ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተገደሉ!!! (ቢ.ቢ.ሲ አማርኛ)

2019-06-24 ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተገደሉ!!! ቢ.ቢ.ሲ አማርኛ በቅዳሜው ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው አቶ ምግባሩ ከበደም አረፉ!!! ቅዳሜ ዕለት ባህር ዳር ውስጥ ተሞክሯል የተባለውን “መፈንቅለ መንግሥት” መርተዋል ተብለው ሰማቸው የተጠቀሰው የአማራ ክልል የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ መገደላቸው ተዘገበ። ብሔራዊው ቴሌቪዥን እንደገለጸው ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባህር ዳር ዙሪያ በሚገኝ ዘንዘልማ ተብሎ በሚጠራ […]
… የለውጥ ኃይሉ መዝረክረክ አገሪቱን ብዙ ዋጋ እያስከፈላት ነው!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-06-24 አያያዙን አይተህ ሽልጦውን …የለውጥ ኃይሉ መዝረክረክ አገሪቱን ብዙ ዋጋ እያስከፈላት ነው!!!ያሬድ ሀይለማርያም የሰሞኑ ግርግር፣ አሳዛኝ እና ልብ የሚያደሙ ክስተቶች እና የመፈንቅለ ትርምስ ዜናዎች ከብዙ አቅጣጫ እጅግ ተቃራኒ የሆኑ ብዙ አወዛጋቢ መረጃዎች እየወጡ ስለሆነ ለጊዜው በዝርዝር ጉዳይ ላይ አስተያየት ከመስጠት እቆጠባለሁ። እጄ ላይ ያሉት መረጃዎች ድምዳሜ እንድይዝ ሊያደርጉኝ የሚችሉ ቢሆንም መረጃዎቹ በሚመለከታቸው አካላት በኩል በዝርዝር […]
ለኮሚሽነሩ ጓደኛዬ! ወንድሜ! (ኤርሚያስ ለገሰ)

2019-06-24 ለኮሚሽነሩ ጓደኛዬ! ወንድሜ!ኤርሚያስ ለገሰ ወንድሜ እንደሻው(“እንደሽ!”) ትላንትና በእኔ ላይ የተፈፀመው ድራማ ዛሬ በአንተ ላይ ተገልጦ ስመለከት እጅግ በጣም አዘንኩ። በትዝታም ወደ ኃላ ሄድኩኝ። በዝዋይ ወታደራዊ ካምፕ ለአንድ አመት በነበረን የአብሮነት ኑሮ የፈጠርነው ከወንድምነት የተሻገረ መደጋገፍ ወለል ብሎ ታየኝ። ከዛም በኃላ በብዙ ጭቅጭቅና ትግል ከቀበሌ ወደ ክፍለከተማ፣ ከክፍለ ከተማ ወደ ዞን የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ካድሬነት […]
የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! (ግዛቸው ጥሩነህ – ዶ/ር)

2019-06-24 በአዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር በዶ/ር አብይ አህመድ መሪነት የሚካሄደው የለውጥ እንቅስቃሴ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ጮራና ነጻነት እያመጣ መሆኑ የሚያበረታታ ነው፡፡ እንዲያውም የተለያዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቡድኖች፤ ምንም እንኳ በሀገሪቱ ውስጥ መኖር ስላለበት አስተዳደር (ፌደራል ወይም አሓዳዊ ወይም የሁለቱ ቅልቅል) የተለያየ እምነት ቢኖራቸውም፤ በዲሞክራሲ ስርአት መስፈን ግን ሁሉም እንደሚስማሙ ይናገራሉ፡፡ ሆኖም ግን፤ የኢትዮጵያ ታሪክና ባህል አካል […]
በጥንቃቄ ልናየው የሚገባ ጉዳይ !! (ሀብታሙ አያሌው)

2019-06-24 በጥንቃቄ ልናየው የሚገባ ጉዳይ !!ሀብታሙ አያሌው ለአገር መረጋጋት ለህዝብ ደህንነትና ሰላም ቅድሚያ መስጠት ይገባል!! ነገር ግን የባህርዳሩም ሆነ የአዲስ አበባው ግድያ… 1.በጥልቀት ልናይ ልንመረምረው ይገባል 2.ስክነትና ጥንቃቄ ይፈልጋል !! 3.መናበብ መረጃ መለዋወጥ ይፈልጋል […]
መንግስት “መፈንቅለ መንግስት!” የምትለዋን ማስጮህ ለምን ፈለገ?!? (ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ)

