የአማራ ሳታለያት ቴሌቭዥንና (አስራት) ራዲዮ ጋዜጠኞች ታሰሩ

June 26, 2019 – Abebe Bersamo የአሥራት ሚዲያ አስተባባሪና መስራች አቶ በሪሁን አዳነ “የመፈንቅለ መንግስት” ተሳታፊ ነህ በሚል ዛሬ በአራዳ ፍርድ ቤት ችሎት ክስ እንደተመሰረተባቸው የተገለጸ ሲሆን፣ ከአቶ በሪሁን ጋር ወጣት ጌታቸው አምባቸውም ለእስር እንደተዳረገ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ሁለቱም የአስራት ሜዲያ ባልደረቦች በሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ በጨለማ ቤት ውስጥ እንደታሰሩና ጠያቂም እንደተከለከሉ አስራት ሜዲያ ዘግቧል። ሰኔ አስራ […]
“እያጣራን ነው የምናስረው ቀርቶ”፣ ዜጎች በጅምላ እየታሰሩ ነው

June 26, 2019 – Abebe Bersamo ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ፣ በጋዜጠኛና ሰብ አዊ መንብት ተሟጋች እስክንድር ነገአ የሚመራውን የባንደራስ ባላደራው ምክር ቤትን በተመለከተ ጠንካር ታለ፣ ዛቻ አዘል ንግግር መናገራቸው ይታወሳል። ባላደራው የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ፍጹም ሰላማዊና ሕጋዊ መሆናቸው እየታወቀ ጠቅላይ ሚኒስተሩ፣ “ጦርነት እንገጥማለን” ማለታቸው በወቅቱ ከፍተኛ ተቃዉሞ አስነስቶባቸው ነበር። በተመሳሳይ ሁኔታ የገዢው ፓርቲ የኦህዴድ/ኦዴፓ የድርጅት ጉዳይ […]
የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት “ባልደራስ” አባላቶቼ ታሰሩብኝ አለ፡፡

ሰኔ 25, 2019 ሀብታሙ ስዩም ጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ አጋሩ ዋሽንግተን ዲሲ — የአዲስ አበባ ባለዳራ ምክር ቤት (ባልደራስ) አባላቶቼ ለእስር ታደርገውብኛል ሲል ለአሜሪካን ድምጽ ራዲዮ ተናግሯል፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እንደተናገረው ፣እሁድ ዕለት በባህርዳር ከተማ ሊደረግ የነበረው ህዝባዊ ስብሰባ መሰረዙን ተከትሎ በቀጣይ ቀናት ወደ አዲስ አበባ ከተመለሱት አመሮች መካከል የተወሰኑት […]
ከመላው ዐማራ ሕዝብ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ !

June 26, 2019 Source: http://www.aapo-mahd.org/?p=2090 ሰፊው የዐማራ ሕዝብ ሆይ ! ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በከፋ መንገድ በሕልውናህ ላይ ከፍተኛ አደጋ ተጋርጧል። ሰኔ 15/2011 ውቢቷ ባህር ዳርን በደም ጎርፍ በማጥለቅለቅ በዐማራ ታሪክ ውስጥ መጥፎ ጠባሳ ጥሎ ያለፈው ጨለማው ቅዳሜ የዐማራን የማንነትና የሕልውና ትግል ፈተና ውስጥ ጥሎ አልፏል ። በዚህ ዕለት የተፈጸመው አሰቃቂ የግፍ ተግባር ውድ የዐማራ ልጆችን […]
አቢይ ባንድ ድንጋይ መከላከያውን አስተካክሎ፤ ብዓዴንን ታማኝ ሎሌው አድርጎ ወደቤቱ ተመልሷል!!! (ዮናስ ብርሀኑ)
2019-06-26 አቢይ ባንድ ድንጋይ መከላከያውን አስተካክሎ፤ ብዓዴንን ታማኝ ሎሌው አድርጎ ወደቤቱ ተመልሷል!!!ዮናስ ብርሀኑ* መከላከያውን የኢትዮጵያ ሊያስብለው ይችል የነበረው ብቸኛ ግለሰብም ተወግዶ አሁን ኦፊሽያሊ መከላከያውን የኦህዴድ ሆኗል!! ድሮ ድሮ በሕወሐት/ኢህአዴግ ዘመን ነው አሉ። «ምርኮኞች» በሚል ስያሜ በአብዛኛው የኦሮሞ ማሕበረሰብ የሚታወቁት ኦህዴዶች ከኦነግና ደጋፊዎቻቸው መቀናቀን ሲበዛባቸው ጉዳዩን በሚስጥር ለሕወሐት ይነግሩና እነርሱ ዳር ይይዛሉ። ሕወሐት ያንን የፈረደበት አግዓዚ […]
የባላደራው አመራሮችና አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡ -ፖሊስ የጠየቀውን የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ፍርድቤቱ ተቀብሎ አጽንቷል!

