መንግስት ዮናታን ተስፋዬን “ተሸንፌያለሁ” ብሎ አምኖ ነው የፈታው! (ጌታቸው ሽፈራው)

05/03/2018 ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ ሰልፎች ሲደረጉ መንግስት ዜጎችን መግደል ጀመረ። ሰልፍ ወደሚደረግባቸው ከተሞች ሰራዊቱን እስከ አፍንጫው አስታጥቆ ላከ። ዮናታን በዚህ ወቅት ለሕዝብ በግልፅ መልዕክት አስተላለፈ! መልዕክቱ “ስብሰባ እና ሰልፋችሁን እስክትጨርሱ መንገዱን ዝጉት” የሚል ነበር። ዮናታን ገዳዮች እንዲዘገዩ ያስተላለፈው መልዕክት እንደወንጀል ተቆጠረበት። ክስ ሆኖ መጣ። እሱም “ሕዝብ መሞት ስለሌለበት ማድረግ ያለበት ይህን ነው። ወንጀል አይደለም። […]

ለአድዋ ትርጉም ፍለጋ! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

05/03/2018 አሁን ከመሸ በፌስ ቡክ የውስጥ መስመር፣ ‹‹ጋሼ ምነው ዝም አልክ? በእለተ አድዋ ምንድነው የሚሰማህ? ለመሆኑ አድዋ ለአንተ ምንድነው?›› የሚል መልእክት ከአመታት በፊት ተማሪዬ ከነበረች፣ ሳራ የምትባል ሰው ደረሰኝ፡፡ . . . ምንም ለማለት ምንም ፍላጎት አልነበረኝም፡፡  የተማሪን ጥያቄ አልመልስም አይባልም፡፡ አውቃለሁ! አድዋ ነጻነት ነው! ባንዲራም፣ ክብርም፣ የሰው መሆን አዋጅም ነው – ሰርተፊኬት! ይህ ሁሉ […]

ትምህርት ቀሰማ (lesson learning) የሚባል የዉይይት መድረክ ቢዘጋጅስ ? :- ነገረ አባዱላ ለመነሻነት

March 4, 2018  ሸንቁጥ አየለ —————- አባዱላ የተባለ የወያኔ አገልጋይ አንድ ሰሞን እንደ ወንድ በሚዲያ ላይ ወጣና “የፓርቲዬ ክብር ተነክቷል::የህዝቤ ክብር ተነክቷል” ሲል ደነፋ::ተቃዋሚ መሳይ አንዳንድ ጀሌዎች ግን ተስፋን እና የህዝብን ደህንነትን ከአባ ዱላ አይነቱ የወያኔ አገልጋይ ጠብቀዉ “ሆ በል” እያሉ እስክስታ ያዙ::እረ በስሙ ሁሉ ብዙ ንግድ ቤት ምናምን ተሰዬመለት ሁላ::         […]

​የኦሮሞ ህዝብ ትግል በዕውቀትና በስሌት እንጂ በስሜት መመራት የለበትም

March 5, 2018           ከብርሃነ መስቀል አበበ ህወሃት በህዝባችን ላይ የከፈተውን አጠቃላይ ጦርነት በድል ለመወጣት በእውቀትና በስሌት ላይ የተመሠረተ ተመጣጣኝና ሁሉ አቀፍ ራስን የመከላከል ስልትና ስትራቴጂ ያስፈልጋል። ትግሉ በእውቀት፣ በስሌትና በድርጅት እንጂ በስሜት የሚመራ መሆን የለበትም። ትግሉ መንገድ ላይ ወጥቶ ከመሞት የጀብደኝናት ስነልቦና መውጣት አለበት።  በጠላት ላይ የኢኮኖሚ፣ የፓለቲካና የስነልቦና ኪሳራና […]

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ መግለጫ – “የአገሪቱ ችግር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ሆነ በኮማንድ ፖስት አስተዳደር አይፈታም”

March 5, 2018                                                        የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ መግለጫ “የአገሪቱ ችግር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ሆነ በኮማንድ ፖስት አስተዳደር አይፈታም”

