የነዳጅ አቅርቦት ለማስተጓጎል በቄሮ የተጠራ ዘመቻ

12/03/2018 “የነዳጅ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች ከመጋቢት 4 እስከ 10 ይህን ጥሪ ከተላለፉ እርምጃ ይወሰዳል” እንደሚታወቀው የወያኔው ቡድን በፓርላማውም ውድቅ የተደረገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካወጀ ወዲህ አጋዚ ወታደሮቹን በሰላማዊ ህዝብ ላይ በማሰማራት በየቀኑ ከህጻን እስከ አዛውንት ያሉ ዜጎቻችንን እየገደለ ይገኛል። እስካሁን ድረስ በነቀምቴ፣ በአምቦ፣ በደምቢዶሎ፣ በጊምቢ፣ በጊንጪ እንዲሁም ዛሬ ደግሞ በሞያሌ በርካታ ንጹሃን ዜጎች በአጋዚ ጥይት ተገድለዋል። […]

የቴዎድሮስ አሟሟት-በአለቃ ወልደማርያም፤ (ውብሸት ሙላት)

12/03/2018 የታጠቅ አሰያየም፤ የቡዳ ጅብ በመቅደላ፤ የማይነበብ ደብዳቤ አጻጻፍ፤ የቴዎድሮስ አሟሟት-በአለቃ ወልደማርያም፤ (ውብሸት ሙላት) 150ኛው መቅደላ የተያዘበትን ማስታወሳችንን ቀጥለናል፡፡ የዚህ ጽሑፍ ዋቢ ደግሞ አለቃ ወልደማርያም (የሸዋ ምሁይ ቆላ ሰው) ዜና መዋእል ነው፡፡ መቅደላ የነበሩ ናቸው፡፡ የጻፉት ዐጼ ቴዎድሮስ ራሳቸውን በጀግንነት መስዋእት ባደረጉ በ13ኛው ዓመት ነው፡፡ ከዚህ መጽሐፍ ላይ አራት አጫጭር ታሪኮች ተመርጠዋል፡፡ ተዋበች የታጠቅ ሰያሚ […]

የኬንያ ባላስልጣናት ከኢትዮጵያ የሸሹትን የሞያሌ ስደተኞች ዛሬ ጎበኙ (እስራኤል ሰቦቃ)

12/03/2018 የትግራይ ነጻ ኣዉጪ ፋሽስት ጦር ሞያሌ ዉስጥ የከፈተዉን ጭፍጨፋ በማምለጥ የኢትዮጵያን ድንበር በማቋረጥ ወደ ኬንያ ግዛት የገቡትንና ቁጥራቸዉ ወደ 10 ሺህ የሚጠጉትን የሞያሌ ስደተኞች የአስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸዉ መገለጹ ይታወቃል። በመርሳቤት ምክትል ገዢ ጉቦ ጨዌ የተመራ ቡድን፤ የሞያሌ ኬንያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኣባል ቃልቻ ጉፉና የኣለም ኣቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ኣባላት ያሉበት ቡድን ስደተኞቹ […]

እንደ አባዱላ ሂሳብ፣ ሽጉጤም አማርኛ ተሳስተዋል?! (ደረጀ ደስታ)

12/03/2018 የመንግሥት ሚዲያዎች የኢህአዴግ ምክር ቤት “የኢሕአዴግ ሊቀመንበር እንደሚመርጥና በኢሕአዴግ አሠራር መሠረት ሊቀመንበሩ ጠ/ሚኒስትር እንደሚሆን አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ገልጸዋል፡፡” ብለው ነበር። አሁን ደግሞ ዛሚ ሬዲዮ ላይ ማብራሪያ የሰጡት አቶ ፍጹም ብርሃኔ አቶ ሺፈራው ሽጉጤ ያሉት ሀሳብ ፍጹም ስህተትና ከድርጅቱ ህገ ደንብና አሰራር ውጭ ነው ብለዋል። የኢህዴግ ጽ/ቤት ኃላፊ፣ እንዲሁም ከ4ቱ ድርጅቶች የደቡብ ሊቀመንበር የሆኑት፣ በዚያ […]

ግልጽ ደብዳቤ በአገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን (ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ)

