የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመመዝገቢያ ቁጥር ከነበረው ከስድስት እጥፍ ከፍ ማድረግ እንደምታው ምን ይሆን? ወቅቱንስ የጠበቀ ነውን? ከአክሊሉ ወንድአፈረው

( ethioandenet@bell.net ) ጁላይ 26፣ 2019 መግቢያ ምርጫ ቦርድና መንግስት  ማክስኞ ሃምሌ 16፣ 2011 የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባን በተመለከተ አዲስ ህግ አርቅቀው በፓርላማው የህግ ቋሚ ኮሚቴ በኩል ለውይይት በሚል አቅርበዋል። ፓርላማው ይህንኑ ረቂው  ብዙም ሳይለወጥ የሚያጸድቀው ከሆነ እንደምታው ምንድን ነው የሚለውን በዚህ አጭር ጽሁፍ ለውይይት መንደርደሪያነት አቀርባለሁ።ረቂቅ ህጉ ብዙ ጉዳዮችን የሸፈነና በበጎ ጎኖች ያሉት ቢሆንም በዚህ […]

በቦይንግ 737 ማክስ 8 አደጋ የፌደራል አቬይሽን ባለስልጣን በሰው 800 ሚሊየን ዶላር ካሳ ተጠየቀ – ቢቢሲ/አማርኛ

28 ጁላይ 2019 አቶ ዘካሪያስ አስፋው ሸንቁጥ የአቶ ሙሉጌታ አስፋው ሸንቁጥ ወንድም ናቸው። መጋቢት 1 ማለዳ ወደ ናይሮቢ 157 መንገደኞች ጭኖ ይበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ ከነበሩት መካከል አንዱ ነበሩ። አቶ ዘካሪያስ እንደሚሉት አውሮፕላኑ እሁድ ማለዳ ሊከሰከስ እርሳቸውና ወንድማቸው ማታ ቤተሰቦቻቸው ቤት አብረው እራት በልተው ሲጫወቱ አምሽተዋል። ቤታቸው አቅራቢያም እየተንሸራሸሩ ስለሁለቱም የግል ሕይወት […]

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ 200 ሚሊዮን ችግኞች – ቢቢሲ/አማርኛ

አርቲስት ደበበ እሸቱ በቅርቡ ከቢቢሲ ጋር በነበረው አጭር ቆይታ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባዘጋጁት ‘ገበታ ለሸገር’ የእራት ግብዣ ላይ በሕንድ ተይዞ የነበረውን በመላ አገሪቱ ዛፍ የመትከል ክብረ ወሰን ለመስበር የሚያስችል ዘመቻ ለማካሄድ ማሰባቸውን እነሰለሞን ዓለሙ እንዳጫወቱት ይናገራል። “ሕንድ 100 ሚሊዮን ዛፍ በመትከል ክብረ ወሰኑን ይዛለች። እኛ በመላ አገሪቱ ሁለት መቶ ሚሊዮን ችግኝ ለምን አንተክልም?” ነበር […]

የባለአደራው ም/ቤት ምክትል ሰብሳቢ አቶ ኤርሚያስ ለገሰ በፍራንክፈርት ሥብሰባ ላይ ከተናገረው

July 28, 2019 «ህገመንግስቱ እስካልተቀየረ ድረስ የአዲስ አበባ ለውጥ የሚታሰብ አይደለም፡፡ የትግላችን ዋነኛ ትኩረት በውድም በግድም ህገመንግስቱን ማስቀየር ነው፡፡» «የትግላችን መዳረሻ ጫፍ አዲስ አበባን ራሷን የቻለች ክልል/ግዛት (State) ማድረግ ነው፡፡» *****«በህገመንግስቱ ሆን ተብሎ አዲስ አበባ ህገመንግስቱን የመተርጎም እና የመዳኘት መብት ከተሰጠው ከፌዴሪሽን ም/ቤት እንድትወጣ ተደርጓል፡፡» «ህገመንግስቱ ዘጠኙን ክልሎች እንጂ አዲስ አበባን አያውቃትም፡፡ (የአዲስ አበባን ህዝብ […]

የወቅቱ የአገራችን ችግር፤ የሐሰት ዜና ወረርሽኝ!

July 28, 2019 Source: http://www.goolgule.com/fake-info-and-news-one-of-the-major-issues-of-our-time/ July 28, 2019 08:24 am by EditorLeave a Comment በኢትዮጵያ ደረጃ የሚታየው መድረሻውን ያስቀመጠ የሀሰተኛ መረጃ ሻሞ ወይም እርባታ ሕዝብን እንደ ዋዛ እያሳከረ፣ አገርን ለአደጋ የሚዳርግ፣ ታስቦበት፣ በዕቅድ፣ በባለሙያ፣ በበጀት፣ በድርጅት፣ በመሪ፣ በሥልጠና የሚከናወን የዘመኑ የዲጂታል ጦርነት ነው። ሰሞኑን የፓሪስ ከተማ ክፉኛ ተንጣ ነበር። የናጣት በማኅበራዊ ሚዲያ የተሰራጨ አንድ ሐሰተኛ […]