Ethiopians flee to Kenya

Kenya’s Red Cross is giving aid to people fleeing the Ethiopian border town of Moyale amidst an ongoing military operation, according to its Twitter account. We reported earlier how nine civilians were killed during an operation in the town on Saturday. As a result, the Ethiopian military has said it has suspended several soldiers and […]

East Africa: Port Deal Underscores Djibouti’s Reliance On Ethiopia

  Photo: Skilla1st/Wikimedia Commons The container terminal at the Port of Djibouti. analysis By Simon Allison When Djibouti makes international headlines, it is usually in connection with the many superpowers that have built military bases on its shore. France, the United States, China, Italy and Japan all have a major military presence in the tiny […]

Ethiopia arrests critical blogger Seyoum Teshome

10 March 2018, 11:28am ANA Reporter File picture: Pixabay Nairobi – Ethiopian authorities should immediately release Seyoum Teshome, who publishes the Ethiothinktank blog, the Committee to Protect Journalists (CPJ) said on Saturday. On Thursday, security forces arrested Seyoum at his home near the Woliso campus of Ambo University where he lectures, according to witnesses who […]

Ethiopian-Israelis call for family unifications outside Knesset

Hundreds demonstrate in the capital, demanding the government fulfill a pledge to bring some 8,000 of their relatives to Israel By AP Today, 10:52 pm Ethiopian Israelis hold pictures of relatives as they protest in front of the Knesset in Jerusalem, March 12, 2018. (AP Photo/ Sebastian Scheiner) Hundreds of Ethiopian immigrants demonstrated outside the […]

ከአማራ ፖለቲካ ድርጅቶች፣ የሲቪክና የማህብረሰብ ድርጅቶቸና የመገናኛ ብዙሃን የተሰጠ መግለጫ!

ከአማራ ፖለቲካ ድርጅቶች፣ የሲቪክና የማህብረሰብ ድርጅቶቸና የመገናኛ ብዙሃን የተሰጠ መግለጫ! የአማራ ህዝብ ለሀገሩ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለውለታ ሆኖ ሳለ በጨቋኝነት ተፈርጆ ላለፉት ረጅም ጊዜያት ሲደርስበት ለቆየው የዘር ማጥፋት፣ የመፈናቀል፣ የማንነትና የህልውና አደጋዎች ራሱን ለመከላከል በተለያየ መልኩ ተደራጅቶ በመታገል ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል። ይህን እልህ አስጨራሽ ትግል በተቀናጀ መልኩ ለማካሄድ እንዲቻል የተለያዩ ድርጅቶች በአንድነት መስራት አስፈላጊ ነው። ስማቸው […]

Ethiopian Disability Rights Advocate Yetnebersh Nigussie Receives the Prestigious Spirit of Helen Keller Award

March 12, 2018 VOA News By Salem Solomon Ethiopian lawyer Yetnebersh Nigussie is being honored with the Spirit of Helen Keller Award. It’s named for an American who promoted the rights of women and people with disabilities. (Photo courtesy of Light for the World) Ethiopian Disability Rights Advocate Champions Opportunities for Women Yetnebersh Nigussie had […]

ምን አይነት የፌዴራል ሥርአት በኢቲዮጵያ? ሙሉጌታ ይልማ (ዶ/ር)

ስቶክሆልም (March 11, 2018) ከሃያስድስት አመት በኋላ ህዝቡ ጭቆናን መሸከም አቅቶት ለወያኔ አልገዛም ባይነቱን በግልጽ እያሳየ የሚገኝበት ወቅት ላይ ደርሰናል። የሥርአቱ ቁንጮዎችና ከሥርአቱ ጋራ በጥቅም የተሳሰሩ ግለሰቦች ካልሆኑ በስተቀር ዛሬ በኢቲዮጵያ ውስጥ በአንድ ብሄር የበላይነት መገዛት በቃኝ ያላለና ያልተመረረ የህብረተስብ ክፍል አለ ለማለት ያስቸግራል፤ ይጠቅሙኛል ብሎ ያደራጃቸው የዘውግ ድርጅቶች እንኳን ሳይቀሩ በወያኔ ላይ እያመጹ ነው፤ […]

ደኢህዴን – የወቅቱ የህወሓት “ምርጥ ባርያ” (ዶ /ር ታደሰ ብሩ ኬርሴሞ)

March 12, 2018 የህወሓት መሰሪ የአገዛዝ ስልት የባርያ አሳዳሪ ሥርዓትን ይመስላል።  ህወሓት በመላው ኢትዮጵያ አገልጋዮች አሉት። እነዚህ አገልጋዮች ጌታቸው ህወሓት ያዘዛቸውን ይፈጽማሉ፤ ውረሩ ሲባሉ ይወራሉ፤ ግረፉ ሲባሉ ይገርፋሉ፤ ግደሉ ሲባሉ ይገድላሉ፤ ዝረፉ ሲባሉ ይዘርፋሉ። ህወሓት እነዚህን በቁጥር የበዙ አገልጋዮቹን የሚቆጣጠረው ከእነሱ በላይ ታማኝ በሆኑ “ምርጥ ባርያዎቹ” አማካይነት ነው። ጌታው ህወሓት ያለብዙ ድካም ኢትዮጵያዊያንን በአገልጋዮቹ፤ አገልጋዮቹን […]

ዘመነ መሣፍንት እና ክልላዊ የስልጣን ሽኩቻው (በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

March 12, 2018 ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን ታሪኳ ልዩ ልዩ አስተዳደራዊ ዘይቤዎችን ስትከተል የኖረች አገር ናት፡፡ ከገጠሟት ብዙ ውጣ ውረዶች መካከል የኢማም አህመድ ግራኝ ወረራ ሰፊ ሽፋን ይይዛል፡፡ ጦርነቱን አጼ ገላውዲዎስ በድል ቢያጠናቅቅም የተስተጓጎለው አገግሞ ወደ ነባራዊው ሁናቴው የመመለሱ ጉዳይ ግን ቀላል አልነበረም፡፡ በተከታታይ የነገሱ ወራሾችም ጎንደር ላይ ከትመው አገሪቱን ማስተዳደር ቀጠሉ፡፡ ቀስ በቀስ ሀይላቸው እየተዳከመ […]