2019-06-24 መንግስት “መፈንቅለ መንግስት!” የምትለዋን ማስጮህ ለምን ፈለገ?!? ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ መንግስት ሁኔታዎችን ተቆጣጥሮ የባህር ዳርን አካባቢ ሰላም ማስጠበቁ የሚያስመስግን ነገር ነዉ። ግጭቶች ከዚህ በላይ ቢባባሱ ብዙ እልቂት ሊደርስ ይችል እንደነበር መገመት ይቻላል። ከሚወጡት መረጃዎች ለመረዳት እንደሚቻለዉ በጀነራል አሳምነዉ ፅጌና በክልሉ መስተዳድር መካከል የክልሉን ፀጥታ አከባበር በተመለከተ አለመግባባቶች ነበሩ። የክልሉና የፌዴራል መንግስቱ ጥቃቱ የተፈፀመዉ በጀነራሉ እንደሆነም […]
ከቡርቃ ዝምታ: ወደ ፊንፊኔ ጫጫታ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

2019-06-23 ከቡርቃ ዝምታ: ወደ ፊንፊኔ ጫጫታ !! አሥራደው ከፈረንሳይ ኳኳታ የሃሳብ ድህነት መግለጫ መሆኑን ብናምንም፤ ከአፍ ወለምታው በስተጀርባ ያለውን ትልቅ ስብራት ወጌሻም አይጠግነው !! ማስታወሻ : በዚህ ርዕስ መጣጥፍ ለማቅረብ አስቤ ከጎረምሶችቹ ጋር አብሮ አቧራ ላለማቡነን ስል ትቼው ነበር፤ ሆኖም ጎረምሶቹ የሚያቦኑት አቧራ ዛሬም እያገረሸ በማስቸገሩ፤ ማለት የሚገባኝን ለማለት ወሰንኩ፤ እናም ይኸው:: አገር እበት ወልዳ […]
ብጄኔራል አሰምነው ጽጌ! የዘመናችን ታናሹ በላይ ዘለቀ – ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ Ethio semay)

June 24, 2019 ቅዳሜ ከከተማየ ወጣ ብየ ነበር። አንድ ወዳጄ ደውሎ አዲስ ዜና አለ አለኝ። ስንጓዝበት የነበረው ድልድይ ረዥም እና ስልክ ለማስተላለፍ ስለማያመች “በደምብ ማድመጥ ስላልቻልኩ ዘጋሁት”። ትኩስ የተባለውን ዜና ለማድመጥ ቸኩዬ ሲመሻሽ እቤት ስገባ ላንድ የቅርብ ወዳጄ ስልክ ደውየ፤ ምን ተፈጠረ? አልኩት። የሆነውን ሁሉ ነገረኝ። በስፋት ለማወቅ ድረገጾች ላይ ስፈትሽ ወዳጄ ከነገረኝ ጋር ተመሳሳይ […]
“ራሴን ለአማራ ሕዝብ ሰጥቻለሁ።” – ዶ/ር አምባቸው መኮንን

June 24, 2019 ትንቢታዊ ቃልኪዳን? “ራሴን ለአማራ ሕዝብ ሰጥቻለሁ።” – ዶ/ር አምባቸው መኮንን ከዶ/ር አምባቸው መኮንን፤ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ጋር የዛሬ ሁለት ሳምንት ተነጋግረን ነበር። ዛሬ በሕይወት የሉም። ከሁለት ቀናት በፊት ከሌሎች የሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር ለስብሰባ በተቀመጡበት ቢሮ የጸጥታ አስከባሪ ኃይል አባላት መለያ ልብስ በለበሱ ሰዎች በተከፈተ ተኩስ ሕይወታቸው ማለፉ ተነግሯል። ዶ/ር አምባቸው በቃለ ምልልሳችን ወቅት “ራሴን ለአማራ ሕዝብ […]
መንግስት “መፈንቅለ መንግስት” ያለው የባሕርዳር እና አዲስ አባባ ቀውስ ብዙ ጥያቄዎችን አስነስቷል

June 23, 2019 ሰማኽኝ ጋሹ (ዶ/ር) መንግስት ሁኔታዎችን ተቆጣጥሮ የባህር ዳርን አካባቢ ሰላም ማስጠበቁ የሚያስመስግን ነገር ነዉ። ግጭቶች ከዚህ በላይ ቢባባሱ ብዙ እልቂት ሊደርስ ይችል እንደነበር መገመት ይቻላል። ከሚወጡት መረጃዎች ለመረዳት እንደሚቻለዉ በጀነራል አሳምነዉ ፅጌና በክልሉ መስተዳድር መካከል የክልሉን ፀጥታ አከባበር በተመለከተ አለመግባባቶች ነበሩ። የክልሉና የፌዴራል መንግስቱ ጥቃቱ የተፈፀመዉ በጀነራሉ እንደሆነም በግልፅ አሳዉቀዋል። ነገር ግን […]