የሀገርና የህዝብ ጠላት የሆኑ ግለሰቦችን የማጋለጥ ዘመቻ

March 5, 2018 የሀገርና የህዝብ ጠላት የሆኑ ግለሰቦችን የማጋለጥ ዘመቻ ይህ ከታች ምስሉን የምትመለከቱት ግለሰብ ዶ/ር ንጉሴ ምትኩ የሚባል ሲሆን ቁጥር አንድ ከሚባሉ ፀረ ህዝብ የወያኔ ባንዳዎች መካከል አንዱና ቀንደኛዉ ነው፡፡ አማራ ምድር ተወልዶ ማደጉን የሚናገረዉ ይህ ግለሰብ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ የአማራን ህዝብ አንጠልጥሎ ሲሳደብ ምንም የማይሰማው የበላበትን ወጭት ሰባሪና ማንነትን እንደ ሸቀጥ የሚቆጥር ለካን […]

አድማው የትራንስፖርትና የንግድ አገልግሎቶችን አስተጓጎሎ ዋለ – BBC

  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መፅደቅ ተከትሎ በተጠራው አድማ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች በተካሄዱ የሥራ ማቆም አድማ ምክንያት የንግድና የትራንስፖርት አገልግሎቶች መስተጓጎላቸውን በከተሞቹ የሚኖሩ ሰዎች ለቢቢሲ ገልፀዋል። በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ በሚገኙት የቡራዩ፣ የለገጣፎ እና የሰበታ ነዋሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎትም ሆነ የንግድ እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ መቋረጡን እና ወደ አዲስ አበባ መሄድ የሚፈልጉ ሰዎች በእግር እየተጓዙ መሆኑን ነዋሪዎቹ ተናሩ። […]

ክብር ከሕዝብ ጎን ለተሰለፉ የኦሕዴድ ተወካዮችና የሕዝብ ተጋድሎ! (ሰርፀ ደስታ)

March 4, 2018 የለማ አዲሱ ቡድን ወደ ሥልጣን ከመጣ ጀምሮ የምናየው ቁርጠኝነት ከቀን ወደ ቀን እየጠነከረ መምጣቱን አንዱ ማሳያ የነበረው የአርቡ የኦሕዴድ ተወካዮች ከሕዝብ ጋር በቁርጠኝነት መቆማቸውን ያሳዩበት አቋም ነበር፡፡ እነዚህ ተወካዮች እንደ ተወካይነታቸው ብቻም ሳይሆን ራሳቸውን ሳይቀር መስዋዕት አድርገው ለሕዝባቸው ወገንተኛ የሆኑበትን ቁርጠኛ አቋማቸውን እንዳሳዮን ስናይ ደግሞ ከተወካይነትም በላይ ትልቅ ጀግንነት እንደፈጸሙ ግልጽ ነው፡፡ […]

ወጣት ሆይ! እደግ! ተመንደግ!አማራ እንደ ድኩላ የታደነባቸው (በላይነህ አባተ)

March 4, 2018 በላይነህ አባተ  (abatebelai@yahoo.com) መልካም ነገር ካየንና ስለ መልካም ነገር ከጻፍን ሩብ ክፍለ ዘመን አልፎናል፡፡ ዛሬ ግን ለጅብ የሰጠነው ይህ ትውልድ በጥረቱ ጭንቅላቱን አስልቶ፣ አንገቱን አቅንቶና ክንዱን አፈርጥሞ ታሪኩንና ባህሉን ከሚደርስበት ጥፋት ተከላክሎ ወደነበረበት ለመመለስ እሚያደርገው ጥረት በሐዘን መሐል ደስታ ያጽፋል፡፡ በበደኖው የዘር ማጥራት ዘመቻ ባለቤታቸው ገደል ተወርውረው፤ አስራ ሶስት ልጆቻቸው ተበትነው ከአምሳ […]

ህውኃት- ዛሬም በጉልበት፤ኦህዴድ በአስቸጋሪ-መንገድ፣ብአዴን በድን ፣(ይገረም አለሙ)

March 4, 2018 ከብአዴን አባላት የተዛመዳችሁ፣ ለቅሶ ተቀመጡ ማቅ ተከናንባችሁ አካላቸው ገዝፎ ህያው ቢመስሉንም ባይሞቱም ሞተዋል ህሊናቸው የለም፡፡ ጊዜ ደጉ ብዙ እያሳየን ነው፡፡በህውኃት ማሽን ተፈልፍው ፓርላማ በሚባል መጋዘን ተከማችተው ከነበሩት መካከል የለም እኛ ሰዎች እንጂ የፋብሪካ ምርት እቃዎች አይደለንም ያሉ ሰዎች ለማየት በቅተናል፡፡ታሪክ ለሁሉም በእኩል ወቅታዊ ፈተና ያቀረበላቸው ሲሆን ፈተናውን አልፈው የነገን ባናውቅም ለዛሬ ለክብር […]