2019-06-26 የባላደራው አመራሮችና አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡኢትዮ 360 * ፖሊስ የጠየቀውን የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ፍርድቤቱ ተቀብሎ አጽንቷል!!! የአዲስ አባባ ባላደራ ምክር ቤት አመራርና አባላት ለጥያቄ ትፈለጋላችሁ ተብለው ከተወሰዱ በኋላ ፍርድ ቤት መቅረባቸው ተሰማ። የባላደራውን ሕዝብ ግንኙነት ስንታየሁ ቸኮልን ጨምሮ መርከቡ ሃይሌ፡በሪሁን አዳነ፡ጌዲዮን ወንደሰንና ማስተዋል አረጋ በአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን ነው ከባላደራው ያገኘንው መረጃ […]
የጠቅላይ ሚኒስትሩም እጅ ነፃ ነው ብሎ ለማመን የሚያስችል ሁኔታም ስለሌለ፣ እርሳቸው በሚያቋቁሙት አጣሪ ኮሚሽንም መተማመን የምንችል አይመስለኝም – ያሬድ ጥበቡ

June 26, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95774 ባላወቅኩት ምክንያት በተለይ የሁለቱ ጄኔራሎች የሰአረና የአሳምነው ሞት መረረኝ ። ልጅነታቸውን ለህዝብ ትግል የሰጡ ጀግኖች በአልባሌ መንገድ ሲገደሉ ያማል። ጦር ሜዳ ላይ ከጠላት ጋር ተናንቀው መስዋእት ሆነው በነበሩ የለመድነውን “ትግል አይሞትም” እየዘመርን በሸኘናቸው ነበር ። አሟሟታቸው ለቀባሪ እንኳ ለማርዳት አይመችም። ለምን ተገደሉ? ማን ገደላቸው? እንዴት ተገደሉ? ወዘተ የሚሉት ጥያቄዎች ቀላል […]
የጀነራል አሳምነው ጽጌ የመጨረሻዎቹ ሰዓቶች – መስቀሉ አየለ
መስዋእትነት የጥልቅ እምነት መራራ ውጤት ነው። ሽንገላና ኑፋቄ የክብር ጌጥ በሆነበት፣ ህሊናውን ያስታወከ ሁሉ መንበሩን በወረረበት በዚህ ዘመን አውጥቶ አውርዶ ለተቀበለው እውነት እራሱን አሳልፎ መስጠቱ ምናልባት የቀደሙት አባቶቻችን “እኛም በዘመናችን እንዲህ ነበርን ለማለት ለምልክት ትተውልን የሄዱት ሰው ቢሆን ነው” ብለን እንድናምን ግድ ሳይለን አይቀርም፤ጀነራል አሳምነው ጽጌ። የዛሬው አሳምነው ጽጌ የኋለኛውን ማንነት ይዞ የወጣው የሰው ልጆች የሞት […]
የብርጋዴር ጄነራል አሳምነው አስክሬን ላሊበላ ገባ – ቢቢሲ / አማርኛ

25 ጁን 2019 የብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ፅጌን አስክሬን ላሊበላ አየር ማረፊያ እንደደረሰ በሥፍራው የሚገኙት የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ማንደፍሮ ታደሰ ለቢቢሲ ገለፁ። • ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ መገደላቸው ተገለጸ • ስለ’መፈንቅለ መንግሥት’ ሙከራው እስካሁን የማናውቃቸው ነገሮች ትናንት የብ/ጄነራል አሳምነው መገደል ከተሰማ በኋላ ቤተሰቦቻቸው አስክሬናቸው በክብር እንዲሰጣቸው ለወረዳው ጥያቄ በማቅረባቸው መንግሥት ጥያቄያቸውን ተቀብሎ አስክሬናቸውን […]
“ከጄ/ል አሳምነው ጋ በምንም ጉዳይ ያወራሁበት አጋጣሚ የለም” እስክንድር ነጋ – ቢቢሲ /አማርኛ

ቅዳሜ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት አባላት እየታሰሩ እንደሆነ ጋዜጠኛና የመብት ታጋይ እስክንድር ነጋ ገልጿል። በዚህ ጉዳይ ላይ ቢቢሲ ከእስክንድር ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል። ቢቢሲ፦ የባልደራስ አባላት ታስረዋል የሚባል መረጃ አለ ምን ያህል እውነት ነው? እስክንድር፦የባላደራው ምክር ቤት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከሆነው ስንታየሁ ቸኮል ጀምሮ በአራዳ ክፍለ ከተማ የአመራር አባል የሆኑት ኃይሉ […]