Rex Tillerson, Aboard the Ethiopia Freedom Train! (Al Mariam)

March 11, 2018 On March 8, 2018, U.S. Secretary of State Rex Tillerson landed his jet at Bole Airport in Addis Ababa and hopped right on the Ethiopia Freedom Train. “The answer to Ethiopia’s problems is greater freedom, not less…” At his press conference, Secretary Tillerson said for the problems faced by Ethiopians, “the answer is greater […]
እስክንድር ነጋ – ስለ እስር ቆይታው፣ ፕሬስና ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ

11/03/2018 • አዲሱ ጠ/ ሚኒስትር የተረጋጋች ሀገር የመፍጠር ኃላፊነት አለበት • ህዝቡ ከኢህአዴግም ሆነ ከፖለቲካ ድርጅቶች ቀድሞ ሄዷል • ኢትዮጵያዊ ዴክለርክ ወይም ኢትዮጵያዊ ጎርባቾቭ ያስፈልገናል • አርአያ ልንሆናቸው የሚገቡ ሃገሮች፣ለኛ አርአያ መሆን ችለዋል ከ6 ዓመት ተኩል የእስር ጊዜ በኋላ ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት በቅርቡ የተፈታው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ስለ እስር ቤት ቆይታው፣ስለ አገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ፣ስለ ቀጣዩ […]
“ኢትዮጵያ በመንታ መንገድ ላይ ትመስለኛለች …” (ተመስገን ደሳለኝ- ክፍል 2)

11/03/2018 ወዴት እየሄድን ነው? የሚለው ኮርኳሪ ጥያቄ ለመመለስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጎማ በህዝብ ግፊት የተነሳ ከፍጥነት በላይ መሽከርከር በመጀመሩ እና ከፖለቲካ መዘውሩ ተለዋዋጭ ባህሪይ አኳያ ጥያቄውን በደፋር እርግጠኝነት መመለስ የሚቻል አይመስለኝም፡፡ ምክንያቱም መስመር ያልያዘ የአብዮት ጉዞ ላይ ነን፡፡ የአብዮት መልህቅ የት ላይ እንደሚዘረጋ አልለየለትም፡፡ለዓመታት የፖለቲካ ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ እንደሰራ ጋዜጠኛ የኢትዮጵያን ነገ በአምስት ቢሆንም ዕድሎች […]
ለንፁሃን ሲባል የክፉዎች ዘመን ይጠር (አብርሃም ታየ)

March 11, 2018 የአለም ፍጻሜ ምልክት ምንድን ነው? ታላቁ መጽሐፍ እንዲህ ይላል :- መንግስት በመንግስት ላይ ህዝብ በህዝብ ላይ ይነሳል :: ከዛም ዘመነ ጎግ ማጎግ የአውሬው አገዛዝ ሁሉንም ያስጨንቃል :: በግንባሩ ላይ 666 ምልክት የሌለው አይገዛም አይለውጥም:: በአንድ ፈጣሪ የሚያምኑ ሁሉ በይፋ ይገደላሉ:: እናት የሴት ልጇን ለቅሶ አትሰማም:: ሰማዕትነትን አንዳንዶች ይቀበላሉ ገሚሱ ለሰይጣን ያጎነብሳል:: መከራው […]
የኮረሙን ነገር እስኪ እንነጋገር! (በገነት ዓለሙ)

March 11, 2018 በገነት ዓለሙ አገራችን ዛሬም አስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ውስጥ ናት፡፡ አስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ውስጥ ስንገባ በሁለት ዓመት ውስጥ ይህ ሁለተኛው ጊዜ ነው፡፡ መላውን የ2009 የካሌንደር ዓመት ከሁለት ወር ‹‹ፋታ›› በቀር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ ነበርን፡፡ ዘንድሮም ዓመቱ አጋማሽ ላይ የተደነገገው ለስድስት ወራት እንዲፀና በተወካዮች ምክር ቤት የታወጀው በኢፌዴሪ ዘመን ሁለተኛው የሆነው የአስቸኳይ ጊዜ […]
ዛሬ የሚያስፈልገን የህዝባችንን ትግል የሚደግፍ እንጂ በኪሱ ወንበርና ዘውድ ይዞ የሚዞር ድርጅትም ሆነ ግለሰብ አይደለም

March 11, 2018 ይህችን አነስተኛ ጽሁፍ እንዳዘጋጅ ያነሳሳኝ እንደወትሮየ የሀገራችንና የህዝባችንን ውሎ አዳር እንደሚያስጨንቀው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ አዲስ ነገር ካለ ብየ ሳፈላልግ „የአማራ ፖለቲካ ሃይሎችን ወደ አንድነት ለማምጣት የተደረገ ጥረት ፤ ሂደትና ፤ ውጤቱ!“ በሚል ርእስ በጥረት አድራጊዎቹ ተጽፋ በዘ- ሐበሻ ድህረ ገጽ የወጣችውን ጽሑፍ በማንበቤ ነው። ከሁሉ በማስቀደም አገራችን ውስጥ እየተካሔድ ያለው እጅግ በጣም አስቸጋሪና […]
All-Female Crew Operate Ethiopian Airlines’ Inaugural Buenos Aires Flight

March 10, 2018 By Arthur Chatora All-Female Crew Operate Ethiopian Airlines’ Inaugural Buenos Aires Flight Ethiopian Airlines has made history again with an all women functioned inaugural flight to Buenos Aires, Argentina. On International Women’s Day, the all female crew operated and flew the iconic B787 Dreamliner, from Addis Ababa to Buenos Aires, which marked […]
Ethiopian-Israelis decry family separation as discriminatory

March 10, 2018 By TIA GOLDENBERG, ASSOCIATED PRESS Zemenech Bililin has not seen her sisters in more than a decade, since she immigrated to Israel from Ethiopia with part of her family. Now a 19-year-old infantry soldier in Israel’s military, Bililin says she is outraged that she is fulfilling her duties as a citizen but the state is shirking its […]
Billy Crawford, Coleen Garcia criticized for ‘cultural insensitivity’ in Ethiopia prenup shoot Read more: http://entertainment.inquirer.net/265278/billy-crawford-coleen-garcia-criticized-for-cultural-insensitivity-in-ethiopia-prenup-shoot-p2fb#ixzz59SdKXx5z Follow us: @inquirerdotnet on Twitter | inquirerdotnet on Facebook

By: Niña V. Guno INQUIRER.net / 04:46 PM March 11, 2018 A destination photo shoot of celebrities Billy Crawford and Coleen Garcia has recently gone viral for more than the dramatic shots and artsy fashion that they sported. Their prenup photos taken in Ethiopia looked like they belonged in a magazine editorial, with shots showcasing […]
Ethiopia command post says 9 civilians killed by mistake

Associated Press ADDIS ABABA, Ethiopia – A command post overseeing Ethiopia’s state of emergency said security forces mistakenly killed nine civilians in Moyale, near the country’s southern border with Kenya. The command post said in a statement Sunday that five members of Ethiopia’s National Defense Forces involved in the killings have been disarmed and are […]
