የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ሲካሄድ መዋሉን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

November 7, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች የሲዳማ የክልልነት አደረጃጀትን ተከትሎ የመራጮች ምዝገባ ሲካሄድ መዋሉን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ዛሬ የተጀመረውን የመራጮች ምዝገባ እና የህዝበ ውሳኔውን ሂደት አስምለክተው ማምሻውም መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ለሲዳማ ህዝበ ውሳኔ 15 የማስተባበሪያ ማዕከላት የተቋቋሙ ሲሆን፥ […]

Two-track talks on the grand dam -Africa Confidential 09:06

Vol 60 No 22 Published 7th November 2019 EGYPT ETHIOPIA SUDAN Two-track talks on the grand dam 7th November 2019 Sisi wants Trump’s help to break the impasse with Ethiopia over the Nile dam. They meet in Washington but Addis insists nothing will change Two negotiating tracks are emerging over the potential flashpoint between Egypt, Ethiopia and […]

‘Wave of hope’ to end FGM in Ethiopia as activist pioneer dies Thomson Reuters Foundation News06:17

by K. Sophie Will | Thomson Reuters Foundation Thursday, 7 November 2019 12:34 GMT The former scientist and marathon runner’s quiet revolution saved tens of thousands of girls from potential injury or death in Ethiopia, which has the world’s second highest FGM rate By K. Sophie Will LONDON, Nov 6 (Thomson Reuters Foundation) – Ethiopia’s […]

Christians among dead protesters in Ethiopia – Church Times 19:12

Madeleine Davies 08 November 2019 Oromo protests in Ethiopia last month THE Pope has called for prayer for all victims of violence in Ethiopia, where 86 people, including Muslims and Christians, have died in protests. On Sunday, Pope Francis said that he was “saddened” by news of the violence, “which has among its victims Christians of […]

Who owns the River Nile – and why it matters BBC08:58

By Basillioh Mutahi BBC News, Nairobi 7 November 2019 Ethiopia is building the Grand Renaissance Dam, which when completed next year, will be Africa’s biggest hydroelectric power plant. Its construction began in 2011 on the Blue Nile tributary in the northern Ethiopia highlands from where 85% of the Nile’s waters flow. However, the mega dam […]

ዘመኑን በማይመጥኑ የእምሮ ድኩማኖች የኦሮሞ ወጣት ተስፋውን የሚያጨልመው ለምን ይሆን??? (መሳይ መኮንን)

2019-11-07 ዘመኑን በማይመጥኑ የእምሮ ድኩማኖች የኦሮሞ ወጣት ተስፋውን የሚያጨልመው ለምን ይሆን??? ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን * በወለጋ ሰዎች የተሞላው የኦነግ አመራር ቡድን አርሲዎችንንና ሸዋዎችን መቀበል አልቻለም። ግብግቡ የተጀመረው እነ ከማል ገልቹ የኤርትራን ምድር ከመርገጣቸው አስቀድሞ ነው። በኋላ ላይም ሁኔታው ያላማራቸው እነዳውድ ኢብሳ የሞት ፍርድ በይነው ሊገድሏቸው አቅደው ኤርትራውያኑ ጣልቃ ገብተው እንዳስጣሏቸው ሰምተናል!!! — #Ethiopia : አስመራ በገባን […]

ኦሮሞ ሆይ! ልጆችህን አድን! ነገን አድን! Oromoo ljoole Kee Olchii! Borru Kee Olchii! (እዩማ ሙሉ)

2019-11-07 ኦሮሞ ሆይ! ልጆችህን አድን! ነገን አድን!! Oromoo ljoole Kee Olchii! Borru Kee Olchii! እዩማ ሙሉ የፖለቲካችን ጦስ ከአዋቂው ይልቅ በሕጻናትና በወጣቶች ላይ እያደረሰ ያለው ተጽዕኖና በነገው ተስፋቸው ላይ የደቀነው አደጋ ቀላል አይደለም። ስንቶቻችን በማወቅም ይሆን ባለማወቅ በቃልም ይሁን በድርጊት መጥፎ አርአያና ሳንካ እየሆንን ይሆን? እንደሀገር  በልጆችና  በወጣቶች ላይ እያደረስን ያለውን ጉዳት በፍጥነት ማረም ካልቻልን፣ […]

የምልመላው መመዘኛ (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-11-07 የምልመላው መመዘኛ ከይኄይስ እውነቱ ሰሞኑን የወያኔ (ኢሕአዴግ) መከላከያ ተቋም ወታደሮችን ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቶ ተመለከትኹ፡፡ ከመመዘኛ መሥፈርቶቹ አንዱ ‹‹የኢፌዴሪን ሕገ መንግሥት የሚቀበሉ›› ይላል፡፡ ወዲያው ወደ አእምሮዬ የመጣው ሃሳብ ኢትዮጵያ ‹ሕገ መንግሥት› አላት ወይ? የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ መሥፈርቱ እንግዳ ሆኖ አይደለም፡፡ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ የዚህን መዘዘኛ ሰነድ ምንነት መናገር ተገቢ መሆኑን ስለማምን እንጂ በወያኔ አገዛዝ ውስጥ […]

ጥቃትን እንደ ግጭት ማቅረብ የግፉአንን ጩኸት መቀማት ነው!!!ያሬድ ሀይለማርያም

2019-11-07 ጥቃትን እንደ ግጭት ማቅረብ የግፉአንን ጩኸት መቀማት ነው!!! ያሬድ ሀይለማርያም ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተከሰተውን ጥቃት መነሻ በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከርመው የሰጡትን መግለጫ እና በ OMN ቴሌቪዥን በተከታታይ እየተሰራጩ ያሉትን ነገሮች የተበዳይን ጩኸት መንጠቅ፣ የድርጊቱን ትርክት ማንሻፈፍ እና ከወዲሁ ፍትሕን የማዳፈን እንቅስቃሴ ስለሆነ ይህን ጉዳይ በዝምታ ማለፍ አይገባም። በሕግ አምላክ ማለት ይገባል። […]