12/03/2018 የተወደዳችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ! “እንደ ወንድሞችና እህቶች ሆነን በጋራ ለመኖር መማር አለብን፣ አልያም እንደ ሞኞች ሆነን ሁላችንም እናልቃለን” – ማርቲን ሉተር ኪንግ  የምንወዳት ኢትዮጵያ አገራችን ከጥንት ጀምሮ የሰላምና መቻቻል አገር መሆኗ ይታወቃል፡፡ ግሪካውያን፣ ዕብራውያን፣ ፋርሳውያንና ነቢዩ መሐመድ፣ ስመ ጥር ምሁራን (ምናልባትም የፕሮቴስታንት እምነት መሥራች ራሱ ማርቲን ሉተርን ጨምሮ) ኢትዮጵያ ተቻችለውና ተከባብረው በሰላም የሚኖሩባት አገር መሆኗን […]

የሶማሊያ ፓርላማ ኢትዮጵያ ባለድርሻ የሆነችበትን የወደብ ስምምነት ተቃወመ -BBC

የእራሷን ነፃነት ያወጀችው ሶማሊላንድ ኢትዮጵያ ባለድረሻ የሆነችበትን ከዩናይትድ አረብ ኤምሬት ኩባንያ ጋር የበርበራ ወደብን ለማስተዳደር የደረሰችውን አወዛጋቢ ስምምነት የሶማሊያ የፓርላማ አባላት ውድቅ አደረጉት። የሶማሊላንድ ሪፐብሊክ ባለስልጣናት በቅርቡ ከዱባዩ ኩባንያ ዲፒ ዎርልድ ጋር የበርበራ ወደብን በጋራ ለማስተዳደር ስምምነት ማድረጋቸው ይታወሳል። ወደብ አላባዋ ጎረቤት ኢትዮጵያም ከኩባንያው በተጨማሪ የስምምነቱ አካል ናት። ኢትዮጵያ በሶማሌላንድ የበርበራ ወደብ 19 በመቶ ድርሻ […]

በርካታ ሰዎች ከሞያሌ በመሸሽ ወደ ኬንያ ገብተዋል – BBC

12 ማርች 2018 ባለፈው ቅዳሜ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በተከፈቱት ተኩስ ቢያንስ አስር ሰላማዊ ሰዎች ከተገደሉ በኋላ በርካታ የአካባቢው ሰዎች ድንበር አቋርጠው ወደ ኬንያ መሸሻቸውን ከሥፍራው ያገኘነው መረጃ ያስረዳል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም በበላይነት የሚቆጣጠረው ግብረ ኃይል ሴክሬታሪያት ተወካይ የሆኑት ሌተናል ጄኔራል ሃሰን ኢብራሂም በመንግሥታዊው ቴሌቭዥን ቀርበው በሰጡት ማብራሪያ አምስት የሠራዊቱ አባላት በደረሳቸው የተሳሳተ መረጃ ምክንያት […]

‹‹ኢትዮጵያ ላጋጠማት ችግር መፍትሔው ለሕዝቡ ሰፋ ያለ ነፃነት መስጠት እንደሆነ ፅኑ እምነታችን ነው››

11 March 2018 ዘመኑ ተናኘ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማብራሪያ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን በአወዛጋቢ ንግግራቸው የሚታወቁትና ለአፍሪካ ግልጽ ፖሊሲ የላቸውም ተብለው የሚነገርላቸው ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ከተሾሙ በኋላ፣ ለመጀመርያ ጊዜ በከፍተኛ ኃላፊነት ደረጃ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን የካቲት 28 ቀን 2010 ዓ.ም. ኢትዮጵያ መጥተው ነበር፡፡ ሚኒስትሩ አዲስ […]

Kenyan president and opposition leader meet in bid to heal divisions

Uhuru Kenyatta and Raila Odinga declare plan to resolve country’s ethnic and political differences Agencies in Nairobi Fri 9 Mar 2018 12.15 GMT     Uhuru Kenyatta, left, greets Raila Odinga at the president’s Nairobi office. Photograph: Thomas Mukoya/Reuters The Kenyan president, Uhuru Kenyatta, has met the opposition leader, Raila Odinga, in public for the first time […]

በሞያሌ ፡- ግድያ፣ መቁሰልና ስደት

መጋቢት 11, 2018 ጽዮን ግርማ በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን በሞያሌ ከተማ “ሸዋበር” በተባለ የመኖሪያ መንደር በትናንትናው ዕለት የመከላከያ ሰራዊት አባላት በፈፀሙት ጥቃት ዐሥር ሰዎች ተገድለው ሌሎች ዐሥራ አንድ ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች፣ የከተማው አስተዳደርና ኮማንድ ፖስቱ አረጋግጠዋል። ዋሽንግተን ዲሲ —    በሞያሌ ፡- ግድያ፣ መቁሰልና ስደት by ቪኦኤ ቀጥተኛ መገናኛ 48 kbps | ኤምፒ3 16 kbps […]