ሬክስ ቲለርሰን ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት አጣጣሉ-BBC

የዩናይትድ ስቴትስ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርስን ወደ አፍሪካ ሃገራት ከሚያደርጉት ጉዞአቸው በፊት ቻይና ከአፍሪካ ሃገራት ጋር ያላትን የኢኮኖሚያዊ ትብብር ተችተዋል። በንግግራቸውም ቻይና ጥገኝነትን የምታበረታታ፤ ሕጋዊ ያልሆኑ ስምምነቶችንና የተፈጥሮ ሃብቶችን እየተጠቀመች ነው ብለዋል። አቶ ሬክስ ቲለርሰን ለአፍሪካ የተመደበውን የ533 ሚሊዮን ዶላር የሰብዓዊ እርዳታ ዕቅድም አሳውቀዋል። በጉዟቸው ከአፍሪካ ጋር ያለውን ትስስር ለማጠናከር ጥረት ከማድረጋቸውም በተጨማሪ በተለይ […]

ሦስቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ኢትዮጵያ ምን ይሠራሉ?

7 March 2018 ዘመኑ ተናኘ ባልተለመደ ሁኔታ የሦስት አገሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በተመሳሳይ ሳምንት በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያደርጋሉ፡፡ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡት የሦስት አገሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክሰ ቲለርሰን፣ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላብሮቭና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼክ አብዱላሒ ቢን ዘይድ አል ናህያን ናቸው፡፡ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ […]

Funding urgently needed to support hungry refugees in Ethiopia

Report from World Food Programme Published on 07 Mar 2018 — ADDIS ABABA –The United Nations World Food Programme (WFP) and UNHCR, the UN refugee agency, are appealing for US$80 million to provide food assistance to refugees in Ethiopia. The amount of food that refugees receive was cut by 20 percent last year below the […]

‘Significant’ consequences if China takes key port in Djibouti: U.S. general

March 7, 2018    FILE PHOTO – Djibouti and Chinese national flags are seen in front of the portrait of China’s late Chairman Mao Zedong at Tiananmen Square, ahead of a welcoming ceremony for Djibouti’s President Ismail Omar Guelleh, in Beijing, China November 23, 2017. REUTERS/Jason Lee           (Reuters) – The […]

የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከነጻ-ፕሬስ አባላት የተሰጠ መግለጫ

07/03/2018       ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የህወሃት መራሹ መንግስት፤ በነጻው ፕሬስ ላይ ሲፈጽም የቆየው አፈና፣ እስር፣ እንግልትና ማሳደድ ሰለባ ሆነን፤ በተለያዩ የአለም ጥጋግ እንደ ጨው ዘር ተበትነን የምንገኝ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አባላት፣ አገዛዙ የህዝባችንን ሁለንተናዊ መብቶች በአፈ ሙዝ ስር ለማዋል ያጸደቀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በእጅጉ አሳስቦናል። continue reading in pdf 

በይግባኝ ችሎት በነፃ የተሰናበቱት ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ሰበር ሰሚ ችሎት ቅጣታቸውን አፀናው

07/03/2018 ታምሩ ጽጌ በሙስና ወንጀል ተከሰው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት አራት ዓመታት ከስምንት ወራት ፅኑ እስራትና 60,000 ብር የገንዘብ ቅጣት የተወሰነባቸው ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ በይግባኝ ሰሚው ችሎት በነፃ የተሰናበቱ ቢሆንም፣ የሰበር ሰሚ ችሎት የይግባኝ ሰሚ ችሎቱን ውሳኔውን ውድቅ በማድረግ የከፍተኛውን ፍርድ ቤት ውሳኔ አፀናው፡፡ ዶ/ር ፍቅሩ ለእስራትና ለገንዘብ ቅጣት የዳረጋቸውን ወንጀል ፈጽመዋል […]

አሜሪካና ሩሲያ ሊመክሩን÷ እየመከሩልን ወይስ እየመከሩብን?… (ዶ/ዴንሳ አያኖ)

07/03/2018 – አሜሪካና ሩሲያ ሊመክሩን÷ እየመከሩልን ወይስ እየመከሩብን?… ይልቅ እኛው አገራችንን እንታደግ።  – “የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ ውስጥ የሽግግር መንግስት ይቋቋም ብለዋል! (ማክሰኞ የካቲት 27, 2010) ታላቅ ዲፕሎማሲያዊ ድል! ዶ/ዴንሳ አያኖ የህዝባችን ትግል ማሸነፉን ያመነችው አሜሪካ የፖሊሲ አቋም ወስዳለች። በአሜሪካን ድጋፍ ተንጠልጥላ የኖረችው ወያኔ ቅርቃር ውስጥ ገብታለች። ከአንድ ሳምንት በፊት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር […]

State of Emergency in Ethiopia! A Constitutional Coup D’état?

  March 5, 2018 By Laalo Guduru February 2018   Introduction What an eventful and an emotional roller-coaster ride February 2018 was in Ethiopia. First, the Oromo People’s Democratic Organization (OPDO) released a groundbreaking and a far-reaching statement.  Then the Oromo population, led by the Oromo youth group, Qeerro, staged a hugely successful market boycott […]

አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲሉ፤ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ስንል

    አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲሉ፤ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ስንል የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም እንዲሉ፤ በአዋጅ ጋጋታ አመጽ አንግቦ የተነሳን ሀዝብ ማስፈራራትም ሆነ መገሰጽ እንደማይቻል አፋኙ አገዛዝ በቅጡ የተረዳ አይመስልም። እነሆ አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ አስቸኳይ አዋጅ ለፈፈ። ያሁኑን አዋጅ ከበፊቶቹ የሚለየው ነገር ቢኖር በገዢው ቡድን በራሱ ውስጥ ያለው ቅራኔ በህዝብ ፊት […]

U.S. Embassy issues security alert in Ethiopia as Oromia strike bites

Abdur Rahman Alfa Shaban Ethiopia The United States Embassy in Ethiopia on Tuesday issued a security alert following reports of unrest and disruption of transport to and from the capital Addis Ababa. The country-wide alert read in part: “Reports of civil unrest.  Road closures in affected areas could disrupt transportation links to and from Addis […]