ሌሎችን ይነክሳል ብለህ የተዉከው ውሻ…!!! (ዳንኤል ክብረት)

2019-11-15 ሌሎችን ይነክሳል ብለህ የተዉከው ውሻ…!!! ዳንኤል ክብረት አሜሪካ ታሊባንን ስትረዳ ያሰበቺው ሶቪየት ኅብረትን ለመውጋት ነበር፡፡ ቢን ላደንን ስታሠለጥን ሌሎችን ለመውጋት እንዲረዳት ነበር፡፡ በመጨረሻ ግን ትልቁን ኪሣራ ያተረፈቺው ራሷ አሜሪካ ሆነች፡፡ ሌላውን እንዲነክስ ያሠለጠነቺው ውሻ ራሷን ነከሣት፡፡ ‹ሌሎች› እንደሚል አስተሳሰብ ያለ ጎጂ የለም፡፡ ሰውን ‹ወገን›ና ሌላ ብሎ የሚከፍል አካል ሕጉንና አሠራሩን ሁሉ ለሁለት ይከፍለዋል፡፡ ‹ወገን› […]

አርሶ አደሩ ማን ነው? (መስከረም አበራ)

2019-11-15 አርሶ አደሩ ማን ነው?  መስከረም አበራ ‘የኢትዮጵያን ብሄር ብሄረሰቦች ከእስርቤት ፈትቼ ለቀቅኩ’ ያለው ህወሃት/ኢህአዴግ በስውር ከሚሰራው ቅሌቶቹ በተጨማሪ በግልፅ በአደባባይ ህዝብን ትኩር ብሎ እያየ የሚቀባጥረው ቅሌቱም ብዙ ነው፡፡ ከነዚህ የአደባባይ ቅሌቶቹ አንዱ ‘የሃገሪቱን ብሄር ብሄረሰቦች ከእስር ፈትቼ የለቀቅኩ የብሄረሰቦች መድህን ነኝ’ ባለበት አፉ ከሃገሪቱ ህዝቦች ግማሾቹን አጋር ኢትዮጵያዊያን ብሎ በግልፅ ከዋነኛ ስልጣኖች ውጭ ያደረገበት […]

የአብይ አስተዳደር በመብት ጥሰት ሊጠየቁ ይገባል!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-11-15 የአብይ አስተዳደር በመብት ጥሰት ሊጠየቁ ይገባል!!! ያሬድ ሀይለማርያም …. ዜጎች ጥሪ ሲያቀርቡ ፈጥኖ የማይደርስ በመንጋዎች ሲታረዱ ከእኛ እኩል ነገሩን በሬዲዮ የሚሰማ፣  ሰምቶም ምንም አይነት አፋጣኝ እርምጃ የማይወስድ፣  ሕግ የማስከበር ተግባሩን በአግባቡ የማይወጣ፣ አመጽ እና እልቂትን የሚቀሰቅሱ መገናኛ ብዙሃን እዛው ከመዲናዋ አዲስ አበባ መሽገው አገሪቱን ወደ ትርምስ ሲከቱ ቆሞ የሚያይን መንግስት ከመንጋው ለይቶ  መመልከት ይከብዳል !!! የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ፣ […]

ለኦሮሞ እና ለአማራ ልጆች (እንዲሁም ለክርስቲያኖች እና ለሙስሊሞች) — አፈንዲ ሙተቂ

2019-11-15 ለኦሮሞ እና ለአማራ ልጆች (እንዲሁም ለክርስቲያኖች እና ለሙስሊሞች) አፈንዲ ሙተቂ ሀገሪቷ ሁላችሁንም ትፈልጋለች:: የፖለቲካው ጡዘት ነገሮችን በሰከነ አእምሮ የምንመለከትበትን ሃይል ስለነሳን የማንም ማጅራት መቺ መፈንጫ መሆናችን ያሳዝናል:: “ሶሻል ሚዲያው እንደ ነዳጅ ዘይት ነው: በጥንቃቄ ካልተጠቀምንበት ሀገር ያጠፋል” ብንባባልም  አድማጭ አልተገኘም:: በጭቆናው ዘመን አብረን ኖረን: ጭቆናው ሲብስብን ደግሞ አብረን ታግለን ጨካኙን የወያኔ ጁንታ ካባረርን በኋላ እርስ […]

ሕወሓት ራሱን ችሎ የቆመ “ዲፋክቶ ስቴት” ለመሆን እንደሚሰራ ተናገረ – ዲፋክቶ ስቴት ምን ማለት ነው?

