግንባሩ ከራሱ ጋር ታርቆና አምኖበት […]
“በምን ማስተማመኛ ነው የምንመለሰው” የሞያሌ ተፈናቃዮች -BBC

13 ማርች 2018 በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በፓርላማው አባላት ተደንግጎ ስራ ላይ መዋል ከጀመረ ወዲህ በአንዳንድ ስፍራዎች አለመረጋጋቶች ተስተውለዋል። ባለፈው ቅዳሜ ነበር የመከላከያ ሠራዊት አባላት በከፈቱት ተኩስ ቢያንስ አስር ሰላማዊ ሰዎች ተገድለው በርካቶች የቆሰሉት። ከዚህ ክስተት በኋላ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የአካባቢው ነዋሪዎች ድንበር አቋርጠው ወደ ጎረቤት ሃገር ኬንያ መሸሽ ጀመሩ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም በበላይነት […]
ዎርልድ ሬሚት በቀላልና ርካሽ ዋጋ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ እያስተላለፈ መሆኑን አስታወቀ – አዲሰ አድማሰ

ከግንባር ቀደም ዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ዎርልድ ሬሚት፣ ኒውዮርክ የሚገኙ 9 ሺህ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች በፈጣንና ዝቅተኛ ዋጋ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ እንዲልኩ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፣ ጊዜ ውድ በሆነበት የአሜሪካ (የውጭ አገር) ኑሮ፣ ደንበኞች ወደ አንድ ተቋም (ባንክ ወይም ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች) በአካል መሄድ ሳይኖርባቸው በማንኛውም ቦታና ሰዓት፣ የድርጅቱን ድረ […]
“የሁከትና ብጥብጥ ተሳታፊዎችን በቁጥጥር ስር እያዋልኩ ነው” – ኮማንድ ፖስት

Tuesday, 13 March 2018 “የእስረኞች መለቀቅ በበጎ የሚታይ ነው፤ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ግን አሳሳቢ ነው” – የተመድ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በሁከትና ብጥብጥ የተሳተፉ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እያዋለ መሆኑን የገለጸው ኮማንድ ፖስቱ፤ በሀገሪቱ አሁን የሚደረገው ተቃውሞ የቀለም አብዮት መልክ እየያዘ መምጣቱንና የመንግስት ስልጣን በሃይል ለመያዝ የመፈለግ አዝማሚያ እንዳለው አስታውቋል፡፡ ከሰኞ የካቲት 26 እስከ ረቡዕ የካቲት 28 […]
አንድ የሆነን የአማራ የነጻነት ትግል ኃይል መመሥረት ስናስብ ልናስባቸው የሚገቡን ነገሮች ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በጥፋት ኃይሎች አማራን የማጥፋት ጽንፈኛ ዓላማና አቋም የተነሣ ከፍተኛ የህልውና አደጋ በተጋረጠበት በአማራ ሕዝብ ጉዳይ ላይ ያገባናል የሚሉ ሁሉ በአንድነት ለመሥራት መስማማታቸው በጣም ቢዘገይም አልመሸምና በጣም ደስ የሚያሰኝ ጉዳይ ነው ትልቅም ስኬት ነው፡፡ እንኳን ደስ ያለን! ማለት እፈልጋለሁ፡፡ አስቀድሜ ይህ እንዲሆን ሳያሰልሱ የደከሙትን ወገኖች በእጅጉ ማመስገን እወዳለሁ፡፡ ስምምነት ላይ የደረሱት የአማራ ድርጅቶች መሪዎች ግንዛቤ ሊወስዱ […]
What Does The Future Hold For Ethiopia SBS Amharic

March 12, 2018 What Does The Future Hold For Ethiopia SBS Amharic https://youtu.be/5LxFprnX5vA
Federal court postponed key verdict in the case involving Qilinto prison fire suspects

March 12, 2018 Some of the defendants, including Masresha Sete (right) and Dr. Fikru Maru (upper center) as was compiled by Ethio trial Tracker Mahlet Fasil Addis Standard Addis Abeba, March 12/2018 – Judges at the federal high court 19th criminal bench have this morning postponed a key verdict in the case involving 38 defendants charged after having […]
