ይህ እውነት ለትውልዱ ይድረስ !! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

2019-07-22 ይህ እውነት ለትውልዱ ይድረስ !! ጋዜጠኛ  ተመስገን ደሳለኝ የኛ አባቶች አገር የሰሩበት የሃሳብ ልዕልና ይህ ነበር…በትዕግስት አንብበ/ቢ/ው አገራችንን ከየትኛው ከፍታ አውርደው ፈጥፍጠው አማራ ጨቋኝ ነው የሚል የእንቶ ፈንቶ ትርክት እንደፈጠሩ ፍንትው አድርጎ ያሳይሃ/ሻ/ል    !!                           **** “በጎሳ መለያየት የአገርን አንድነት የሚያፈርስ […]

ለህዝብ የቆመ ፓርላማ ቢኖረን የጃዋርን አሸባሪነት አውጆ ሃገር ቤት እንዳይገባ መከልከል በቻለ!!! (መስከረም አበራ)

2019-07-22 ለህዝብ የቆመ ፓርላማ ቢኖረን የጃዋርን አሸባሪነት አውጆ ሃገር ቤት እንዳይገባ መከልከል በቻለ!!! መስከረም አበራ ጠ/ሚ አብይ በአሳዛኝ ሁኔታ ጃwar መሃመድ ኢትዮጵያን ለማውደም ከሚያደርገው ሩጫ ሊያስቆሙ አለመቻሉ ያፈጠጠ ሃቅ ነው። አብይ ይህን ለማድረግ ፍላጎቱ ቢኖረው ኖሮ ህጋዊ ስልጣኑም አቅሙም በእጁ ነበር፤ሆኖም አብይ ጃዋር የዘር ግጭትን እየለኮሰ እንዲያቀጣጥል ፈቅዶ ትቶታል። በተለይ የሲዳማ ህዝብ በጉልበትም ቢሆን ክልልነቱን እንዲያውጅ […]

በሲዳማ ዞን ሕገ መንግሥቱ እየተተገበረ እንጂ እየተጣሰ አይደለም! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-22 በሲዳማ ዞን ሕገ መንግሥቱ  እየተተገበረ እንጂ እየተጣሰ አይደለም!አቻምየለህ ታምሩ በሲዳማ ዞን ውስጥ በተለይም  በአዋሳ ከተማና በዙሪያው  ከሲዳማ ውጭ በሆነው የኅብረተሰብ ክፍል ላይ  እየተፈጸመ ያለው ዘግናኝ  ጭፍጨፋ፣ ዝርፊያ፣ የንብረት ማውደም፣ የካህናት ግድያና  የቤተ ክርስቲያን  ማቃጠል  ብዙ ሰው እንደሚያስበው «ሕገ መንግሥት» የሚባለው ነገር እየተጣሰ አይደለም፤ እንዴውም እየተተገበረ እንጂ። ሕገ መንግሥት ተብዮው የተጻፈው  «ለዘመናት ነበረ» የተባለውን «የተዛባ […]

“ፖለቲካ አይመለከተንም” ለምትሉ….. (ዮናስ አበራ)

2019-07-22 “ፖለቲካ አይመለከተንም” ለምትሉ ….ዮናስ አበራለእነ “ፖለቲካና ኮረንቲ በሩቁ” species ከአንድ 9 ዓመታት በፊት የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ መስራችና ባለቤት ዶ/ር ፍስሃ በአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ የፊት ገጽ ላይ ከትልቅ ፎቷቸው ጋር ወጥተው ነበር፡፡ በወቅቱ ከጋዜጣው ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “ኮሬንቲና ፖለቲካ በሩቁ ነው፡፡ ፖለቲካ በሚሸትበት አላሸትም” የሚል  በኋላ ላይ መተዛዘቢያ ያደረጋቸው የጅል clicheአቸው እንደ headline አብሮት ወጥቶም […]

ኦነጋውያን እነማን ናቸው? ዶክተር መረራ ጉዲና እንደጻፉት

(Achamyeleh Tamiru) ከዛሬ 28 ዓመታት በፊት ፋሽስት ወያኔ ኢትዮጵያን ጉሮሮዋን ከያዘበት ጊዜ ጀመሮ መላ ኢትዮጵያውያን ስለ አገሪቱ አንድነትና ፍትሕ ሲጨነቁ ኦነጋውያንና ግን የችግሩ ተካፋይ አልነበሩም። እንዲያውም በአንድ በኩል ከኢትዮጵያ ጎሳዎች ብዙዎቹ እኛ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ነን እያሉ በሌላ በኩል ደግሞ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር የሚባል ተገንጣይ ድርጅት አቋቁመው አገር ለመመስረት ከፋሽስት ወያኔ ጋር ሽር ብትን ይሉ […]

የሕወሃት ሰይጣናዊ እጆች (በገ/ክርስቶስ ዓባይ)

July 22, 2019 ሐምሌ 14 ቀን 2011 ዓ/ም ከሃያ ሰባት ዓመታት የችግር፤ የሰቆቃና የመከራ ቸነፈር በኋላ በኢትዮጵያ የተስፋ አየር እየነፈስባት ነበር። ወላጆች የልጆቻቸውን በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ በስጋት እየተንቆራጠጡ ይጠብቁበት የነበረው ሁኔታ አልፎ ‘እፎይ!’ በማለት፤ የወጣቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዓቢይ አህመድን ዕድሜና ጤና እንዲሰጥላቸው ፈጣሪያቸውን  እየተማጸኑ ቆይተዋል። ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ኤርትራን ጨምሮ ያለፈውን እረስተን ለመጭው ጊዜያችን […]

በሲዳማ ዞን በተለያዩ ሥፍራዎች በተፈጸሙ ጥቃቶችና ዘረፋዎች ከባድ ጉዳት ደረሰ – ሪፖርተር

ፖለቲካ በሲዳማ ዞን በተለያዩ ሥፍራዎች በተፈጸሙ ጥቃቶችና ዘረፋዎች ከባድ ጉዳት ደረሰ 21 July 2019 ዮናስ ዓብይ ብሔር ተኮር ጥቃቶችና ዝርፊያዎች ተስተውለዋል በርካታ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል በደቡብ ክልል ከሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአምስት ወራት ውስጥ ሕዝበ ውሳኔና ተዛማጅ ሥራዎች ለማከናወን ዝግጅት መጀመሩን ካስታወቀ በኋላ፣ በሲዳማ ዞን ውስጥ በተለያዩ ሥፍራዎች […]