በነ አቡነ ማቲያስ የከሰረችው ኢትዮጵያ እነ ቄስ ቶሎሳን አግኝታለች! (አቻምየለህ ታምሩ)

08/03/2018 ይንቃታል ሞትን ነፍሱን ያከበረ፣ ለልፋጭ ለእባሽ ለሆዱ ያልኖረ፤ ይህ ግጥም የተቋጠረው ለቄስ ቶሎሳ አይነት የቁርጥ ቀን አገር አውሎች ነው። የየትኛውንም ሃይማኖት ተከታይ ቀልብ የሚስበው የቄስ ቶሎሳ ንግግር በኢትዮጵያ ምድር የሃይማኖት አባት በጠፋበት ዘመን ያውም ከመዲናችን አዲስ አበባ የተላለፈ የሕዝብ ድምጽ ነው። የፋሽስት ወያኔ የሃይማኖት ክንፍ በሆነችው «የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስስቲያን» አቦ ወንበር በአቡነ […]
አባዱላ Team ለማን ለማስበላት ቆርጦ ተነስቷል

08/03/2018 የዘንዶው አፍ ተከፍቶ እየጠበቃቸው ነው ዋዜማ ራዲዮ:- የለማ ቡድን ለመበላትም ሆነ ነፃ ለመውጣት የመጨረሻው ሰአት ላይ ነው።የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) የተወሰኑ ከፍተኛ አመራሮች በመጪው ቅዳሜ ከሚካሄደው የገዥው ግንባር ኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ራሳቸውን ለማግለል እየመከሩ ነው። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፀቀበት ሂደት ትክክል አይደለም፣ የዓዋጁን መፅደቅ ተከትሎ በኦሮምያ ክልል አስተዳደራዊ መዋቅር ላይ ያነጣጠረ የማፍረስ […]
የወያኔ ፓትርያርክ ምሕላ የመጥራት የእምነት/ሞራል ብቃት የለውም (ከይኄይስ እውነቱ)

08/03/2018 የሃይማኖት አባት አድርገህ የማትቀበለውን ሰው ለለበጣ ‹አቡነ› እና ‹ብፁዕ› እያሉ መጥራት ለራስ አለመታን በመሆኑ አልፈቀድኩትም፡፡ ጊዜው የወሬ ባለመሆኑ መልእክቴን ባጭሩ አቀርባለኹ፡፡የማኅበር/የሕዝብ ጸሎት (ምሕላ) የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ለዘመናት ስትገለገልበት የቆየችና በቊዔት/ጠቀሜታ ያለው ታላቅ ሥርዓተ ጸሎት ነው፡፡ በተለይም አገር በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋ (ድርቅ፣ ቀጠና፣ቸነፈር፣ ሀገር-አቀፍ ደዌያት ሕዝብን ሲቀጥፍ፤ ደሀ ሲበደል÷ ፍርድ ሲጓደል፣ ከሁሉም በላይ ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን […]
አማራ አማራ ያልሆኑ መሪዎቹን ማጽዳት አለበት (ሉሉ ከበደ)

March 8, 2018 ሀገር አቀፍ አድማ በመላ ሃገሪቱ እየተጠራ ባለበት አጋጣሚ ሁሉ በመላ ሃገሪቱ ያሉት ክልልሎች በሰመረ ሁኔታ የመደማመጥና የመናበቡ ችግር እየቀጠለ የሄደበት አጋጣሚ ያሳስባል።በኦሮሚያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው የሰመረ የተቀናጀና በፍጥነት ተግባር ላይ ሲውል የሚታየው ህዝባዊ እርምጃ የሚያኮራና አርአያነት ያለው ነው። እርግጥ ሁሉም ባይሆኑም ክልልሎች በተለይ አማራውና ኦሮሞው ከደቡብም ጉራጌ ይህንኑ አኩሪ ተጋድሎ በተለያየ ጊዜ […]
Ethiopia govt admits violent fightback to state of emergency regime

