ቄሮና ፋኖ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ እንደሚካሄድ ገለጹ

10/03/2018 ቄሮ ፋኖ እና ዘርማ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ እንደሚካሄ ተገለፀ! ከአማራ ክልል ጎንደርና ባህር ዳር ከተማ ህዝብ የተሰጠ መግለጫ፡፡ ቄሮዎች በትግላቸው 1.መሪዎቻቸውን አስፈትተዋል፡፡ 2. የባንዳዉን ትግሬ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንደማይቀበሉት በፓርላማም በቤት ውስጥ በመቀመጥ አዋጁን ሽረውታል፡፡ 3. አሁንም ተጨማሪ የህወሐትን ፖለቲካና ኢኮኖሚ ለማዳከም ትልቅ አገራዊ አጀንዳ በመያዝ አስደናቂ ሥራ እየሠሩና ለተጨማሪ በቤት ውስጥ በመቀመጥ […]

Djibouti Is Dangerously Becoming a Trigger for Transregional Destabilization

By Andrew Korybko Global Research, March 09, 2018 Oriental Review 8 March 2018 Region: Middle East & North Africa, sub-Saharan Africa Theme: Global Economy, Intelligence   drew Korybko, Oriental Review, 201 The delicate balance of power in the Horn of Africa might soon be broken by the developing situation inside of Djibouti surrounding the future ownership of its main port, with the […]

የአጋዚ ጦር በሞያሌ ቦረና ንጹኃንን ጨፈጨፈ- ቢቢኤን

  በህወሓት የሚመራው የአጋዚ ጦር በሞያሌ ቦረና ጭፍጨፋ መፈጸሙ ታወቀ፡፡ ጦሩ በዛሬው ዕለት በፈጸመው አስከፊ ጭፍጨፋ 13 የኦሮሞ ተወላጆች መገደላቸውን መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ እንደዚሁም በርከት ያለ ቁጥር ያላቸው ሰዎች መቁሰላቸውን የመረጃው ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ጭፍጨፋው የተፈጸመው ሞያሌ ውስጥ በምትገኘው ቦረና ዞን ውስጥ መሆኑም ተሰምቷል፡፡ የህወሓት ጦር እንዲህ ዓይነት ጭፍጨፋ ሲፈጽም ይህ የመጀመሪያው ባይሆንም፤ ዛሬ በሞያሌ ቦረና ዞን […]

በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ስዩም ተሾመ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ተነገረ – ቢቢኤን

ቢቢኤን ከሁለት ቀን በፊት ለእስር የተዳረጉት አቶ ስዩም ተሾመ በመከላከያ ሰራዊት አባላት ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ተነገረ፡፡ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህር የሆኑት አቶ ስዩም ሐሙስ የካቲት 29 ቀን 2010 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከመኖሪያ ቤታቸው በፖሊሶች ተይዘው መታሰራቸው የሚታወቅ ሲሆን፤ በዕለቱ አቶ ስዩምን ለማሰር ወደ መኖሪያ ቤታቸው የሄዱት የመከላከያ ሰራዊት አባላት፣ በመምህሩ ላይ ከፍተኛ ድብደባ እንደፈጸሙባቸው ተገልጿል፡፡ […]

“ከሁሉም ያልጠበቅሁት በሽብር መከሰሴን ነው” (ናትናኤል መኮንን- ከ6 ዓመት እስር በኋላ)

ናፍቆት ዮሴፍ  • ወጣቶች እኛን ለማስፈታት ህይወታቸውን አጥተዋል • ትግሉን እቀጥላለሁ፤ መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ • ለዚህች አገር ችግር መፍትሄው ውይይት ነው • ህውሓት አላፊ ነው፤ የትግራይ ህዝብ ዘላለማዊ ነው     ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል የጀመሩት በ1993 ዓ.ም ሲሆን የቀድሞውን ኢዴፓ መድህን፣ (አሁን ኢዴፓ) በመቀላቀል ነበር፡፡ አቶ ናትናኤል መኮንን፤ በምርጫ 97 የአራት ፓርቲዎች ጥምረት በሆነው ቅንጅት […]

