የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መግለጫ የ78 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

October 31, 2019 Source: https://www.zehabesha.com ከጥቅምት ዐሥራ ሁለት ጀምሮ በኦሮሚያና ሐረሪ ክልሎች እንደዚሁም በድሬደዋ ከተማ በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎችና በተከሰቱ ሁከቶች የ78 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። ከ400 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ክፍል ቋንቋዎችና ዲጅታል ዘርፍ ኃላፊ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

በአዲስ አበባ አስተዳደር የመንግስት ተቋማት የብሔር ስብጥርን የሚመለከት ጥናት ለጠቅላይ ሚንስትሩ ቀረበ – ዋዜማ ራዲዮ

November 1, 2019 Source: http://wazemaradio.com [ዋዜማ ራዲዮ] በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢ-ፍትሀዊ የብሄር ስብጥር አለባቸው የተባሉ ቁልፍ ተቋማት ላይ የማስካከያ ውሳኔ እንዲያሳልፉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥናት ቀረበ። ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ከመጡ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ባሉ ተቋማት ያለ የብሄር ስብጥር ጉዳይ አጨቃጫቂ ሆኖ መቆየቱ የሚታወቅ ነው። ይህ ጉዳይ በተለይም በኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) […]

ሃገር የማዳን ጥሪ

ሃገር የማዳን ጥሪ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ገና ሲመሠረት ጀምሮ ኅብረብሄራዊ የሆነ፣ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሉዓላዊነት፣ ለሃገሪቱ የግዛት አንድነት የማያወላውል አቋም በማንገብ አሁን ድረስ ያኔ የተነሱትን መሠረታዊ የፖለቲካ አቋሞቹን በማጠንከር ትግሉን ቀጥሏል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዋና ዋን አቋሞቹን በማንገብ ያለማወላወል ታግሏል፣ አታግሏልም። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ማስከበር፣ እኩልነት የሰፈነባትና ዜጎች በመፈቃቀድ አብረው የሚኖሩባት አገር […]

Ethiopia’s gender revolution: President Sahle-Work Zewde speaks to FRANCE 24 France 24 04:02

Issued on: 30/10/2019 – 14:57 By: Annette Young Follow One year ago, Ethiopia appointed its first-ever female president, Sahle-Work Zewde. But in a country confronting deadly ethnic clashes and facing deeply-entrenched poverty, how far can the government truly advance gender equality? Annette Young talks to Africa’s sole female head-of-state about the challenges that lie ahead […]

Cairo Succeeds in Having Outside Mediator in Renaissance Dam Talks – Asharq Al-Awsat 04:26

Thursday, 31 October, 2019 – 07:45 Water flows through Ethiopia’s Grand Renaissance Dam as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia September 26, 2019. REUTERS/Tiksa Negeri/File Photo Cairo – Mohamed Nabil Helmy Egypt has succeeded in having an international mediation in the talks with Ethiopia and Sudan […]

Arab Parliament urges Ethiopia not to harm Egypt’s share of Nile water – Xinhua Online 09:19

Source: Xinhua| 2019-10-31 20:35:12|Editor: xuxin CAIRO, Oct. 31 (Xinhua) — The Arab Parliament Thursday urged Ethiopia not to harm Egypt’s share of the Nile River, official news agency MENA reported. Citing the historical ties between Egypt and Ethiopia, the Arab parliament urged Ethiopia to reach a deal on the issue of the Grand Ethiopian Renaissance […]

Secretary Michael R. Pompeo’s Call with Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed – U.S Department of State 20:02

Office of the Spokesperson October 31, 2019 Secretary of State Michael R. Pompeo spoke today with Ethiopian Prime Minister Dr. Abiy Ahmed. Secretary Pompeo congratulated Dr. Abiy on the prestigious honor of being the 100th recipient of the Nobel Peace Prize. The Secretary highlighted the importance of the strong partnership between the United States and […]

Ethiopia says 78 killed in protests against treatment of activist – Al Jazeera 16:08

Government says investigations into ‘senseless act’ of last week’s violence continue, warns death toll could rise. PM Abiy’s spokeswoman Billene Seyoum said 409 people had been arrested over last week’s unrest [Tiksa Negeri/Reuters] At least 78 people were killed in protests in Ethiopia last week against the treatment of a highly influential activist and media […]

እነ “አሻግሬ” እና ” ሱሴ” መሪዎቻችን በሐረርጌ ሰይፍ/ካራ ተሸልመዋል (ዘመድኩን በቀለ)

2019-10-31 እነ  “አሻግሬ” እና ” ሱሴ” መሪዎቻችንበሐረርጌ ሰይፍ/ካራ ተሸልመዋል !!ዘመድኩን በቀለ ★ ይሄ ወደፊት ሊመጣ ላለው ምልክት ይሁነን። ሰይፍ!!  ★ የሚመሯቸው 80 ያህል ዜጎች የሞቱባቸው እንኳን በጭራሽ አይመስሉም!!! ••• • ሐረር ማለት ባሳለፍነው ሳምንት ብዙዎች በዚሁ ካራና ሜንጫ ተቆራርጠው የተገደሉበት ሥፍራ ነው። • በሐረር አቶ መስፍን ዓለማየሁ በዚሁ ካራ ተቆራርጦ፣ በድንጋይ ተወግሮ ቱቦ ውስጥ ተጥሎ የተገደለበትና እስከአሁን ሐዘኑ […]