March 8, 2018 Abdur Rahman Alfa Shaban The Ethiopian government has admitted a violent pushback to a recently ratified state of emergency (SOE). A number of security of forces have reportedly been attacked and their weapons confiscated. The privately-owned Addis Standard news portal quoted defense minister and head of the Command Post administering the SOE, Siraj […]
Ethiopia needs ‘greater freedom of people not less’ – Tillerson tells govt

Ethiopia The United States says much as it shares security concerns raised by the Ethiopian government, the answer lay with ‘greater freedom and not less.’ Secretary of State Rex Tillerson reiterated the U.S. disagreement on a reimposed state of emergency. He stressed that the U.S. continued to monitor the ‘voluntary transition,’ ongoing in the […]
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ህዝብ ትዕግስተኛ ሆኖ ሀገሩ በምታደርገው “የስልጠን ሽግግር” የዲሞክራሲ ተጠቃሚ መሆንን አለበት እያሉን ነው

March 8, 2018 የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ህዝብ ትዕግስተኛ ሆኖ ሀገሩ በምታደርገው “የስልጠን ሽግግር” የዲሞክራሲ ተጠቃሚ መሆንን አለበት እያሉን ነው እና ምን ለማለት ነው?ከሀይለማሪያም ወደ ደመቀ ወይም ዶ/ር አብይ የሚደረገውን ወንበር ቅይይር ብቻ መክረው እንደወጡ ነው እየነገረን ያለው። – ዓያለው መንበር
ኤርትራውያን ስደተኞች በእስራኤል በገደብ እንዲንቀሳቀሱ ተፈቀደላቸው

በእስራኤል በስደተኞች ማቆያ ስፍራ የሚገኙ ኤርትራውያን ከማቆያ ስፍራው መውጣት የሚያስችል የአንድ ወይንም የሁለት ወር ፈቃድ እንደተሰጣቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ሆኖም ግን የሚፈልጉት ቦታ መሄድ እንደማይችሉ ጨምረው ገልፀዋል። እንደ ስደተኞቹ ገለፃ ከሆነ የእስራኤል ሰባት ዋና ዋና ከተማዎች መግባት አይችሉም። ኤርትራውያኖቹ ይህ ውሳኔ እነሱን የመከፋፈል ዓለማ የያዘና ሥራ ማግኘት አቅቷቸው ሃገር ለቀው እንዲወጡ ማሰገደጃ መንገድ ነው ብለው ይሰጋሉ። […]
“አሜሪካኖች የተለሳለሰ ሽግግር ይፈልጋሉ፤ ወሳኙ ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኃይሎች ናቸው” ፕሮፌሰር መድሃኔ ታደሰ

በኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ድንጋጌን ተከትሎ የአሜሪካ ኤምባሲ ባልተለመደ መልኩ ጠንከር ያለ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። ከዚያ በመቀጠል ደግሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሬክስ ቲለርሰን በኢትዮጵያ ለዓመታት ስለዘለቅው ተቃውሞና በሃገሪቱ ስላለው የፖለቲካ ሁኔታ ከባለስልጣናት ጋር ለመነጋገር ሃገር ውስጥ ገብተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ጉብኝት በተመለከተ ያነጋገርናቸው ፕሮፌሰር መድሃኔ ታደሰ እንደሚሉት አሜሪካን የመሰሉ ሀያላን ሀገራት ከአሁን […]
የትግልና የአንድነት ጥሪ – ከኢትዮጵያዊያን ተጋሩ የውይይት መድረክ፣ (ኢተውመ)

March 7, 2018 የካቲት 2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ህዝቦች የህወሓት/ኢህአዴግን የግፍ አገዛዝ በመቃወም የሚያካሂዱት ትግል ባሁኑ ሰዓት ከፍተኛ ደራጃ ላይ ደርሷል። ይህ ለዴሞክራሲና ለአንድነት የሚደረግ ህዝባዊ ትግል በተለይም ከ 3 ዓመት ጀምሮ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በተጠናከረ መልክ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ የህዝብ ትግል የተዳከመው አምባገነናዊ አገዛዝ ተገዶ የተወሰኑ የፖለቲካ እስረኞችን ቢፈታም ፣ የፖለቲካ ምህዳሩን አሰፋለሁ ያለውን ግን […]
