ጠ/ሚ ዓቢይን የወራት ዕድሜ ተሰጥቶት ይታይ የምንለው በወያኔ ትግሬ ላይ ያለን አቋም ስለተቀየረ አይደለም (ከይኄይስ እውነቱ)

25/04/2018 ጠ/ሚ ዓቢይን የወራት ዕድሜ ተሰጥቶት ይታይ የምንለው በወያኔ ትግሬ ላይ ያለን አቋም ስለተቀየረ አይደለም ከይኄይስ እውነቱ አለመታደል ሆኖ ላለፉት 27 የሰቆቃ ዓመታት ጥንታዊቷና የገናና ታሪክ ባለቤት የሆነችው አገራችን ኢትዮጵያ ‹‹በታችኛው ዓለም ገዥዎች›› (በተደራጁ የወያኔ ትግሬ ወንጀለኞች) እጅ ወድቃ አገሪቱንም ሆነ ሕዝቡን ለውርደት ጥግ ዳርገውታል፡፡ በዚህም የወያኔ ትግሬና ታማኝ ሎሌዎቹ ለይቅርታ የማይመች ሰይጣናዊ ድርጊቶችን ፈጽመዋል፡፡ […]

ዘይድ ራ’አድ አል ሁሴን በኢትዮጵያ የፖለቲካና የሕሊና እስረኞችን አነጋገሩ

ሚያዚያ 25, 2018 መለስካቸው አምሃ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዘይድ ራ’አድ አል ሁሴን  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ኢትዮጵያ ውስጥ ባደረጉት ጉብኝት የፖለቲካና የሕሊና እስረኞች እንደነበሩ ከተገለፀና በቅርቡ ከተፈቱት መካከል ጥቂቶቹን አናግረዋል። አዲስ አበባ — የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ኢትዮጵያ ውስጥ ባደረጉት ጉብኝት የፖለቲካና የሕሊና እስረኞች እንደነበሩ ከተገለፀና […]

Donald Yamamoto visited Eritrea – Sanctions’ lifting and peace talks?

Top US official’s visit to Eritrea indicates renewed relations, assisting sanctions’ lifting, investment, and Ethiopian peace talks? US Acting Assistant Secretary of State for African Affairs Donald Yamamoto visited Eritrea on 22–24 April, the first visit by a top US official in years. “He will then lead the U.S. delegation to the U.S.-Djibouti Binational Forum […]

ስለወቅታዊ የፖለቲካ ሃይሎች አጀንዳ አጭር መልዕክት (ዮናታን ተስፋዬ)

25/04/2018 በኢትዮጵያ ስንት ፓርቲ ያስፈልገናል?           ግርማ ሰይፉ በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲ እና ሲቪል ማህበራት ሚና ተደበላልቀው ይገኛሉ፡፡ በዚህም ምክንያት አንዳቸውም ቢሆን ተገቢ ሚናቸውን ለመጫወት በሚያስችል ቁመና ላይ አይገኙም፡፡ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶክተር አብይ አህመድ መድበለ ፓርቲ ስርዓት እና የሲቪል ማህበራት የመኖርን አሰፈላጊነት በግልፅ አስቀምጠውታል፡፡ “የሃሣብ ልዩነት መርገምት አይደለም፤ በአግባቡ ከተጠቀምንበት […]

ፕሮፌሰሩ እና የመርከቡ ተሳፋሪዎች (ታምራት ነገራ)

  25/04/2018 ፕሮፌሰር መስፍንን እስከ ምርጫ 97 ድረስ የማውቃቸው ከውጭ እና በሩቁ ነበር፡፡ ምርጫ 97 ሲመጣ እርሳቸው እና ጓደኞቻቸው የመሠረቱት ቀስተ ዳመና ፓርቲ ከሌሎቹ ሦስት ፓርቲዎች ጋራ በመኾን ቅንጅትን የመመሥርት ጥሪ ማድረጉ ፕሮፌሰርን የማወቅ አጋጣሚ ፈጠረልኝ። በወቅቱ እኔ የኢዴሊ አባል ነበርኹ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ፕሮፌሰርን እንደ ፖለቲከኛም፤ ከዚያም አለፍ ሲል ደግሞ እንደ አዲስ ነገር ጋዜጠኛ […]