November 14, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/169607 “De facto State of Tigrai”? –Abraha Desta =================== “De facto” ምን ማለት ነው? ብዙ ግዜ “De facto” ለState ሳይሆን ለGovernment የሚመለከት ነው። “De facto Government” ማለት ሕጋዊ ያልሆነ እና ተቀባይነት (ወይ እውቅና) ያልተሰጠው ግን ባለው ነባራዊ ሁኔታ መሠረት ስልጣን ለመቆጣጠርና እንደመንግስት Act ለማድረግ ዕድል ያገኘ መንግስት ማለት ነው። “De facto” […]

ሰላምን ከጦርነት፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

2019-11-14 ሰላምን ከጦርነት፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም!  ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ * .ለመሆኑ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ስንት ሲሆን ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? ስንት የሀይማኖት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ሲቃጠሉ ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? መንገድ ተዘግቶ ስንት ቀን ሰዎች በወጡበት ሲያድሩ ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? ስንት ዩኒቨርሲቲዎች የግጭት ማዘእከል ሆነው ሲዘጉ ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? . . […]

“ ቀበሮ ዳኛ ሆኖ በተሰየመበት ችሎት የበጎች ዕጣ ፈንታ የታወቀ ነው።…. !!!” ( ዘመድኩን በቀለ )

2019-11-14 ዛሬ ደግሞ ተረኛዋ ተዋናይ ኬሬያ ኢብራሂም ነች!!! ዘመድኩን በቀለ  መንግሥታዊ ሽብር ስለሆነ መፍትሄ የለውም። “ ቀበሮ ዳኛ ሆኖ በተሰየመበት ችሎት የበጎች ዕጣ ፈንታ የታወቀ ነው። ሳይታለም የተፈታም ነው!!!” ••• የመጀመሪያው ዕርድ ከፈጸሙብን በኋላ ዐቢይ አህመድ ቤተ መንግሥት ጠርቶ አላገጠባቸው። ቀጥሎ ደግሞ አክራሪዋ የሰላም ሚንስትትር ሙፈሪያት ካሚል መጥታ ፎጋግራ ተመለሰች። ••• በቅርቡ ደግሞ መርዘኛውና ተደብቆ ነዳፊው […]

ሰላምን ከጦርነት፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

2019-11-14 ሰላምን ከጦርነት፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም!  ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ * .ለመሆኑ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ስንት ሲሆን ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? ስንት የሀይማኖት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ሲቃጠሉ ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? መንገድ ተዘግቶ ስንት ቀን ሰዎች በወጡበት ሲያድሩ ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? ስንት ዩኒቨርሲቲዎች የግጭት ማዘእከል ሆነው ሲዘጉ ነው ሀገር ፈረሰች የሚባለው? . . […]

በድንክዬዎቹ ወያኔዎች እጅ መውደቅ በራሱ መረገም ነው፡፡ በቃን የምንልበት ሰዓት አሁን ነው (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-11-14 በድንክዬዎቹ ወያኔዎች እጅ መውደቅ በራሱ መረገም ነው በቃን የምንልበት ሰዓት አሁን ነው ከይኄይስ እውነቱ ኢትዮጵያ አገራችን ወያኔ በሚባል ድንክዬ ድርጅት እጅ ከወደቀች እነሆ ሦስት ዐሥርት ሊቈጠር የዓመት ተመንፈቅ ዕድሜ ብቻ ነው የቀረው፡፡ ደጋግሞ እንደተነገረው በረጅም ዘመን ታሪኳ ውስጥ እንዲህ ዓይነት ተዋርዶ ገጥሟት አያውቅም፡፡ አገዛዝ ስንነቅል እጅግ የከፋው በጉልበት ሲተከል፣ ፍዳችንን ያስቈጠረንን ከነቀልን በኋላ ጋሼ […]