Top Ethiopian activist blocked by Facebook for ‘posting too fast’

  7 hours ago Ethiopia An Ethiopian media owner and online activist known for his active use of Facebook has been blocked by the platform. It is not the first time Facebook is blocking Jawar Mohammed’s account on the basis of hyperactivity – “posting too fast,” as they chose to put it. Jawar on Wednesday […]

Ethiopia’s ruling EPRDF sets March 11 date to elect new Prime Minister

Abdur Rahman Alfa Shaban Ethiopia People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF), the country’s ruling coalition has finally set a date for its Executive Committee meeting which is expected to produce a new Prime Minister. Head of the EPRDF office, Shiferaw Shigute confirmed that the committee will meet on Sunday March 11, 2018 to deliberate on outcomes […]

Ethiopia’s OFC slams state of emergency, advocates peaceful struggle

  06/03 – 10:19 Ethiopia A main opposition party in Ethiopia has slammed the current political crisis in the country and called for continued and intensified peaceful protests. Oromo Federalist Congress (OFC) leadership recently held an extraordinary meeting following which they released the statement which stressed that the state of emergency ratification vote had failed. […]

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ዕሁድ ይሰበሰባል

መጋቢት 07, 2018 ቪኦኤ ዜና   የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አዲስ ሊቀመንበሩን ወደመምረጥ የሚወስደውን ስብሰባ ለማድረግ ለፊታችን ዕሁድ፤ መጋቢት 2/2010 ዓ.ም ቀጠሮ ያዘ። ዋሺንግተን ዲሲ — የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አዲስ ሊቀመንበሩን ወደመምረጥ የሚወስደውን ስብሰባ ለማድረግ ለፊታችን ዕሁድ፤ መጋቢት 2/2010 ዓ.ም ቀጠሮ ያዘ። የኢሕአዴግ ፅሕፈት ቤት ኃላፊውን አቶ ሺፈራው ሽጉጤን የጠቀሰው አፍሪካ ኒውስ የሚባል የመላ አፍሪካ […]

ያልተነገረው የደጃዝማች በየነ ወንድም አማገኘሁ ታሪክ (አቻምየለህ ታምሩ)

07/03/2018 ዛሬ  ወድቃ  የምትገኘው ኢትዮጵያ አገራችን በተለያዩ ዘመናት ከራሳቸው በላይ ላገራቸው የሚያስቡ፤  ምክራቸው አገር የሚያውል ትላልቅ ሰዎች  ነበሯች። የሀያኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ከነበሯት  ልጆች  መካከል በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን በደጅ አጋፋሪነት፤ በልጅ እያሱ ዘመን በሊጋባነትና በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱና በአልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን  ጊዜ  ደግሞ በደጃዝማችነት የሚታወቁት፤ በፈረስ ስማቸው አባ ሰብስብ በመባል የሚጠሩት  በየነ ወንድማገኘሁ ቀዳሚው […]

የበረከት ቃለመጠይቅ! (ደረጄ ደስታ)

07/03/2018 አቶ በረከት ከጥቂት ቀናት በፊት ከኢቢሲ ጋር ያደረጉትን ቃለመጠየቅ እያየኋቸው ሰማሁት። የአገሪቱ ስጋት የገባቸው አልመሰለኝም። ጭንቅ ላይ ያሉ ሳይሆን የግንቦት ሃያ በዓል የተጋበዙ ይመስላሉ። ወሬያቸው ሁሉ የልማትና የዴሞክራሲ ስኬት ነው። ኢትዮጵያ “በሁሉም መስክ አድጋለቸ የዛሬ 25 እና 27 ዓመት በፊት እንደነበረችው አይደለችም..” የሚለውን ደጋግመው ተናግረዋል። በየጥያቄው መካከል ያንን አስረግጠው መደጋጋማቸው “ሰው ይሔን እንዴት ይቃወማል?” […]

አቶ ለማና ቡድኑን ህወሃት ከሳለላቸው ቢላ የምናድናቸው እኛ ነን እና ከጎናቸው እንቁም!!! (ብርሀነ መስቀል አበበ)

07/03/2018 በህገወጡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሽፋን ህወሃት በኦሮሞ ህዝብ ላይ የከፈተው ጦርነትና ሽብር ዋነኛ አላማ የፕረዚደንት ለማን ቡድን ለመምታትና እነለማ በኦሮሚያ ፓሊስ፣ በOBN እና ኦህዲድን ከህወሃት ዕቃነት አውጥተው የኦሮሞ ህዝብ ድርጅት ለማድረግ የጀመሩትን ውጥን ስራዎች ለማፍረስ ነው። ለዚህ ደግሞ ህወሃት ያሰማራቸው ጀሌዎች ሰዋችን በገንዘብ መግዛትን ጨምሮ ከፍተኛ የማስፈራራት እንቅስቃሴ እያደረጉ እንደሆነ ይታወቃል።  ስለዚህ የኦሮሞ ህዝቡ […]

የትግራይ ማህበር በአሜሪካ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ማርች 4, 2018 ያወጣውን መግለጫ ከዚህ በታች አንብቡ።

March 7, 2018 ****************************** በአሜሪካ የትግራይ ኮምዩኒቲዎች ፎረም በአገራችን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ የተሰጠ የአቋም መግለጫ  (to read in pdf click  here ) እኛ በኣሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የምንገኝ የትግራይ ኮምዩኒቲ ማህበራት መሪዎች ባቋቋምነው የጋራ ፎረም አማካኝነት ዛሬ ማርች 4, 2018 ተሰባስበን ስለ ሃገራችን ወቅታዊ ሁኔታ በጣም አሳስቦን፥ የተጀመረውን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገትና ዳዴ በማለት ላይ ያለው የዲሞክራሲ ፋና ተጠናክሮ […]

የወታደራዊ አገዛዝ ወይስ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ? (ባይሳ ዋቅወያ)

March 7, 2018 ያልተጠበቀ ነገር ባይሆንም ባልተጠበቀበት ሰዓት ውድ የመከላከያ ሚንስትራችን በቴሌቪዥን  መስኮት ብቅ ብሎ “ያገሪቷ ህልውና አደጋ ላይ በመውደቁ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ታውጇል” ብሎ “ጥልቅ ሃዘን በተሞላበት መንፈስ” ለምንወደው ወገኖቹ አሳወቀን። የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ በተለያዩ መንግሥቶቻችን በተለያዩ ጊዜያት “ሲታወጅል(ብ)ን” ስለነበረና ኢህአዴግም በቅርብ ጊዜ ዓውጆት ”አገራችንን ከአደጋ ያዳነበት“ ፍቱን የአገዛዝ ስልት መሆኑን ያወቅነውና የተረዳነው ጉዳይ […]

Danish agency helps Ethiopia plan wind expansion

7 March 2018 by Craig Richar ETHIOPIA: Private sector investment will be crucial to Ethiopia increasing its wind portfolio by nearly 900MW, according to a report by the Danish Energy Agency (DEA). SThe Ethiopian Electric Power Corporation’s 120MW Ashegoda project in the north of the country was commissioned in 2013 (pic: Vergnet) Direct investment from […]