ቀላል ስሌት ግን ደግሞ ግልፅ እውነት የሆነ ነገር እናውራ እስኪ!!! (ሞሀመድ ኤ እድሪስ)

09/03/2018 ኢህአዴግ የአራት ድርጅቶች ጥምረት ነው፡፡ ከቅርብ ግዜ ወዲህ ደግሞ ቢያንስ ሁለቱ ድርጅቶች የራሳቸውን እጣፈንታ ያለጣልቃ ገብነት የመወሰን ፍላጎት እና አቅም እያሳዩ ነው-ህዝቡም በዚህ ደስተኛ ይመስላል፡፡ አሁን በአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እግር የሚተካውን ጠቅላይ ሚኒስትር የመምረጥ ሂደት ውስጥ ሊገባ ሲሆን የኦፒዲኦ እጩ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶታል፡፡ ግምቱ ግን በአራቱ ድርጅቶች እጩዎች መካከል በሚደረግ ዴሞክራሲያዊ ፉክክር አሸንፎ የመውጣት […]

የሃይማኖት አባቶቻችን ለመጋቢት 5 ለውሳኔ ተቀጥረዋል (ዘመድኩን በቀለ)

09/03/2018 ~ ህወሓት እንዲህ ናት ። ያለ ቅያሪ በ1 ልብስ አንድ ዓመት ከሁለት ወር ታበሰብስሃለች ። ይን ዜና ትግሬዎች ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆን ? ያውም የዋልድባ መነኮሳት እንዲህ ሲሰቃዩ ትግራዋዩ ፓትሪያርክ የ250 ሺ ብር ጃኩዚ የገጠምንላቸው ቅዱስነታቸው ፣ በየደቂቃው የግሪክ ልብስ የሚቀይሩት የሲኖዶስ አባላት ምን ይሰማቸው ይሆን ? ~ መንግሥት በሪፖርተር ጋዜጣ በኩል የዋልድባ አባቶች […]

የ«ያ» ትውልድ ነገር! (አቻምየለህ ታምሩ)

09/03/2018 በ«ያ» ትውልድ ትርክት መሰረት  የአማራ ባህል ተጭኖባቸው በዋለልኝ «የብሄር፣ ብሔረሰቦች እስር ቤት» ውስጥ ገብተው የብሔር ጭቆና ከተካሄደባቸው ብሔረሰቦች መካከል  ዋለልኝ መኮነን  በጽሑፉ እንደ ተጨቋኝ «ብሔሮች»  አድርጎ ካቀረባቸው ብሔረሰቦች መካከል ኦሮሞና ወላይታ ዋናዎቹ ናቸው። ዋለለኝ መኮነን  በኦሮሞና በወላይታ ላይ የአማራ ባህል ተጭኖባቸዋል በማለት ተካሄደ ያለውን  የማንነት ማጥፋት ፖሊሲ ለማሳየት ያቀረበው ምሳሌ በኦሮሞና ወላይታ ላይ ሸማ […]

Ethiopia’s Recurrent State of Siege-TPLF Transitions from Silent to Open Killer

March 9, 2018 Aklog Birara (Dr.) PART I OF II “Communities need leaders who create a better place to live. Children need leaders who help them reach their potential. Family and friends need leaders who model purpose-driven lives.” — John Maxwell, Leadership for Every Day “Ethiopian needs ‘greater freedom of people’ and not less.” U.S. […]

Ethiopia’s Model of Ethnic Federalism Buckles Under Internal Tensions

March 9, 2018 World Politics Review William Davison Tuesday, Feb. 27, 2018 Bloomberg journalist William Davison, After almost three years of deadly, sporadic crises, 2018 brought signs of much-needed change to Ethiopia when the government announced in early January that it would release many jailed journalists, politicians and protesters. But instead of opening up, Africa’s […]

Is OPDO’s Abiy an Amhara or Oromo Ethiopian? (Teshome M. Borago| Satenaw Columnist)

March 9, 2018 By Teshome M. Borago| Satenaw Columnist As the ruling party plans to elect a new Prime Minister in a few days; more shocking information is coming out on the identity of lead Oromo candidate Dr. Abiy Ahmed; including some that has sent the whole current TPLF system of ethnic-federalism upside down. Several […]

ከሰርግ ማግስት የ14 ዓመት ፍርድ !

March 9, 2018 – Konjit Sitotaw ከሰርግ ማግስት የ14 ዓመት ፍርድ ! — [ አባቴን በማጣቴ የማዝነውን ያህል ኢትዮጵያዬን በማትረፌ እፅናናለሁ ] በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ኢ/ር ደረጀ ደበበ ተሰማ ይባላል። ወልደቱ እና እድገቱ አዲስ አበባ ነው። ለእስር ከመዳረጉ በፊት በሙያው አንቱታን ያተረፈ ብርቱ ኢንጂነር ነው። ለስራ ጉዳይ ከሄደበት ዱባይ ጋብቻ ለመፈጸም ወደ አዲስ አበባ በሚመለስበት […]

በስሜ እየተሰራጨ ያለውን የተሳሳተ መረጃ በተመለከተ ይሕንን ማስታወሻ በድጋሚ ለመጻፍ ተገደጂያለሁ፤ (ሲሳይ አጌና)

09/03/2018  በስሜ እና በምስሌ በፌስ ቡክ እየተሰራጨ ያለው  ውዥንብር የኢሳት ባልደርባው ሲሳይ አጌና አለመሆኑን በድጋሚ ማረጋገጥ እወዳለሁ።     በስሜ የሚጽፈው ግለሰብ የመብት ተሟጋቾችን እንዲሁም ታዋቂ አርቲስቶችን በተመለከተ የተዛቡ ዜናዎችን እንዲሁም ምኞቱን ሲገልጽ ቆይቷል።ታዋቂውን ኢትዮጵያዊ ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምን፣ዝነኛውን የሙዚቃ ሰው አሊ ብራን ፣አክቲቪስት ታማኝ በየነን  በተከታታይ ሞተዋል  የሚል ውዥንብር አሰራጭቷል።የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ […]

ሦስቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ኢትዮጵያ ምን ይሠራሉ?

March 8, 2018 ዘመኑ ተናኘ ባልተለመደ ሁኔታ የሦስት አገሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በተመሳሳይ ሳምንት በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያደርጋሉ፡፡ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡት የሦስት አገሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክሰ ቲለርሰን፣ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላብሮቭና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼክ አብዱላሒ ቢን ዘይድ አል ናህያን ናቸው፡፡ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ […]

የህዝብ መስዋዕትነት -በወያኔ መስመር እንዳይስት – ይገረም አለሙ

March 8, 2018  የመከላከያ ምሽግ ይዞ የሚዋጋ ኃያል በድንገት ሽሽት ቢጀምር የአጥቂው ጦር አዛዥ ፈጥኖ ግፋ ወደ ፊት፣ አባረህ በለው የሚል ትእዛዝ አይሰጥም፡፡ በጦሩ ላይ የደረሰው ሰብአዊ ጉዳት ለበቀል ቢያነሳሳውም፣ የአሸናፊነት ስሜት ሰቅዞ ቢይዘውም እነዚህን ሁሉ ተቋቁሞ ረጋ ሰከን ብሎ ያስባል፡፡ በርግጥ የጠላት ጦር ምሽጉን ለቆ የሸሸው መቋቋም ተስኖት ወይንስ ወደ መግደያ ወረዳ ሊያስገባን፣ የሚሸሽበት […]