“የክርስቲያን አገር በሆነችው ሙስሊሞች ሊነግሡባት ነው” ህወሓት ለአሜሪካ እንደራሴዎች

March 9, 2018 በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ   የአስራ ሰባት ታዋቂ ኦሮሞ ሙስሊሞችን ስም ለማስረጃነት አቅርቧል ህወሓት ከፊቱ የተጋረጠበትን የፖለቲካ ቀውስና ቀውሱን ተከትሎ ከጌቶቹ የተነሳበትን ተቃውሞና ግፊት አቅጣጫ ለማስቀየር ሃይማኖትን የተንተራሰ ስልት ተግባራዊ ማድረጉ ተሰማ። የሚካሄደው ህዝባዊ ተቃውሞ አገሪቱን ለእስልምና አክራሪ አሳልፎ ለመስጠት ያለመ እንደሆነ ህወሓት በወኪሉ በኩል ስም ዘርዝሮ አቅርቧል። የጎልጉል ዲፕሎማት የመረጃ አቀባዮች ከዋሽንግቶን ዲሲ […]

ኡሁሩ ኬንያታ ከራይላ ኦዲንጋ ጋር ተማከሩ

March 9, 2018 የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከተቃዋሚዉ ፓርቲ መሪ ራይላ ኦዲንጋየኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከተቃዋሚዉ ፓርቲ መሪ ራይላ ኦዲንጋ ጋር ዛሬ በኬንያ ብሔራዊ ቤተመንግሥት ተወያዩ። ከውይይታቸዉ በኋላ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ኬንያታ የአገራቸዉን የወደፊት ዕጣ ፈንታን የተሳካ ለማድረግ መሪዎች መነጋገርና መፍትሄ መፈለግ እንዳለባቸዉ አሳስበዋል።ዋሺንግተን ዲሲ —  የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከተቃዋሚዉ ፓርቲ መሪ ራይላ ኦዲንጋ ጋር […]

“ወጣት ተመልከት እንዳትሳሳት” (በላይነህ አባተ)

March 9, 2018 በላይነህ አባተ  (abatebelai@yahoo.com) በማህበራዊ መድረኮች እንደሚታየው እነ አቦይ ስብሃት ከጣራዋ ያስቀመጧቸውን ቁራዎችና ጆቢራዎች በማየት አንዳንድ ወጣቶች ቅድስት ቤተክርስትያን እውነትም ቋንጃዋን የተሰበረች እየመሰላቸው የተስፋ መቁረጥ ስሜት ሲገልፁ ይታያል፡፡ ዳሩ ግን እንኳን እነ ስብሃት ጌቶቻቸው ምዕራባውያን የዚችን ጥንታዊት ቤተክርስትያን ቋንጃ መስበር እንዳልቻሉ ታሪክ ደጋግሞ መስክሯል፡፡ “ወጣት ተጠንቀቅ እንዳትሳሳት!” ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ! ቤተክርስትያኗ ሌላ […]

የኢህአዴግ ምናልባት ብቸኛ የተስፋ ገመድ በለማ መገርሳ የሚመራው አዲሱ ኦህዴድ ነው! (አበጋዝ ወንድሙ)

March 9, 2018 ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው  የፖለቲካ ቀውስ  ጠንከር እያለ ሲሄድ ሀገሪቱ መስቀለኛ መንገድ ላይ ገብታለች የሚለው አባባል ተደጋግሞ ቢነገርም፣ሃገራዊ ቀውሱ ገኖ እውነተኛ መስቀለኛ መንገድ የገባንበት ወቅት አሁን ይመስለኛል።  ኢህአዴግን አስመልክቶ የሚካሄደው  የህዝብ ተቃውሞ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ቢሆንም ፣አሁን ባለው ጥንካሬና ስፋት ላልተቋረጠ አምስት ዓመት የተካሄደበት አጋጣሚ ከዚህ ቀደም  አልነበረም። በነዚህ አምስት አመታት የተካሄደው ሕዝባዊ […]