“ድንቢጥ ብታልም ጥሬዋን” የፍልስፍና/መርህ/ አስፈላጊነት – ተፈራ ድንበሩ

December 30, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/100027 ሰው ከንሰሳ የሚሻለው የሕይወት መመሪያ ስላለው ነው፤ ስለአገር የሚያስብ ደግሞ ከራሱ ከቤተሰቡና ከጎሣው አልፎ የሁሉንም ሕዝብ የጋራ ፍላጎት የማየት መርህ ሊኖረው ይኖረዋል። በክፍተኛ የትምህርት ተቋሞች ከተማርነው ነገር ውስጥ አንዱ ስለፍልስፍና/መርህ/ ነው፡፡ የአውሮፓን፣ እስያን፣ የአፍሪቃን፣ የአሜሪካን፣ ወዘተ ታሪኮች ወይም ስለነአሪስቶትል፣ ስለነጆን ሎክ፣ኒሮ ክላውዲየስ፣ ናፖሊዎን ቦናፓርት፣ አዶልፍ ሒትለር፣ ማህተማ ጋንዲ፣ ካርል ማርክስ፣ […]
የአሜሪካን ዜግነቴን ለመመለስ በሒደት ላይ ነኝ – ጀዋር መሐመድ ( ለDW በሰጠው ቃለ ምልልስ)

December 30, 2019 Source: https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/D87893B1_2_dwdownload.mp3 ለDW በሰጠው ቃለ ምልልስ – ቃለምልልሱን ያድምጡ። DW : የኦሮሞ ፖለቲካ አቀንቃኝ እና የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ OMN ዋና ሃላፊ አቶ ጀዋር መሐመድ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረንስ በምህጻሩ ኦፌኮን በአባልነት መቀላቀላቸውን አስታወቁ። አቶ ጀዋር ዛሬ ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ የአሜሪካን ዜግነታቸውን ለመመለስ በሂደት ላይ እንደሚገኙ አስታውቀው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ኃላፊነታቸውን እንደሚያስረክቡም ተናግረዋል። […]
Does Ethiopia really need another Tewodros II?

December 30, 2019 Source: https://www.ethiopianregistrar.com/does-ethiopia-really-need-another-tewodros-ii/ December 30, 2019 by Tinbite Yonas Many Ethiopians are uneasy at the idea of seeing their beloved country following an administrative structure that empowers the regions and limits the central government. The main reason for this is their dread of the Zemene Mesafint (Era of Princes), a period characterized by perceived lawlessness […]
ጃዋርን በፓርቲያችን በአባልነት ተቀብለነዋል!!! (ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

2019-12-30 ጃዋርን በፓርቲያችን በአባልነት ተቀብለነዋል!!! ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና * ማንም ኢትዮጵያዊ የእኛ አባል ሊሆን ይችላል በግለሰብም ሆነ በህዝብ ላይ ወንጀል የሠራ እስካልሆነ ድረስ”!!! ቀደም ሲል ፖለቲካ ውስጥ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ይልቁንም ከዳር ሆኖ በአገሪቱ ለተጀመረው ለውጥ ድጋፍ ማድረግን እንደሚመርጥ ተናግሮ የነበረው ጃዋር በቅርቡ የሃሳብ ለውጥ ማድረጉን እና ፖለቲካ ውስጥ ለመግባት መወሰኑን እንደተናገረ ይታወሳል። ፖለቲካውን ለመቀላቀል ቢወስንም […]
እጅግ አደገኛና አሳሳቢ እየሆነ የመጣው የጋምቤላ ክልል ጉዳይ!!! (ብሩክ አበጋዝ)

2019-12-30 እጅግ አደገኛና አሳሳቢ እየሆነ የመጣው የጋምቤላ ክልል ጉዳይ!!! ብሩክ አበጋዝ ኑዌር በጋምቤላ አካባቢ ጅካዎ ከሚባል ወረዳ ያለፈ እንዳሁኑ ጋምቤላን በብዛት የተቆጣጠረ ህዝብ አልነበረም። ኑዌሮች በጋምቤላ ብቻ ሳይሆን በደቡብ ሱዳንም የሚገኝ ጎሳ ነው። ጋምቤላ ከፍተኛ የለም የመሬት እና የማዕድን ሀብት ያለበት አካባቢ በመሆኑ ድንበር ተሻጋሪ ጎሳወች በተለይም ኑዌሮች በአካባቢው ላይ በተደጋጋሚ ወረራ ስለሚያደርጉ ከንጉሡ ጌዜ […]
የማንቂያ ደውል !! (ሀብታሙ አያሌው)

2019-12-30 የማንቂያ ደውል !! ሀብታሙ አያሌ ውለመሆነ ወደ ደሴ በማቅናት የአማራ ክልል አመራሮችን “በጀታችሁን ለፖሊስ፣ ለልዩ ኃይል እና ለሚልሻ ደሞዝ አድርጋችኋል” ብሎ የወቀሰው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንዴት ነው ? ሰላም ነው ? የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በግልፅ “ጃዋር የኦሮሞ ህዝብ አይን ነው” በማለት በመግለጫው ማሳወቁ የቅርብ ሳምንታት ዜና እንደነበረ እናስታውሳለን። ታዲያ በኦሮሚያ የፖሊስ ኃይል […]
አማራውን እያጠፋ ያለው ራሱ አማራው ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

2019-12-30 እንደመግቢያ – “ሰድበህ ለሰዳቢ አትስጠን” የምትሉኝን ‹አማሮች› ምንም ልረዳችሁ አልችልም – ከማዘን በስተቀር፡፡ አማራ እጅግ ሰፊ ሕዝብ ሆኖ ሲያበቃ ለዚህ የተዋራጅነት ደረጃ ያበቃው ከውስጡ የፈለቁ የገዛ ሆዳምና ማይም ልጆቹና በዚህ ግዙፍ ማኅበረሰብ ዘንድ የነበሩና ያሉ ሃይማኖታዊ ልምዶች እንዲሁም ሥረ መሠረታቸው ድህነት ሊሆን የሚችል የምቀኝነትና የመጠራጠር፣ የቂም በቀለኝነትና የመሠሪነት ጎጂ ልማዶች ናቸው፡፡ እነዚህን መካድ ለለውጥ […]
Commentary: Beyond the euphoria: promises and limitations of Ethiopian Satellite

December 30, 2019 Source: http://addisstandard.com/commentary-beyond-the-euphoria-promises-and-limitations-of-ethiopian-satellite/ Daniel Kassahun, PhD, For Addis Standard Addis Abeba, December 30/2019 – On December 20, 2019, an Ethiopian microsatellite was launched into space by the Long March 4B carrier rocket from the Taiyuan Satellite Launch Center in North China’s Shanxi province. About 7,900 km away from this space station, the historic […]
Egypt to continue GERD negotiation aiming to protect interests of all sides: Al-Sisi – Daily News Egypt

December 30, 2019 Sarah El-Sheikh The three sides are set to continue talks in Addis Ababa on 9-10 January, ahead of two decisive meetings in Washington gypt’s President Abdel Fattah Al-Sisi discussed the developments of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) during a meeting on Saturday with senior government officials with the aim of reaching […]
Abiy Ahmed, Vladimir Lenin and the Quest for Peace – The Wall Street Journal.

The Nobel laureate has his work cut out for him: protecting beleaguered minorities in Ethiopia. By Matthew Taylor King The Wall Street Journal. Opinion Dec. 29, 2019 2:35 pm ET Abiy Ahmed was in a hurry. This year’s Nobel Peace Prize laureate surprised his Norwegian hosts when he declined to hold two press conferences and […]