ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን በኅዳሴ ግድብ ዙሪያ

January 10, 2020 Source: https://amharic.voanews.com/a/nile-dam-negotiation-1-10-2020/5240484.htmlhttps://gdb.voanews.com/417C17BE-D1CF-491C-8F95-51F4D88BB35B_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpg ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን በኅዳሴ ግድብ ዙሪያ በአዲስ አበባ ያካሄዱት የሦስትዮሽ ውይይት የመጨረሻ መግባባት ላይ አልደረሰም። አዲስ አበባ — የውሃ አሞላልና አለቃቀቅ፣ እንደዚሁም የድርቅ አስተዳደር መርኅ፣ ያለስምምነት የቀጠሉ ጉዳዮች መሆናቸውን የኢትዮጵያ የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትር ዶ/ር ኢኒጂነር በቀለ ለአሜሪካ ድምጽ አብራርተዋል። ዩናይትድ ስቴትስና የዓለም ባንክ በውይይቶቹ በታዛቢነት እንዲሳተፉ መስማማት ጥቅምን […]
‹‹ለታሪክ ያለን ግንዛቤ የተዛባው ታሪክንና ፕሮፖጋንዳን ባለመለየታችን ነው›› – ዶክተር ጥላዬ ጌቴ

January 10, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/100779 አዲስ አበባ፡- ‹‹ለታሪክ ያለን ግንዛቤ የተዛባው ታሪክንና ፕሮፖጋንዳን ባለመለየታችን ነው፣ ዋናው መረዳት የሚገባው የአገር ታሪክና የታሪክ ትምህርት የተለያዩ መሆናቸውን ነው›› ሲሉ የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ጥላዬ ጌቴ አስታወቁ። ሚኒስትሩ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ እንደተናገሩት፤ ታሪክ ያለፈ ጉዳይን የሚነግር፤ መጥፎም ጥሩም ሳይሸሽግ የሚገልጥ ነው። በዚህም ታሪክ የሚሰናዳበት የራሱ […]
Ethiopia passes gun control law to tackle surge in violence – Reuters.co.uk 07:17

January 9, 2020 / 7:13 AM ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia’s parliament passed legislation on Thursday aimed at curbing gun ownership after a surge in regional ethnic violence blamed on a proliferation of small arms in private hands. FILE PHOTO: Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed attends a signing ceremony with visiting European Commission President Ursula […]
World Bank Cuts Ethiopia Growth Forecast BNN Bloomberg05:27

Samuel Gebre, Bloomberg News (Bloomberg) — Sign up to our Next Africa newsletter and follow Bloomberg Africa on Twitter The World Bank cut its forecast for Ethiopia’s economic growth in the 2020 fiscal year to 6.3%, well below the government’s projection. The National Bank of Ethiopia has forecast that gross domestic product growth would accelerate […]
አባቶቻችን ሙስሊም የአማራ ነፍጠኞች !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-01-09 አባቶቻችን ሙስሊም የአማራ ነፍጠኞች !!! አቻምየለህ ታምሩ እስልምና እንደ ሃይማኖት አረብ የሆነውን ያህል ኢትዮጵያዊም ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ እስልምናን ቀድመው የተቀበሉ፣ በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የእስልምና አካባቢያዊ መንግሥት በመመስረት የሙስሊም ሱልጣኔት ያቋቋሙ አማሮች ናቸው። የሸዋ የሙስሊም ሱልጣኔት የአማራ የሙስሊም መንግሥት ነበር። ይህ ብቻ አይደለም! በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከሸዋ ወደ ምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በመሄድ […]
እኛ ያቀለልነው ሌሎች ያከበሩት ኢትዮጵያዊ የመሆን እድል!!! (ዘውደለም ታደሠ)

2020-01-09 እኛ ያቀለልነው ሌሎች ያከበሩት ኢትዮጵያዊ የመሆን እድል!!! ዘውደለም ታደሠ * ወዳጄ ኢትዮጵያዊ መሆንማ ሎተሪ ነው። ምንም አይነት ፖለቲካል ኮንሰርን ይኑርህ፣ ምንም አይነት አመለካከት ይኑርህ በፍፁም ግን ኢትዮጵያዊ የመሆንን እድል ለራስህ እንዳትነፍገው!! ዛሬ በጠኋት ነቃሁና ዩቲዩብ ከፍቼ Genetics DNA test ያደረጉ ጥቁር አሜሪካውያንን ስመለከት ነበር። ጄኔቲክስ ዲኤንኤ ቴስት ማለት ካንተ የሆነ ዘረመል ተወስዶ ከአምስት ወይም ከአስር […]
ፅንፈኛ የኦሮሞ ብሔርተኝነት እና ኢስላማዊ አክራሪነት የተምታታበት አህመዲን ጀበል!! (ብሩክ አበጋዝ)

