Lies, dammed lie, statistics (Kibour Selam)

2019-11-04 Lies, dammed lie, statistics  Kibour Selam Yesterday’s statement of the PM more or less wrapping up the recent heinous acts as; ‘When the fire ablaze one group, it will not keep the other warm’ appeared a very tactical approach and will probably exacerbate the problem than drying the roots of the problem.  The statement, […]

አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ ይቋቋም!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-11-05 አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ ይቋቋም!! ያሬድ ሀይለማርያም*  የዛሬ አራት ወር፤ በወርሃ ነሐሴ አዲስ አበባ ሆኜ አንዳንድ ያየኋቸው ነገሮች ስጋት ፈጥረውብኝ እዛው እንዳለሁ “አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ ይቋቋም” በሚል ርዕስ የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ በመዳሰስ ለመንግስት ጥሪ አድርጌ ነበር። በወቅቱ ሃሳቤን አንዳንድ ሰዎች አልወደዱትም ነበር። ምክንያታቸውም ነገሩ አብይን እና የለውጡን መሪዎች ደካማ እና አቅመ ቢይስ ያደረኳቸዋ […]

ለገዥው መደብ ፅንፈኛ ሊሂቃን ጥሪ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

2019-11-05 ለገዥው መደብ ፅንፈኛ ሊሂቃን ጥሪ ዶ/ር ዘላለም እሸቴ በይቅርታ እንሻገር፥ በፍቅር እንደመር ለሚለው ወንድማችሁ ውጋት እየሆናችሁ፥ ዛሬ ላይ ሰው እንደ እንስሳ ሲጨክን እንድናይ ሆነ። አሁንም እየተሰበሰባችሁ “የኦሮሞ አንድነት” እያላችሁ ለይስሙላ አስሬ ከምትፈራረሙና ልባችንን ከምታደርቁ፥ “የኢትዮጵያ አንድነት” ብላችሁ የአኖሌን የጡት መቁረጥ የጠብ አውልት ለፍቅር በማፍረስ ጀምሩና አቃፊ ለመሆን ዳዴ በሉ።  ያኔ ኦሮሞ ይከብራል፥ በመልካም ስምና […]

አባቶቻችን «ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት» ሲሉ ምን ማለታቸው ነበር? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-11-05 አባቶቻችን «ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት» ሲሉ ምን ማለታቸው ነበር? አቻምየለህ ታምሩ የኦነግ ፕሮፓጋንዲስቱ አሕመዲን ጀበል በሃይማኖት ስም የሚደርታቸውን የኦነግ የፈጠራ ትርክቶች እያሰራጨ  የሚያሳስታቸውና በአገራቸው ላይ እንዲነሱ ያደረጋቸው ተከታዮቹ  አባቶቻችን “ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት” በማለት ሲገልጹ የኖሩትን አባባል ኢትዮጵያ ሌላ ሃይማኖት ያላቸው ሰዎች የማይኖርባት ወይም የኢትዮጵያ መንግሥት የክርስቲያኖች ብቻ እንጂ የሙስሊሞች ድርሻ እንዳልነበረበት አድርገው ሲያስተጋቡ […]

የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም አደባባዮች የሃፍረት ሸማ እንዲላበስ ተደርጓል። (የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት )

2019-11-05 የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም አደባባዮች የሃፍረት ሸማ እንዲላበስ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት (ኢትዮ 360 )  የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም አደባባዮች የሃፍረት ሸማ እንዲላበስ ተደርጓል ሲል የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት አስታወቀ። ሕብረቱ “በማራቶን ደጋግመን ያሸነፍነውን ያህል፣ ሰሞኑን በጭካኔ ሬከርድ ሰብረናል!” በሚል ርዕስ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ተከስቶ ከ80 በላይ የሚሆኑ ንጹሃን ዜጎችን በአሰቃቂ ሁኔታ የቀጠፈውን ክስተት አስመልክቶ መግለጫ […]

አቶ ደመቀ መኮንን የውሸት ሪፖርት አንሰማም! አሉ

November 5, 2019 Source: https://amharaonline.org አቶ ደመቀ መኮንን የውሸት ሪፖርት አንሰማም! አሉ ዛሬ የፌዴራል ዐቃቢ-ህግ ስለ ሰኔ 15 ቱ ግድያ በቤተ መንግስት ሪፖርት ሊያቀርብ ሲል በከፍተኛ ተቃውመው እንዳይቀርብ ያስደረጉት ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን:- ግድያን ና ዘር ማጥፋትን በይፋ የፈፀሙትን ጃዋርን ና ግብረ አበሮቹን በቁጥጥር ስር አውለን ለህግ ሳናቀርብ የአደባባይ ሚስጥር ለሆነው የሰኔ 15ቱ የአመራሮቻችን ሞት በዚህ […]

በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኀን የግጭት አዘጋገብና የሚታዩ ችግሮች – ቢቢሲ/አማርኛ

በኢትዮጵያ ውስጥ በአሁን ሰዓት በተለያዩ ቋንቋዎች ፕሮግራማቸውን የሚያሰራጩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ይገኛሉ። እነዚህ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የተለያዩ የውይይት መድረኮችን በማዘጋጀት ያስተላልፋሉ። ሁሉም የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን የሚያመሳስላቸው ነገሮች ይላሉ ዝግጅቶቹን የሚታደሙ አስተያየት ሰጪዎች፤ ውይይታቸውን የሚያካሂዱት ከአንድ ሰው ወይንም ተመሳሳይ ሀሳብ ካላቸው ሁለትና ከዚያ በላይ ከሆኑ ግለሰቦች ጋር ነው። መስፍን ነጋሽ በጋዜጠኝነት ለረዥም ዓመታት ሰርቷል። ለመስፍን ውይይቶች መብዛታቸው መልካም ነው […]