በአዲስ ማኅበራዊ ውል የምንደራደርበትና የኢፌዴሪ ሕገ መንግስትን የማሻሻያው ጊዜ አሁን ነው! – አብን

April 29, 2020 በአዲስ ማኅበራዊ ውል የምንደራደርበትና የኢፌዴሪ ሕገ መንግስትን የማሻሻያው ጊዜ አሁን ነው! ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ለኢትዮጵያ መንግስትና ሕዝብ የቀረበ ታሪካዊ አገራዊ ጥሪ! *** • ለኢፌዴሪ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ • ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ • ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት • ለኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት • ለመላው የአማራ ሕዝብ • ለመላው የኢትዮጵያ […]

ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መንግስት በመስቀል አደባባይና ጃንሜዳ እያከናወነ ያለው ተግባር መብቴን ጥሷል አለች

April 29, 2020 ቤተ ክርስቲያን መንግስትን ማብራሪያ ጠይቃለች መስቀል አደባባይ እየፈረሰ ነው ወይስ እየታደሰ? ባለሙያዎች ጥያቄ አላቸው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥምቀትና የመስቀል ዳመራ የሚከበሩበት መስቀል አደባባይና ጃንሜዳ ላይ መንግስት ፈቃደኝቴን ሳይጠይቅ ሳያማክረኝ በወሰዳቸው እርምጃዎች “የባለቤትነት” መብቴን ተጋፍቷል ለዚህም ማብራሪያ እንዲሰጠኝ ስትል ጠየቀች። ለዋዜማ ራዲዮ የደረሰው ከቤተ ክርስቲያኒቱ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽህፈት […]

ሀገራዊ መግባባት ካልተፈጠረ አሁን ያለንበት ሁኔታ የደርግ ሁኔታን ይመስላል ሲሉ ፕሮፌሰር መረራ ተናገሩ

April 28, 2020 – Konjit Sitotaw — አዉሎ ሚዲያ – የኦፌኮ ሊቀመንበር የሆኑት ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በኦሮሚያ የመንግስት ባለስልጣናት በዜጎች ላይ ከፍተኛ እስራትና ወከባ እየፈጠሩ ነው ሲሉም ተናግረዋል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የገቡትን ቃል ለማክበር አቅምና ለዚህ አጋዥ የሆኑ የተቋማት ግንባታ የላቸውም በማለት ጨምረው ተናግረዋል።በተለይም አዲሱ የብልፅግና ፓርቲ ሀገሪቱን የማሸጋገር እና የጋራ መግባባት የመፍጠር አቅም የለውም፤ […]

የኮርቻ ቅርፅ ያለው ግድብ (ሳድል ዳሙ) የህዳሴ ግድብ ዋና አካል ግንባታሙሉ ለሙሉ ተጠናቀቀ

April 28, 2020 (ኢፕድ) – ‹‹የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አካል የሆነው የኮርቻ ግድብ ግንባታ ከማጠናቀቂያ ሥራ በስተቀር ሙሉ ለሙሉ አልቋል” ሲሉ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ አስታወቁ፡፡ ሥራ አስኪያጁ ኢንጂነር ክፍሌ በተለይ ለአዲስ ዘመን ትናንት እንደገለጹት፤ የኮርቻ ቅርፅ ያለው ግድብ (ሳድል ዳሙ) የዋና ግድብ አካል ሲሆን፣ አስፈላጊነቱ የሚፈለገውን 74 ቢሊዮን ኪዩብክ […]

አንድ ክልል ብቻውን ምርጫ እንዲያደርግ የሚያስችል መብት ህገ መንግስታዊ አይደለም – አረና ትግራይ

April 28, 2020 የትግራይ ክልል ቀጣዩን ምርጫ አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ተቀባይነት እንደሌለው አረና አስታወቀ።የትግራይ ክልል የኮሙንኬሽን ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሊያ ካሳ ቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ በተያዘለት ጊዜ ሊካሄድ ይገባል ማለታቸውን የጀርመን ድምጽ ሬድዮ DW ትናንት መዘገቡ ይታወሳል። አረና ትግራይ ለአሉአላዊነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በጉዳዩ ዙሪያ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው ለህገመንግስቱ ዘብ ቆሜያለሁ የሚለው የትግራይ ክልል ህገመንግስቱን […]

FAO welcomes Russian Federation’s $10 million donation to support fight Desert Locusts in East Africa

Contribution will boost efforts aimed at controlling and eliminating the pest Swarms of Desert Locusts in Kenya 28 April 2020, Rome – FAO Director-General QU Dongyu has thanked the Russian Federation for boosting the fight against the Desert Locust outbreak in East Africa by making a $10 million contribution to support FAO operations in Ethiopia, […]

News: IOM assisting Ethiopia as country grapples with more than 9,400 returnee migrants in quarantine facilities

addisstandard April 28, 2020 Addis Abeba, April 28/2020 – Ethiopia continues to receive thousands of migrants returned from countries across the region and the Middle East, in response to the COVID-19 global health pandemic. The International Organization for Migration (IOM), is assisting more than 9,400 migrants in the country’s quarantine facilities. Migrants have been sent […]

ፒኮክ እና አንበሳ የማህበራዊ ሚዲያው የሰሞኑ አጀንዳ ሆነዋል – ሲሳይ አጌና

April 28, 2020 በዕርግጥ ቤተመንግስት ላይ የነበረ አንበሳ አንስቶ በፒኮክ መቀየር ለምን አስፈለገ? የሚለውን ጥያቄ ከመጠየቅ በፊት የፒኮክ ምስል የት ተሰቀለ የሚለውን ምላሽ ማግኘት አስፈላጊ ነው ።በዚህም በኢዩቤልዩም ሆነ በአጼ ምኒሊክ ቤተመንግስት ላይ የተጨመረም ሆነ የተቀነሰ ወይንም የተለውጠ ነገር እንደሌለ ብረዳም ግራ ያልገባኝ ግራ በተጋባ መድረክ ውስጥ የሚንሸራሸር ሃሳብ በመሆኑ ነው። የደርግ ጉባኤ አዳራሽ በ1977 […]

Why I’ve embraced Ethiopian spriss culture – The Critic Magazine 12:10

Applying the principles of spriss to juice. Image by Colin Cosier A culture of mixing and fusing can serve us well in lockdown and the life beyond Artillery Row By James Jeffrey 28 April, 2020 Amid the restrictions of the lockdown I’ve been reminded of some fine Ethiopian wisdom that is instilled in their idea […]