ከሦስቱ ክፍፍሎች የትኛው ፍትሐዊ ክፍፍል ነው??? (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

25/04/2018 አንድ አንበሳና ዘጠኝ ጅቦች በጋራ ለአደን ወጡና በለስ ቀንቷቸው ዐሥር ቆርኪ አድነው ተመለሱ፡፡ ቀጣዩ ጉዳይ መካፈል ነበረና ጅቦቹ አንበሳውን ከመፍራትም ከማክበርም የማከፋፈሉን መብት ለአንበሳ ሰጡትና “አያ አንበሳ አንበሴ እርስዎ ያከፋፍሉ?” ብለው ተሽቆጥቁጠው ጠየቁ፡፡ አያ አንበሳ አንበሴ ግን እራሳቸው ጅቦቹ እንዲያከፋፍሉ ነገራቸው፡፡ ጅቦቹ እነኝህን ዐሥር ቆርኪ እንዴት መካፈል እንዳለባቸው ሲማከሩ ቢውሉም መግባባት ግን ሳይችሉ ቀሩ፡፡ […]

Memorandum No. 2- How to Speak Truth to Good Leaders Who Listen

April 23, 2018 By Prof. Alemayehu G. Mariam Author’s Note: For the past couple of weeks, I have read and heard unjustified and irresponsible criticism of PM Abiy. Many of his critics are Hippos (older generation) like me, who still cling to the faded political ideals of their youth in the 1970s and stubbornly remain sticks-in-the mud. […]

የኤርትራ ሕዝበ-ውሳኔ 25ኛ ዓመትና ያልተመለሱ ጥያቄዎች

  ALEXANDER JOE ኤርትራ ከኢትዮጵያ በመገንጠል ራሷን የቻለች ሃገር ከሆነች እነሆ 25 ዓመት ሆነ። ይሄ ታሪካዊ ሕዝበ-ውሳኔ ተካሂዶ የነበረው በዚህ ሳምንት ነበር። ሕዝበ-ውሳኔው የአካባቢውን መልክአ ምድራዊ ገፅታ ከመቀየር ባሻገር ለተለያዩ በርካታ ክስተቶች በር ከፍቷል። ሕዝበ-ውሳኔውን ተከትሎም በነበሩት ዓመታት ጉዳዩ ከውይይት ጠረጴዛ ሳይነሳ ሲያነጋግር አሁን ድረስ ዘልቋል። በተለይ ሁለቱ ሃገራት ለዓመታት የዘለቁበት ደም አፋሳሽ ጦርነት ሲቀሰቀስ […]

የዶ/ር አቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስተር ሆኖ መመረጥ- ለስር-ነቀል የሚያመች ሁኔታ ወይስ ትግሉን የሚያደናቅፍ? ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

April 24, 2018 መግቢያ ሰሞኑን የዶ/ር አቢይ አህመድን ጠቅላይ ሚኒሰተር ሆኖ መመረጥ በተለይም ውጭ አገር ከሚኖረው ኢትዮጵያዊ የተለያዩ አስተያየቶች ይሰነዘራሉ። አንዳንዶቹ እንደዚህ ዐይነቱ ብሩህ ሰውና በግልጽ የሚናገር ኢትዮጵያዊ ምሁር ጠቅላይ ሚኒስተር ሆኖ መመረጡ እግዚአብሄር ከሰማይ እንደላከው መታየት ያለበትና፣ አገራችንና ህዝባችን ለገጠማቸው የተወሳሰቡ ችግሮች መፍትሄ ሊያመጣ የሚችል ነው ብለው ይደመድማሉ። በሁለተኛ ደረጃ የሚቀመጡ ደግሞ ምንም ምክንያት […]

ዘይድ ራ’አድ አል ሁሴን – በአዲስ አበባ

ሚያዚያ 24, 2018 መለስካቸው አምሃ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዘይድ ራ’አድ አል ሁሴን   በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከፍተኛ ኮሚሺነር ሰብዓዊ መብቶች የልማት እና የሰላም መሰረቶች ናቸው አሉ፡፡ አዲስ አበባ — በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከፍተኛ ኮሚሺነር ሰብዓዊ መብቶች የልማት እና የሰላም መሰረቶች ናቸው አሉ፡፡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን […]