ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ – ከኮማንደር አሰፋ ሰይፉ

ሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ. መጠነኛ መግለጫ ላስቀድም፦ “አንተ” እያልሁ የምጽፍባቸው ምክንያቶቼ፦ • እኔ አገሬን በግዙፍ አካል ስለይ፦ ዐቢይ ገና መልካሚቱና ነቢይቱ እናት ማህፀን ውስጥ ነበር፦ •የጠቅላይ ሚኒስትርነቱም ምርጫ በብዙሐኑ ሳይኾን የብዙሐኑን ድምጽ ቀምቶ “ተመረጥሁ” ባለ ግም ባር ነው፦ •ታሪካዊዋን በ“አጥንትና በደም” ተከብራ አስከብራ የኖረችዋን ሰንደቅ-ዓላማዬን በተገፋችበትና “መተት” የተለጠፈበትን (ወድዶም ኾነ ሳይወድድ) ይዟል •በእነዚህ ዓበይት […]
ከጉራ ፋርዳ የተፈናቀለዉ የአማራ ህዝብ ምን ዉስጥ ገባ? አሁን በምን አይነት መከራስ ዉስጥ ይገኛል?

April 25, 2018 ከጎራ ፈርዳ የተባረሩ አማሮች የሰዉ ልጆች በርሃብ እንዲሞቱ በድፍረት የፈረደዉ ብአዴን:- የጉራፋርዳ አማራ ተፈናቃይ ነገር ————- የባርነት ሀሳብ ተሸካሚዉ ብአዴን ነጻነት እና እኩልነት የሚባሉ ነገሮች መኖራቸዉን ያዉቅ ይሆን?:- እዉን ገዱስ የሰዉ ቁመት አለዉ? ——- ሸንቁጥ አየለ ======= የግል ገጠመኜ እንደ መነሻ:- ———— -ገዱ ሰሞኑን ጎንደር ላይ ለተገኘዉ አቢይ “ጠቅላይ ሚኒስቴር ካሁን ብኋላ […]
መሻሻል ያላሳየው የኢትዮጵያ ፕሬስና የጋዜጠኞች ይዞታ

Getty Images ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች የተሰኘው የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ቡድን ይፋ ያደረገው የዚህ ዓመት የዓለም የጋዜጠኞችና ሃሳብን የመግለፅ ይዞታ ዘገባ ኢትዮጵያን በፕሬስ ነፃነት እርከን ከ180 የዓለም ሃገራት 150ኛ ላይ ሲያስቀምጣት፤ ኤርትራ ደግሞ ሰሜን ኮሪያን ቀድማ 179ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን አመለከተ። ዘገባው እንዳመለከተው ኢትዮጵያ በ2007 ዓ.ም 30 የሚደርሱ ጋዜጠኞች ሃገር ጥለው እንዲሰደዱ ካስገደደው ስድስት […]
Tana forum discusses state of peace in Africa [The Morning Call]

23/04 – 09:30 The Morning Call The seventh Tana high-level forum on Peace and Security in Africa came to a close on Sunday, April 22 in Ethiopia’s northern city of Bahir Dar. Heads of states and governments engaged in open and frank discussions with a wide spectrum of non-state stakeholders on the most […]
RSF Index 2018: The dangers of reporting in Africa

Sub-Saharan Africa has maintained its third place in the ranking by geographical region, with a slightly better overall indicator than in 2017. But there is a wide range of situations within the region, and journalists are often the victims of intimidation, physical violence, and arrest. Namibia (26th), which has yet to adopt a promised law […]
ኮሚሽኑ የምርመራ ቢሮ በኢትዮጵያ ሊከፍት እንደሚችል በውይይት ላይ የተሳተፉ ገለፁ

ሚሽኑ የምርመራ ቢሮ በኢትዮጵያ ሊከፍት እንደሚችል በውይይት ላይ የተሳተፉ ገለፁ ሚያዚያ 25, 2018 ጽዮን ግርማ በኢትዮጵያ መንግሥት ይፈፀማሉ የሚባሉትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ለማጣራትና ለመፈተሽ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች ኮሚሽን በኢትዮጵያ የምርመራ ቢሮ ሊከፍት እንደሚችል ከእስር ከተፈቱት ጋራ በነበራቸው ውይይት መነሳቱን ከተወያዮቹ መካከል ጥቂቶቹ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ሕዝብ […]
Ethiopia: Forex Crunch Issue of Policy, Not Policing

Abiy Ahmed’s meeting with leaders and members of the private sector earlier last week showed where his priorities lay. The fourth public appearance since parliament confirmed him as a Prime Minister, his dinner at the Sheraton with no less than 300 businesswomen and men demonstrated his commitment to fixing what ails the national economy. It […]
European Union and United Nations Children’s Fund (UNICEF) launch a photo book on the success story of reducing malnutrition in Ethiopia

The country has seen a steady reduction in stunting – the fastest rate of improvement in Africa – as well as a significant decline in the percentage of underweight and wasted children. ADDIS ABABA, Ethiopia, April 25, 2018/APO Group/ — Today, the European Union (EU) and UNICEF launched a photo book entitled “Ending malnutrition […]
Ethiopia: A nation in need of a new story

The Independent (Uganda) April 25, 2018 AFRICA, NEWS ANALYSIS L AFRICAN ARGUMENTS | Mohammed Girma | At the end of Zagwe dynasty around the 14th century, medieval Ethiopia was in disarray. Provincial warlords were battling for supremacy and the nation was on the brink of disintegrating. Ethiopia was at threat of breaking itself apart through […]
The human spirit: Eye-opening journey to Ethiopia

By Barbara Sofer April 25, 2018 16:32 A SIGN for a Jewish village in Ethiopia. (photo credit: REUTERS) ‘Hatikva” got to him. or most of the tour of Ethiopia, Haim Teruneh, 18, was the life of the party. The sabra from Ramle could get his classmates singing on the bus no matter how sleepy they […]