2020-01-09 ፅንፈኛ የኦሮሞ ብሔርተኝነት እና ኢስላማዊ አክራሪነት የተምታታበት አህመዲን ጀበል!! ብሩክ አበጋዝ «…ኑር ኢብኑ ሙጃሂድም የሙስሊሞች ማዕከልና የሱልጣኑ መቀመጫ (ቤተ መንግስት) የነበረችውን የሐረር ከተማን ከክርስትያኑ ጦር ጥቃት ለመከላከል የጁገል (በተለመዶ ጀጎል) ግንብን ማስገንባት ጀመረ። «#ጁገል»ም ተገነባ።…» (አህመዲን ጀበል: ¨3ቱ አፄዎች እና የኢትዮጲያ ሙስሊሞች¨) «…ከድሉ በሁዋላ ( የሃዘሎ ድል ማለታቸው ነው) የምችሌ ባለ ገዳዎች ለተሸነፈው ጠላት […]
በመለሲዝም አስተምህሮ የናወዘው ነጩ ፕሮፌሰር!!! (ብሩክ አለሙ)

2020-01-09 በመለሲዝም አስተምህሮ የናወዘው ነጩ ፕሮፌሰር!!! ብሩክ አለሙ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን መመረቂያ ጽሁፍ በኢትዮጵያው ጀግና ራስ አሉላ አባ ነጋ ሰርተዋል፡፡ እኚህ ሰው ፕሮፌሰር ሐጋይ ኤልሪች ይባላሉ፡፡ ዘገባችን የፕሮፌሰሩን ታሪክ ለማብዛት ወይንም የህይወት ታሪካቸውን ለመከተብ አይደለም፡፡ ይልቁንስ የዚህ ጽሁፍ አላማ የግለሰቡን በኢትዮጵያ ላይ ያላቸውን ታሪክ የማዛባት አባዜ ለአንባቢ ለማድረስ ነው፡፡ ከአመታት በፊት ከዚህ አለም በሞት የተሰናበቱት የኢትዮጵያው ጠቅላይ […]
ስኬታማ ፌደራሊዝም በመድብለ-ዘውግ ማሕበረሰብ፣ ጠቃሚ የሕንድ ተሞክሮዎች – ተበጀ ሞላ

uary 9, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/100613 ብዝሃነት በራሱ ችግር አይደለም፣ እንደ ህንድ ያሉ መድብለ-ዘውግ እና ባለ ብዙ ሃይማኖት ሃገራት በዓለም ግዙፉን የዲሞክራሲ ስርዓት መገንባት ችለዋል። በሌላ በኩል በሃይማኖትም ሆነ በቋንቋ አለመለያየት ለአንድነት ዋስትና አይሆንም። በሶማሌ ጎረቤቶቻችን የሆንዉን ላስተዋለ ይህን እዉነታ አይስተውም። የዚህ አጭር ፅሁፍ ዓላማ ከህንድ ተሞክሮ አንፃር በፌዴራላዊ የመንግስት አስተዳደር መድብለ-ዘዉግ ዴሞክራሲን ለማጠናከር ይጠቅማሉ ያልኳቸውን ነጥቦች መጠቆም ነው። እንደ ኢትዮጵያ ሁሉ […]
የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ከብልጽግና ፓርቲ የአባልነት ጥያቄ እንዳልቀረበለት ታወቀ

January 9, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/197383 ከብልጽግና ፓርቲ የአባልነት ጥያቄ እንዳልቀረበለት የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ፓርቲዎች በጋራ ስራቸውን፣ የገጠማቸውን ችግር እና የቀጣይ ስራዎች ዙሪያ በወር አንድ ጊዜ እየተገናኙ የሚመክሩበት ምክር ቤት ነው።ይህ ምክር ቤት ሲቋቋምና የቃል ኪዳን ፊርማ ሲፈረም የቀድሞ የገዥው ፓርቲን ኢህአዲግን በመወከል ፊርማቸውን ያኑሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ […]